ነገን የናፈቁ በጎ አድራጊ ወጣቶች

መርድ ክፍሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሚያወጣቸው መረጃዎች መገንዘብ እንደሚቻለው ዓለማችን በየቀኑ ለመኖር የማትመች እያደረጓት ያሉ ፈተናዎቿ በቁጥር እየጨመሩ ነው። እነዚህም ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ ደግሞ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከሚያደርጓቸው ድጋፎች በተጨማሪ የእያንዳንዱን... Read more »

ከኮቪድ 19 ጋር ተያይዞ በግል ትምህርት ቤት በመምህራን ላይ የተፈጠረው የስራ ጫና

ሙሉቀን ተደገ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በሀገራችን ከታወኩ ማህበራዊ ጉዳዮች አንዱ እና በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ የትምህርት ዘርፉ ይገኝበታል። በዚህም በሃገራችን የሚገኙ ትምህርት ተቋማት ለግማሽ መንፈቀ አመት ያህል መዘጋታቸው ይታወቃል። ይሁን እንጂ... Read more »

ብዙ ውጣ ውረዶች ያሳለፈችው ዲፕሎማት

አስመረት ብሰራት  ሴቶች በተሰማሩበት ዘርፍ ሰኬታማ የሚያደርግ ብቃት እንዳላቸው ይታመናል። ነገር ግን የተለያዩ ማነቆዎች ወደኋላ ሲጎቱቷቸው ይታያል። በተሰማሩበት ዘርፍም ከማንም ያላነስ አቅም እያላቸው ዝቅ ሲሉ መመልከት የአደባባይ ሚስጢር ነው። በርካቶች ደግሞ ትውልድን... Read more »

የሥራ ፈጠራን የተጠቀሙ ወጣቶች

መርድ ክፍሉ  በወጣትነት እድሜ ብዙ ሥራዎች ለመስራት እቅድ የሚያዝበትና ዝግጅት የሚደረግበት እድሜ ነው። በወጣትነት ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገሮች ቢደርሱ ትምህርት ተወስዶ ለቀጣይ እምርታ ከማምጣት ረገድ መሰረት የሚጣልበት ወቅትም ነው ። ዛሬ በወጣትነት... Read more »

የጎዳና ህፃናት አለኝታ «ራ-ብርሃን የህፃናት መርጃ»

መርድ ክፍሉ  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገመንግሥት ትኩረት ተሰጥቷቸው ከተከበሩ መብቶች መካከል የዜጎች የመደራጀት መብት በዋነኝነት ይጠቀሳል ።የአገሪቱ ህገመንግሥት አንቀጽ 31 የሚከተለውን ይደነግጋል ።‹‹ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለው ። ሆኖም አግባብ ያለውን... Read more »

ፈጣሪንም ሰውንም አናስቸግር!

አንተነህ ቸሬ  ማክሰኞ፣ ጥር 11 ቀን 2013 ዓ.ም … የበዓለ ጥምቀት ዕለት … ፀበል ለመጠመቅና በበዓለ ጥምቀቱ ላይ ለመታደም ታቦታት ወዳደሩበትና ሺዎች (ምናልባትም ሚሊዮኖች) ወደተሰባሰቡበት ጃንሜዳ አቀናሁ፡፡ ወደ ፀበል ቦታው ለመግባት ለፍተሻ... Read more »

የዝሆኔ በሽታ ማህበራዊ ችግሮቹና ሕክምናው

 አስመረት ብስራት ስለ ዝሆኔ በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ? የዝሆኔ በሽታ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀስ ሲሆን በባዶ እግር በመሄድ የተነሳ የሚከሰት የእግር እብጠት በሽታ ነው፡፡ በበሽታው ከተያዙ በኋላም ቀላል የሕክምና አማራጮችን... Read more »

በትምህርት የተቃና ትውልድ የማዋለድ ውጥን

ዳንኤል ዘነበ ትምህርት ለሰው ልጆች ንቃተ ህሊና እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። የትምህርት ዓላማ የሕዝቡን የአስተሳሰብ፣ ሞራልና ማኅበራዊ መስተጋብሩን ማጠናከር፤ ግቡም ተማሪዎች ኃላፊነት እንዲሰማቸው፣ ዕውቀትና ጥበብን ለመመርመር ተነሳሽ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። የትምህርት አላማ... Read more »

የኮምፒውተር ሣይንቲስቷ እንስት

 አስመረት ብሰራት በትምህርቱ ዘርፍ ወደላይ ከፍ ለማለት ወንድነት መሥፈርት የሆነ እስኪመስል በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ትልልቅ ደረጃ የሚደርሱት ወንዶች ሆነው ይገኛሉ። የሥልጣኔ ቁንጮ በተባለችው አሜሪካን እንኳን ሣይቀር እንደነዚህ ዓይነት ችግሮችን መመልከት የግድ የሚባልበት ሁኔታ... Read more »

ወጣትነትን ለመልካም ያዋሉት ‹‹መባ በጎ አድራጎት››

 መርድ ክፍሉ  የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በአለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ... Read more »