ዓለም አቀፍ የጥራት መስፈርትን የማያሟሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት!

ዳንኤል ዘነበ  ኢትዮጵያ በ2022 ዓ.ም. መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ የመሰለፍ ህልም አንግባ እየተንቀሳቀሰች ትገኛለች ። ሀገሪቷ ያላትን ፍላጎት ዕውን ለማድረግ ትምህርትን ተደራሽና ፍትሐዊ ማድረግ ብቻ ሳይሆን በጥራት ላይ አተኩራ መስራት እንዳለባት... Read more »

በየካቲት 12 የሚታወሱ ጀግና ወጣቶች

መርድ ክፍሉ ፋሺሰት ጣሊያን ከ40 ዓመት በኋላ የአድዋን ድል ለመበቀል ኢትዮጵያን ወሮ፤ በንጉሡ ፊት አውራሪነት የተመራውን ጦር በአቅም ማነስና በአንዳንድ ባንዳዎች በመታገዝ በማይጨው ጦርነት በሽንፈት ቢጠናቀቅም ፋሺስቱ በወረራ በቆየባቸው አምስት ዓመታት አንድም... Read more »

ለአቅመ ደካማዎች እናት የሆነ የበጎነት ተግባር

መርድ ክፍሉ ወጣት ቢንያም ጥላሁን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ነዋሪ ነው:: በአካባቢው የሚገኙ ችግረኞችን ሲመለከት እነሱን ለመርዳት ሀሳብ መጣለት:: በአካባቢው የሚገኙ ደጋፊ የሚፈልጉ ሰዎች ለበጎ ስራ እንዳነሳሱት ይናገራል:: በተለያዩ አጋጣሚዎች ሰዎች ከነበሩበት የኑሮ... Read more »

የሚጥል ሕመም (ኢፒለፕሲ)

አሥመረት ብሥራት  የሚጥል ሕመም (ኢፒለፕሲ) በተመለከተ መረጃ ይሰጡን ዘንድ ያነጋገርናቸው የጭንቅላት፣ የሕብረሠረሠርና የነርቭ ቀዶ ህከምና እስፔሻሊስት ዶክተር ዘነበ ገድሌ ስለሕመሙ ያጋሩንን እነሆ በማህደረ ጤና ገፃችን ልናካፈላቸሁ ወደድን። የሚጥል ሕመም (ኢፒለፕሲ) ማለት በአንጎል... Read more »

”ከስኬት ለመድረስ ዋናው መሳሪያ ተግዳሮት ነው፤ ተግዳሮቶች ስኬትን ለመጎናፀፍ ጥሩ ማነቃቂያና ጉልበት ናቸው‘ወይዘሮ ትህትና ሙሉሸዋ ለገሰ የዋሪት ሙሉ ጥላ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

አስመረት ብሰራት ሰው የልጅነቱ ልጅ ነው የሚለውን አባባል በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ እያለሁ ነበር ያደመጥኩት። እድሜዬ ወጣትነትን እየተሻገረ እንኳን የልጅነት ማንነቴ በህይወቴ ሲገለጽ ይህ አባባል እውነት ነው እያልኩ አስባለሁ። ሰው የልጅነቱ ልጅ... Read more »

በፈጠራ ተስፋን የፈነጠቁ ወጣቶች

መርድ ክፍሉ  በአሁኑ ወቅት ብዙ ወጣቶች በየአካባቢያቸው ከሚመለከቷቸው ችግሮች በመነሳት ለችግሮቹ መፍትሄ መሆን የሚችሉ የፈጠራ ስራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ። ከእነዚህ ወጣቶች መካከል ለዛሬ የሁለቱን የፈጠራ ስራዎች እናስቃኛችኋለን። ለጽሑፉ ግብዓት የሆኑ መረጃዎችን ከፋና ብሮድካስቲንግ... Read more »

ግዙፉ የመረጃ ማእከል በደቡብ አፍሪካ

ታምራት ተስፋዬ  ዓለም ወደ አንድ የመረጃ (የኢንፎርሜሽን) መረብ በመጣበት በአሁን ወቅት በተለይ በኢኮኖሚ በጣም የበለፀጉ አገሮች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማቀላጠፍ የመረጃ አያያዝ ስርዓታቸውን ለማሻሻልና ስርዓት ባለው መልኩ ለማደራጀትና ለማሰራጨት ከፍተኛ መዋለ... Read more »

ባህላዊ ልብሶቻችን ዘመኑን እንዲዋጁ …

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ  እኛ ለዓለም ጥበብን ያሳየን፤ የእውቀት የስልጣኔ ፈር ቀዳጆች፤ ከዓለም ሁሉ በኩረ ዘፍጥረት ቀዳማዊያን ነን። ኢትዮጵያዊነት ሲነሳ አብሮ የሚነሳ በርካታ ታሪክ እና ትውፊት አለን። ከባህል ጋር የተቆራኙ ዘመን ተሻጋሪ ገድሎች... Read more »

ሰርቶ ማሰራትን፣ አግኝቶ ማስገኘትን የስራ ባህሏ ያደረገችው መንፈሰ ጠንካራ ሴት

አስመረት ብሰራት በተለያየ ጊዜ በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት አንዳንድ ሴቶች የሚገጥሟቸውን ውጣ ውረዶችና ከተዘፈቁባቸው ችግሮች ለመውጣት ሲታገሉ፣ ሌሎች ደግሞ ያጋጠማቸውን ችግር አሜን ብለው በመቀበል ከችግሩ ሳይወጡ የሚዘልቁም ይኖራሉ። የዛሬዋ ባለታሪካችን ፈቲያ መሐመድ ትባላለች።... Read more »

ከስደት እስከ ምክር ቤት አባልነት

መርድ ክፍሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹ወጣትነት በፍልስፍና ቅኝት›› በሚል ፅሁፍ ላይ እንደተቀመጠው፤ የወደፊቱ ዓለምና የሰው ልጅ ዕጣ ፋንታ ያለው በአዋቂዎች እጅ ሳይሆን ባብዛኛው በወጣቶች አእምሮ ውስጥ ነው። ዛሬ ያልተኮተኮተና ያልታረመ ማሳ ነገ... Read more »