“ ቡናው ይልማ” – ከቡና ጋር ለዓመታት

ብቻዬን ይህንን አደረኩ ብለው አይኩራሩም። ለሥራ አጋሮቻቸው ቀዳሚውን ቦታ ይሰጣሉ። በዚህ ባህሪያቸው ብዙዎች ይወዷቸዋል። ትልቅ ትንሹን በሙያም ሆነ በሰውነቱ አክባሪ ናቸው። ይህም በሰዎች ዘንድ ትልቅ አክብሮት እንዲኖራቸው አድርጓል። ብዙዎችም “የቡና ልማት አባት”... Read more »

“ሶንጎ” የዳኝነት ስርዓት በሲዳማ

በአገራችን በርካታ ባህላዊ እሴቶች አሉ። የእርቅ፣ የሰርግ፣ የሃይማኖታዊና ባህላዊ እንግዳ መቀበያ፣ የሀዘን… ብቻ እንደየ ብሄረሰቦቹ እና አካባቢያቸው ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት፣ ደስታቸውን የሚካፈሉበትና ሀዘናቸውን የሚተዛዘኑበት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊም እሴቶች አሉ። ለዛሬው የምናየው ባህላዊ የግጭት መፍቻ... Read more »

‹‹ማሬዋ›› የአምባሰሏ ንግስት

የአምባሰል የዜማ ስልት (የሙዚቃ ቅኝት) ኢትዮጵያዊ ቃና ያለውና በአድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ነው። ይህን ስልት ስናነሳ ሁሌም ከትውስታችን የማትርቀው ድምፀ መረዋዋ ‹‹የአምባሰሏ ንግስት›› ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ነች። የአምባሰልን ቅኝት በድምጿ ስትጫወተው... Read more »

ህልመኞቹ የፈጠራ ባለሙያዎች

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከአራቱም የሀገሪቱ መዓዘን የፈጠራ ስራቸውን ለማቅረብ የተገኙ ተማሪዎች ፊታቸው ወደፊት ለመድረስ ባለሙት ህልም ፈክቶ ይታያል፡፡ ዛሬ ላይ የደረሱበትን አዕምሮዋቸው ባፈለቀላቸውና ያዩትን ችግር ለመፍታት በሞከሩበት የፈጠራ ስራ... Read more »

የአንድነት ፓርክ ለወጣቱ፤ የስራ እድልም የታሪክ አውድም

ከፍተሻው እንዳለፉ በነጭ ሸሚዝና ጥቁር ሰደርያ የደንብ ልብስ የለበሱና ጥቁር ኮፊያ አናታቸው ላይ ያደረጉ አስጎብኚ ወጣቶች አቀባበል ይደረግልዎታል። ከመካከላቸው አይኗ ጎላ ጎላ ያለው ፈገግታ ያላት ወጣት ናት ትምኒት ቢኒያም። ይህች ልጅ ጎብኝዎች... Read more »

አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የፀረ ተሕዋስያን መድኃኒት መላመድ

የፀረ ተሕዋስያን መድኃኒት መላመድ በዓለም ላይ ከአየር ንብረት ቀጥሎ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በአፍሪካም ችግሩ እየተባባሰ መሆኑን እነዚሁ መረጃዎች ያመለክታሉ። በፀረ ተሕዋስያን መድኃኒት መላመድ ምክንያት በዓለም በቀን 750 ሺ በላይ ሰዎች... Read more »

የዩኒቨርሲቲው ስኬትና ተግዳሮት

 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የተመሰረተ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ 33 ተማሪዎችን በመቀበል ስራ ጀመረ። በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲው 50 ሺ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል። ተቋሙ በየጊዜው በሚያሳየው መሻሻልና ለውጥ በጥናትና ምርምር አገሪቱ... Read more »

‹‹ምኞቴ ታካሚዎቼ ነጻ የኩላሊት እጥበት ሲያገኙ ማየት ነው›› – ዶክተር ሞሚና አህመድ

የልጅ አዋቂ፣ ምሁር ደግሞ ሩህሩህ መሆናቸውን ብዙዎች ይመሰክራሉ:: ከታመመው ጋር ታመው፤ ስቃዩንም ተካፍለው የሚኖሩ ናቸው። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚለፉ፣ እንደባለሙያ፣ እንደ እናት፣ ቤተሰብ ሆነው የተጨናቂዎችን ጭንቀት ይካፈላሉም። በሙያቸው ምስጉንና ለተቸገሩ ደራሽም ናቸው።... Read more »

«መውሊድ አል-ነቢ»

«መውሊድ አል-ነቢ» ወይም «መውሊድ አን-ነቢ» በአጭሩ «መውሊድ» ማለት የነቢዩ ሙሐመድ የልደት ቀን ነው፡፡ ቱርካውያን ደግሞ «መውሊዲ ሸሪፍ» ይሉታል፡፡ ትርጉሙም «የተቀደሰው ልደት» እንደማለት ነው፡፡ ፋሪሳውያንም «ሚላድ ፓየምባረ ኢክራም» ሲሉ ይጠሩታል፡፡ የታላቁ /የቅዱሱ ነቢይ... Read more »

ኢስላማዊ ቅርሶች

ከደሴ ኮምቦልቻ መንገድ 36 ኪሎ ሜትር ላይ የጨቆርቲ መንደር ትገኛለች፡፡ ከመንደሯ በስተግራ በኩል አራት ኪሎ ሜትር ዳገታማውን የእግር መንገድ ከተጓዙ በኋላ ገታ መስጊድ ይደረሳሉ፡፡ መስጊዱ በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ አካባቢ በታዋቂው... Read more »