የመረዳዳት ተምሳሌት ‹‹የፈረንሳይ ለጋሲዮን በጎ አድራጎት ማህበር››

መርድ ክፍሉ  የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሚያወጣቸው መረጃዎች መገንዘብ እንደሚቻለው ዓለማችን በየቀኑ ለመኖር የማትመች እያደረጓት ያሉ ፈተናዎቿ በቁጥር እየጨመሩ ነው። እነዚህም ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ ደግሞ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከሚያደርጓቸው ድጋፎች በተጨማሪ የእያንዳንዱን... Read more »

“ለኢትዮጵያ ኒዩክለር ቴክኖሎጂ የቅንጦት ሳይሆን መሰረታዊ ነው”ዶክተር ጥላሁን ተስፋዬየኒዩክለር ፊዚክስ ተመራማሪና መምህር

መላኩ ኤሮሴ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሰሞኑ የኒዩክለር ሃይልን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል በኢትዮጵያና በሩስያ መካከል የተደረገውን የትብብር ስምምነት ረቂቅ አዋጁን መረምሮ ማጽደቁ ይታወቃል። ይህንን ተከትሎ የዝግጅት ክፍላችን በዘርፉ እውቀትን ካካበቱ እንግዳ... Read more »

ስጋትነቱ የቀጠለው የኤች. አይ. ቪ ኤድስ ስርጭት

መርድ ክፍሉ ከፌዴራል ኤች.ኤይ.ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ እንደሚጠቁመው፤ የኢትዮጵያ የኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔ ዜሮ ነጥብ 93 በመቶ ሲሆን በዚህ ስሌት መሰረት 669 ሺ 236 ያህል ወገኖች ኤች.አይ.ቪ በደማቸው እንደሚገኝ እና... Read more »

ባህል-ስነምግባርና ወጣትነት

በጋዜጣው ሪፖርተር አንድ የውጭ ሀገር ሰው ከአንድ ኢትዮጵያ ወጣት አስጎብኚ ጋር ሲወያዩ አሰጎብኚው «እኛ ኢትዮጵያውያን ባህላችንን ጠባቂ ነን ።ሐይማኖተኛነታችን፣ ሥነ-ምግባራችን፣ ታማኝነታችን ፣ ቃል አክባሪነታችን ፣ አነጋገራችን፣ ቋንቋችን … ወዘተ የተለየ ነው» እያለ... Read more »

በሴቶች ላይ ለሚፈጸሙ ጥቃቶች “ቀይ ካርድ”

እፀገነት አክሊሉ ሴቶች የማህበረሰብ ዋልታ የቤተሰብም መሰረትና አናፂ ናቸው። ጥያቄው ግን ሴት ለሀገር፣ ለማህበረሰብና ለቤተሰብ የምትጫወተው ሚና ያህል ጥበቃ፣ ከለላና ክብር አግኝታለች ወይ? የሚለው መሆን አለበት። ይህንን ጥያቄ ለመመለስ ብዙ ነገሮችን ማገላበጥ... Read more »

የስፖርት ካባ የለበሱ ቁማርተኞች

ዳንኤል ዘነበ የወጣትነት የእድሜ ዘመን ነፃነት የሚፈልግበት እና እምቢ ባይነት የሚጠነጠንበት ዘመን ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የወጣትነት የእድሜ ዘመን እምቅ ጉልበት ለሀገር ግንባታ የሚውልበትም ዘመን ነው። እዚህ ጋር ታላቁ ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር... Read more »

ሕይወት እየሰጡ ህይወታቸውን እንዳያጡ

ኢትዮጵያ በጤና ስትራቴጂዎቿ እና ፖሊሲዎቿ ትኩረት ከሰጠቻቸው ጉዳዮች መካከል የነፍሰጡር እናቶችና ሕጻናት ጤና ቅድሚያውን ይይዛል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ‹‹አንድም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም።›› በሚል የነፍሰጡር እናቶችን ሞት ማስቀረት ይቻል ዘንድ በየትኛውም... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መልዕክት ሙሉ ቃል

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ክቡራትና ክቡራን ባለፈው ሰሞን የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ ግጭት ጠማቂዎች ባስነሡት ሑከት አያሌ ወገኖቻችን ሕይወታቸው አልፏል፤ የጸጥታ አካላት ተገድለዋል። በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የግለሰቦች፣ የሕዝብና የመንግሥት ንብረት ወድሟል። በቅድሚያ... Read more »

ከሱስ ነፃ ትውልድ መፍጠር

ወላጆች ለልጆቻቸው ፍቅር ለግሰው፣ በሥነ ምግባር ኮትኩተውና አስተምረው ማሳደግ አለባቸው። ልጆች ለተለያዩ ሱሶች እንዳይዳረጉ መከታተልና ጉዳቱን ማሳየት እንዲሁም ወላጆችም ሱሰኛ ባለመሆን አርአያ መሆን ይጠበቅባቸዋል። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችም የሚመክሩት ይሄንኑ ነው። የሱስና ሱሰኝነት... Read more »

ተማሪ ካሌብ ችግኝ በመትከል አካባቢውን ያሳምራል

ልጆች! በየአካባቢያችሁ ችግኞችን እየተከላችሁ እንደሆነ እገምታለው። ችግኞችን መትከል ብዙ ጥቅሞችን ስለሚያስገኝ ትከሉ፤ ተንከባከቡ። አሁን ያለንበት ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ ችግኝ የሚተከልበት ነው። እናንተም ከኮሮና ቫይረስ እየተጠነቀቃችሁ አረንጓዴ አሻራችሁን በየግቢያችሁ እና በየሠፈራችሁ አሳርፉ።... Read more »