አካባቢያችን በዘመነ ኮሮና

የኮሮና ቫይረስ በዓለም ከተከሰተ ጊዜ አንስቶ እጅግ በርካታ የሰው ልጆችን ህይወት ቀጥፏል፤ በርካታዎችም የቫይረሱ ሰለባና ተጠቂ ሆነዋል። አሁንም ቢሆን የቫይረሱ ስርጭት በፍጥነት በመስፋፋት የዓለም ሀገራትን እያዳረሰይገኛል። በሰው ልጆች ላይ እያሳደረ ካለው የጤና... Read more »

የአርሶ አደሩ ህይወት በተፈጥሮ አደጋ እንዳይጨልም

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ድሞክሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የኢኮኖሚ ልማትን በተመለከተ አንድ መሰረታዊ አላማ አስቀምጧል።ይህም ህዝቡ በየደረጃው ተጠቃሚ የሚሆንበት፣ አገሪቱን ከተመጽዋችነት የሚያላቅቅ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት በማረጋገጥ በአገሪቱ የዳበረ የነጻ ገበያ ኢኮኖሚ ስርዓት እንዲኖር ማድረግ ነው።... Read more »

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢኮኖሚው ላይ እያደረሰ ያለውን ተጽእኖ ለመቋቋም በመንግሥት የተወሰዱ የፖሊሲ ምላሾች

መግቢያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከጤና አንጻር በእኛም ሀገር ሆነ በሌሎች በርካታ ሀገራት ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ እርምጃዎች የሰዎችን፣ የምርትን እና የንግድን እንቅስቃሴ የሚገድብ በመሆኑ ወረርሽኙ ከጤናም ባሻገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጽእኖ እያደረሰ ይገኛል፡፡ ከዚህ... Read more »

ረመዳንን በመረዳዳት

ኢትዮጵያ ባህል የበረከተባት፣ የተዋበ ማንነት ያነፃት ውድ ምድር ናት።ኢትጵያዊነት የባህል ድርብርብነት፤ የመከባበር ተምሳሌት፤ የውህደት፤ የአብሮ መኖር ውጤትነትም ነው።ማህበረሰባዊ እሴቶቻችንን ደግሞ የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው፡፡ አንድ... Read more »

‹‹ በረመዳን ወቅት የሚደረግ ምጽዋት ልዩ በረከት አለው›› ሸህ መሀመድአልሙባረክ መሀመድ

በእስልምና እምነት ያሉ አስተምሮዎችን በሚገባ ተምረዋል። ለእምነቱ ተከታዮች የሚሆኑ መጽሐፍትን በመጻፍና በማድረስ፤ ትምህርቶችን በማስተማር ይታወቃሉ።ከወረዳ እስከ ፌዴራል ድረስ በእምነቱ ዙሪያ የተለያዩ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ ሰርተዋል።የእምነቱ ተከታዮችም በትምህርትም ሆነ በመብት ጥበቃቸው ላይ የተሻለ... Read more »

የስነ ጽሁፍ ምሽቶችና መውጫ ቀዳዳ

ባሳለፍነው ሳምንት የኪነ ጥበብ አምዳችን ላይ ቲያትር ቤቶች በወቅታዊው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት እያጋጠማቸው ስላለ ፈተና አንስተን ዳሰሳ መስራታችን ይታወሳል። ከተፅዕኖው ባሻገር የደረሰባቸውን ጉዳት በተለያዩ አስረጂ ሁኔታዎች ላይ ተመርኩዘን እውነታዎቹን ወደ አንባቢዎቻችን... Read more »

ያሳረፈ መርዶ (ክፍል ሁለት) ባልና ሚስት በሀሳብ በመናወዝ ላይ ሳሉ ነበር ልጃቸው በመሀል ገብታ ያነቀቻቸው። እራት በልተው ሮዛ ልጇን ወደ መኝታ አስገብታ ካስተኛቻት በኋላ ከኤሊያስ ጋር ተያይዘው ወደ መኝታ ቤት ገቡ።ድርጊታቸው አንድ... Read more »

‹‹ ቀን እስኪያልፍ … ››

‹‹ሠርግና ሞት አንድ ነው›› የሚል ተረት እናውቃለን። እውነት ነው ሠርግም ሀዘንም የሰዎችን ስብስብ፣ መተጋገዝ እና መረዳዳትን ይጠይቃሉ። በሠርግም ሆነ በሀዘን ወቅት መሰባሰብና መረዳዳት አለ። በሠርግ ደስታን መጋራት እንዲሁም ሀዘንተኛን ማስተዛዘኑ፤ በጋራ እንግዳን... Read more »

ዶክተር ሂሩት ካሳው ይናገራሉ

‹‹ … ወደ ክልል ስመጣ በእኔ ዕቅድ አይደለም፣ ወደሚንስትርነት ስመጣም አልተነገረኝም። እኔ ባለሥልጣን የመሆን ህልምም ዕቅድም አልነበረኝም። የእኔ ፍላጎት የምወደውን መምህርነት መቀጠል ነበር። ለምን ወደ ሹመቱ የሚል ጥያቄ አቀረብኩ ። ሆኖም የተሰጠኝ... Read more »

የኮሮና ጡጫ በቲያትር ቤቶች

ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ ከተከሰተ ወራትን አስቆጥሯል። በዚህም ሚሊዮኖች በበሽታው ሲያዙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ እጅግ ፈጣን በሆነ መንገድ ሕይወታቸውን ተነጥቀዋል። ከወረርሽኙ ሙሉ ለሙሉ ለማዳንም ሆነ ለመከላከል የሚጠቅሙ መድኃኒቶች... Read more »