የጠቅላይ ሚኒስትሩ የለውጥ ጉዞና የወጣቶች ድጋፍ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ በአዲስ አስተሳሰብና አሰራር መቃኘት ከጀመረ ከሁለት ዓመት ወዲህ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እያከናወኑ ባለው ተግባር የህዝብ ድጋፍ አልተለያቸውም:: በቅርቡም በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ታላላቅ የድጋፍ ሰልፎች መካሄዳቸው ይታወሳል:: በኦሮሚያ... Read more »

ተደራሽ ያልሆነው የአንገት በላይ ህክምና

9በመንግስት እምብዛም ትኩረት ካላገኙ የህክምና አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በዚህ የህክምና ዘርፍ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ቁጥርም ከአርባ አንድ እንደማይበልጥ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ከእነዚሁ ባለሙያዎች ውስጥ ግማሽ ያህሉ ደግሞ በጡረታ በመገለላቸው ከሙያው ርቀዋል፡፡ ህክምናውን የሚፈልጉ... Read more »

የማኑፋክቸሪንግ መሀንዲሱ ባለራዕይ ወጣት

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶችን በመጠቀም የህብረተሰቡን ችግር በዘላቂነት በሚቀርፉ የምርምርና ፈጠራ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል። በምርምርና በፈጠራ ስራ ግኝቶች የማህበረሰቡን የአኗኗር ዘይቤ በማሻሻል ምርታማ የሆነ የሰው ሀይል በመፍጠር ረገድም ድርሻቸው ላቀ ያለ... Read more »

የምጣኔ ሀብት ምሁሩ ስንብት

 በምጣኔ ሀብት ዘርፍ ሀገራቸው በእውቀት እንድትመራ ብዙ የለፉ ናቸው። ፖሊሲ በማውጣት፣ የምርምር ሥራ በመስራት፣ የጠቅላይ ሚንስትሮች ልዩ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመሆን አገልግለዋል። በሰው ሀብት አቅም ግንባታ ስራ ላይ ብዙዎችን አስተምረው በማብቃት በዘርፉ... Read more »

ውበትና እውቀት ፈላጊው ሎሌ

እርሱ የጥበብ አድባር ነው። ታላላቆቹም ሆኑ የሙያ ተማሪዎቹ በአንድ ቃል ይመሰክሩለታል። ባለ ተሰጦ፣ ባለ እውቀት፣ ሃያሲ፣ ፍቅር ወዳድ፣ ፀብ የሚርቅ ሲሉ። ጥበብን ከዚያ ከፍ ሲልም ኢትዮጵያን የማወደስ ስሜቱን፣ እስትንፋሱን ወደ መጪው ትውልድ... Read more »

ከሕክምና ወጪ ጭንቀትን የሚያስቀር አገልግሎት

የሰዎች ጤና መቃወስ ለታማሚው ብቻ ሳይሆን ለአስታማሚው ጭምር ትልቅ ዕዳና ጭንቅ ነው። ሰዎች ለሕክምና በቂ ገንዘብ በሌላቸውና ባላሰቡት ጊዜ ከበድ ያለ የጤና ቀውስ ሲያጋጥም ሕክምና ተቋማት ወስዶ ማሳከም ወጪው የናረ ነው። አስታማሚዎች... Read more »

ወጣቱ ከአድዋ ድል ምን ይማር?

 የካቲት የታሪክ ወር ነው ማለት ይቻላል። የቅርቡን ጨምሮ በዚህ ወር ብዙ ታሪኮች ተፈጽመዋል። የካቲት 12ቀን 2012 ዓ.ም ታስቦ የዋለው 83ኛው የሰማዕታት ቀን ይጠቀሳል። ቀኑ ከአድዋ የድል በዓል ጋር ግንኙነት ስላለው ነው አይረሴ... Read more »

ሆስፒታሉ የገፋው የስጋ ደዌ ህክምና አገልግሎት

ከአለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ በ2018 የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ ከ210 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በስጋ ደዌ በሽታ የሚያዙ ሲሆን፣ በአፍሪካ ደግሞ 20 ሺህ ያህሉ በየአመቱ በበሽታው ይጠቃሉ። በኢትዮጵያም በየአመቱ... Read more »

ለተቸገሩ ደራሿ – ሳብሪና ኦርጂኖ

 ሳብሪና ኦርጂኖ ትባላለች። ለበጎ አድራጊነት ቅን ልብ ያላት ወጣት ነች። ደግሞ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ። በእነዚህ ስራዎቿ በዓመት ውስጥ ከአንድ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ድጋፍ በማድረግ ትታወቃለች። ለተቸገሩ ሰዎች መድረስ የሁልጊዜም ተግባሯ ነው።... Read more »

‘ህይወት በአብያተ መንግስት”

 ጎንደር፡- በ1628 ዓ.ም በዓፄ ፋሲለደስ የተመሰረተው የአፄ ፋሲል ቤተመንግስት በጎንደር ከተማ የሚገኝ የምሽጎችና የቤተመንግስታት ግምቦች ስብስብ ሲሆን በ1979 ዓ. ም. በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስና ባህል ማዕከል /ዩኔስኮ/ በዓለም ቅርስነት ተመዝግቧል። የፋሲለደስ ቤተመንግስት... Read more »