የአለም ባንክ የኢትዮጵያን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ስራዎች ይደግፋል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ስራዎች መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር በሆኑት ዶክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራ የልኡካን ቡድን ጋር ባሳለፍነው ሳምንት... Read more »

ስለ ግኡዝ በራሪ አካላት አዲስ መረጃ

ታምራት ተስፋዬ  ዩፎ UFO (Un-identified Flying Objects) የምንላቸው ከስማቸው እንደምንረዳው ያልተረጋገጡና የሰው ልጅ ተመራምሮ ምንነታቸውን በቅጡ ያልተረዳቸው ግኡዝ በራሪ አካላት ናቸው። ስለ እነዚህ ግኡዝ በራሪ አካላት ሲነሳም በሳይንሳዊ አጠራራቸው extraterrestrial life or... Read more »

ማይክሮሶፍት በምርቱ ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10X ምርቱ ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ ኩባንያው የተሰረቁ ኮምፒውተሮች እንደገና ተስተካክለው ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የሚያስችል አዲስ የፀረ-ሌብነት ጥበቃ በዊንዶውስ 10X ላይ እያዘጋጀ መሆኑም ተነግሯል፡፡ ይህ ዊንዶውስ... Read more »

ተመልካች አልባው የፋሽን ትርኢት

አብርሃም ተወልደ  የእያንዳንዱ ሰው የፋሽን ህልም በኢጣሊያ ይሸጣል።እዚያ ፋሽን ሆኖ የማይመረት፤ ቦታ የማያገኝ ምርት የለም።ጣሊያን ለፋሽኑ ዓለም ጅማሮና ዕደገት ባበረከተችው አስተዋፅዖ የቀዳሚውን ስፋራ ትይዛለች። ይህ እውነት ደግሞ ምንም አያስገርምም።ምክንያቱም የጣሊያን የንግድ ምልክት... Read more »

ስለከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ችግር

አስመረት ብስራት  ዶክተር ተስፋዬ ሙላት በኢትዮዽያ ኪዩር የህፃናት ሆስፒታል የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ሀኪም ናቸው። በሆሰፒታሉ በከንፈርና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ያለባቸው ህፃናትን፤ በሰው ሰራሽ ማለትም በቃጠሎ ምክንያት የተጎዱ ልጆችን፤ በተፈጥሮ የተለያዩ የአካል መጎዳት... Read more »

ከዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ሳይንቲስቶች መካከል አንዷ

አስመረት ብሰራት  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፍ የሆነው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የሴቶች ማጎልበት (ዩኤን ውሜን) የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ሰባት ሴት ተመራማሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊት ተመራማሪ መምረጡን በአንድ ድረ ገፅ ላይ ተመለከትኩ።... Read more »

«ምክንያታዊና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ወጣት ባለመፈጠሩ ችግሮች ተነስተዋል»- ወጣት አክሊሉ ታደሰ የብልጽግና ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዚዳንትና ፅሕፈት ቤት ኃላፊ

መርድ ክፍሉ  የብልፅግና ወጣቶች ሊግ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዳዲስ ሥራዎችን በመሥራት በአገሪቱ ውስጥ ያለውን ሰፊ ወጣት ህብረተሰብ በማስተባበር አገሪቱ ሰላማዊ እንድትሆን እና የዴሞክራሲ ባህሏ የጎለበትና የበለፀገ አገር የመፍጠር ሂደት ውስጥ የወጣት ህብረተሰብ... Read more »

በዩናይትድ ኪንግደም የዲያስፖራው ተሳትፎ

ሙሉቀን ታደገ በኢትዮጵያ ከአያት ከቅድመ አያቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የቆየ የመረዳዳትና መደጋገፍ ባህል ያላት ሀገር ናት፡፡ ይህ ባህል እያደገና እየሰፋ የኢትዮጵያውያን ዋነኛ መለያ ወይም መገለጫ ባህሪ ሆኗል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ ከኢትዮጵያ... Read more »

በስደት ህይወት ስኬትን ስትቀዳጅ የጥቃት ሰለባ የሆነችው አጊቱ ጉደታ

አስመረት ብስራት  ስደት ክፉ እጣ መሆኑን በርካቶች ሲያማርሩ ይሰማል። ሰው በተለየዩ ምክንያቶች ቢሰደድም በተሰደደበት ሀገር ስኬታማ ሆኖ ለመውጣት የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋል። ለአንዳንዶች ስኬት ቅርብ ሲሆንላቸው ለጥቂቶች ደግሞ አበሳ አስቆጣሪ ይሆንባቸዋል። ከሰሞኑ ከወደ... Read more »

የባለብዙ ተስፋ ሀገር – ጸሀዩን አሻግራ ታያለች

ፍሬህይወት አወቀ  በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል በወርሃ ታህሳስ መባቻ ላይ የሚከበረው የክርስቶስ ልደት ወይም የገና በዓል አንዱ ነው። በዓሉ በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት የሚከበር ከመሆኑ ጋር... Read more »