መድሃኒቱ እስኪገኝ ማስታገሻውን

ቀን አልፎ ቀን ሲተካ፤ ዘመናት ነጉደው በአዲስ ሲለወጡ፤ በተመሳሳይ የሰው ልጅ በየፈርጁ የኑሮ ዘይቤውን፣ አመለካከቱን እና የስልጣኔ ደረጃውን ከጊዜ ጋር እየተሽቀዳደመ ይቀያይራል። ይህ ብቻ አይደለም። በተፈጥሮ ኡደት የሚከሰቱ አስቸጋሪ ለውጦችን የሚቋቋምበት ብልሃትም... Read more »

ለኮሮና ቫይረስ የተደረጉ ሳይንሳዊ ምርምሮች

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሳይንቲስቶችና ተመራማ ሪዎች ዓለምን አስጨንቆ ስጋት ላይ የጣለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመከላከልና ለመቆጣጠር መድኃኒትና ክትባት ለማግኘት የተለያዩ ሙከራ ዎች እያደረጉ ይገኛሉ። በዚህም አበረታች ውጤቶች እየተገኙ መሆናቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ። በሳይንስ... Read more »

“ለቀብር የማይመቸውን ቀብረን እናሸንፈው” ዶክተር ወልደሰንበት ዋጋነው

የህክምና ባለሙያ፣ መምህርና የብሔራዊ ድንገተኛ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን አስተባባሪ ናቸው። በተለይ በድንገተኛ ህክምና ዘርፍ አንቱታን ያተረፈ ሥራ መስራታቸው ይነገርላቸዋል። ዛሬም በዚሁ ሙያቸው እየሰሩ ነው። የሁሉም ሆስፒታሎች ሪፖርት የማግኘት እድሉ አላቸው። ይህን... Read more »

መጥፎውን ጊዜ እንደመልካም አጋጣሚ

ኢትዮጵያ ባህል የበረከተባት፣ የተዋበ ማንነት ያነፃት ውድ ምድር ናት። ኢትዮጵያዊነት የባህል ድርብርብነት፣ የመከባበር ተምሳሌት፣ የውህደት፣ የአብሮ መኖር ውጤት ነው። ማህበረሰባዊ እሴቶቻችን፣ የእርስ በርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው።... Read more »

ዛሬም እንደ ትናንቱ ጥበብን ለበጎነት

ዓለምን እያስጨነቀ የሚገኘው የኮሮና ኮቪድ 19 ቫይረስ አሁንም መፍትሄ አልተገኘለትም። ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ እንጂ የመጥፋቱ የምስራች እየተሰማ አይደለም። ጊዜው ከምንም በላይ መተባበር፣ አንድነትና የጤና ባለሙያዎች የሚሰጡትን ምክር ሰምቶ መተግበርን የሚጠይቅ ሆኗል።... Read more »

የኮሮና ጥላሸት ኢኮኖሚን እስከ ማበላሸት

በሕዳር ወር 2012 ዓ.ም በቻይና የተነሳው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን ሊያዳርስ ጥቂት አገራት ቀርተውታል። የአለም የጤና ድርጅት እንደሚለው ወረርሽኙ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም። እድሜ፣ ጾታ፣ ቀለም፣ ወጣት፣ አዛውንት፣ ጎልማሳ የሚመርጥ አይደለም። የሥርጭት... Read more »

ኮቪድ-19 የአፍሪካን ህዝብና ኢኮኖሚ ምን ያህል ይነጥቅ ይሆን?

አለማችን ልትፋለመው አቅም ባነሳት ‹‹ኮሮና›› የተሰኘ ገዳይ ወረርሽኝ ክፉኛ መፈተኗን ቀጥላለች። ቀናት አልፈው፣ ሳምንታት ቢተኩና ወራት ቢፈራረቁም ወረርሽኙን በተመለከተ እያደር አስደንጋጭ፣አሳዛኝና ተስፋ አስቆራጭ እንጂ በጎና አስደሳች ዜና መስማት አልሆነላትም። ከቻይናዋ ውሃን ግዛት... Read more »

ለከተማነት ያልተዘጋጀች ሀገር

የከተማም ሆነ የከተሜነት ብያኔ እንደየአገሩ ይለያያል። ከተማ የሚለውም እንደየአገሩ የህግ ብያኔ ይሰጥበታል። ከዚህም የተነሳ እርግጠኛ የሆነና ሁሉንም የሚያስማማ ብያኔ አለ ማለት ይከብዳል። ነገር ግን በግርድፉ ህዝቦች ተጠጋግተው የሚኖሩበት፣ ለኑሮ ስርዓታቸው ደግሞ ቦታም... Read more »

በጎረቤት ፍቅር የተገነባው ጎጆ-ቤት ሲጦር

ሻምበል ባሻ ዘውዴ መታፈሪያ ገና በሁለት ዓመታቸው እናታቸውን በማጣታቸው አጎታቸው ናቸው በእንክብካቤ ያሳደጓቸው፤ በልጅነት ዕድሜያቸው ለወታደር የሚሰጠው ካፖርትና ጫማ አማልሏቸው ከሚኖሩበት ሸዋ ክፍለ አገር ካራ ቆሬ ከተማ ተመልምለው ከ500 ወጣቶች ጋር በ1948... Read more »

ቢዘገይም ያልረፈደው የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ

የግብርና ምርቶችን በዘመናዊ መንገድ በማቀነባበር ለሃገር ውስጥና ለውጪ ሃገር ተጠቃሚዎች ለማቅረብ ታስበው በአራት ክልሎች እየተገነቡ ካሉት ፓርኮች አንዱ የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ነው። የፓርኩ ግንባታ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ አዳሚ ቱሉ ወረዳ... Read more »