‹‹ስንበዛ የሴቶች ጉዳይ ትኩረት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን›› – የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙና አህመድ

ሰላማዊት ውቤ  ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶች በኢኮኖሚያዊ፣ በፖለቲካዊ እና በማህበራዊ መስኩ ከወንዶች እኩል ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል በየዓመቱ ይከበራል። ጾታዊ ጥቃትን ለማስቆምና የህግና የሰብዓዊ መብታቸውንና ነፃነታቸውን ለማስከበር ዓይነተኛ መሣሪያ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።... Read more »

ኢትዮጵያዊቷ ሄለን ኬለር

አስመረት ብስራት “አታድግም፣ መማር፣ መስራት አትችልም፤ አታገባም የሚሉኝ ብዙ ሰዎች ነበሩ” የሚለውን ሀሳብ ዛሬ ላይ ደርሳ ስትናገረው ስንቱን አይነት ፈተና ተሻግራ እዚህ ስለመድረሷ ምንም አይነት ዋጋ ያልተከፈለ ይመስላል። ነገር ግን መስማትም ማየትም... Read more »

ትዳርና ፍቺ በህግ መነጽር

 መልካምስራ አፈወርቅ ባልና ሚስት ለአመታት በትዳር ጸንተው ቆይተዋል። ጊዜያትን ያስቆጠረው ጥምረት አንዳንዴ ንፋስ ሲገባው፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሰላም ሲሰፍንበት ኖሯል። ጥንዶቹ በመሀላቸው ችግር በተፈጠረ ጊዜ ሲላቸው በራሳቸው አቅም፣ አንዳንዴም በቅርብ ዘመዶች ጥረት... Read more »

በወጣቱ ሊመራ የሚገባው ብሔራዊ መግባባት

መርድ ክፍሉ  የብሔራዊ መግባባት ጉዳይን ስናነሳ፣ በሀገሪቱ እስከ ዛሬ በርካታ መግባባት ላይ ያልደረስንባቸውን ጉዳዮች በማሰብ ነው። የመሬት ጥያቄ፣ የቋንቋ፣ የማንነት፣ የሰንደቅ አላማ፣ የሕገ መንግሥት ጉዳይ የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ ። ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት የማድረግ... Read more »

ለበጎነት የተዘረጉ እጆች ከሞጆ ‹‹አሜን በጎ አድራጎት››

መርድ ክፍሉ በብዛት ወጣት ከሚገኝባቸው አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት:: በኢትዮጵያ ታድያ ወጣቱ ክፍል ከመስራትና አገርን ከማሳደግ ይልቅ ባልባሌ ትርክቶች ተጠምዶ እርስበርስ ሲጋጭ ማስተዋል ከተጀመረ ዋል አደር ብሏል:: በአገሪቱ የሚሰራ ስራ ጠፍቶ... Read more »

የስኬት ንግስት

አስመረት ብስራት በስለሺ ስህን ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ ላይ የከተመው የኤውብ ቢሮን በር አንኳኩቼ ስገባ አይኔ ከጥበብ ጋር ተገናኘ። የሰአሊ ደስታ ሀጎስ ስእሎች በግድግዳው ላይ ተሰቅለዋል። በጠረጴዛ ላይ ወፈር ያለ ነጭ ሻማም በርቷል።... Read more »

የስራ ፈጠራን በተግባር ያስመሰከረ

መርድ ክፍሉ አንድ ሰው የተሳካለት ሥራ ፈጣሪ (አዲስና የተለየ የቢዝነስ ሃሳብ ወይም ዘዴ ይዞ የተነሣ) ለመሆን፣ የያዘው ሃሳብና ሃሳቡን ተግባራዊ ማድረጊያ ገንዘብ ወሳኝ መሆናቸው አይጠረጠርም። ሆኖም እነዚህ ሁለቱ ብቻ የስራ ፈጣሪ የተሳካለት... Read more »

ሰላምና ልማትን አስተሳስሮ ሰዎችን የሚደግፈው አርሂቡ

መርድ ክፍሉ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ በርካታ ዜጎች ለከፍተኛ የኑሮ ጫና መዳረጋቸው ይታወሳል። ይህ ሁኔታ አሁንም ድረስ የዘለቀ ነገር ነው። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ያደረሰውን ጫና ለመቋቋም እንዲረዳ በወጣቶች አማካኝነት ብዙ ማህበራት... Read more »

ለህፃናት ሴተኛ አዳሪነት ተጠያቂው ማነው?

አስመረት ብስራት  ከተለያዩ የሃገሪቱ ክልሎች የመጡ በአስራዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኙ ታዳጊዎች ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ በብልጭልጭ ነገሮች ተታለው ከማይወጡት የህይወት አረንቋ ውስጥ የሚገኙትን ቤዛ ፕሮስፕሪቲ በተባለ ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት ውስጥ... Read more »

ደህንነቱ የተጠበቀ የሕፃናት እንቅልፍ

አሥመረት ብሥራት  ወላጆች ልጆቻቸውን በማሳደግ ሂደት ውስጥ በጣም አስጨናቂ የሚሆንባቸው ነገር ህፃናት ሲያንቀላፉ የማይነሱ የሚመስላቸው ነገር ነው። ይህ ስጋት ዝም ብሎ የተከሰተ ሳይሆን ድንገተኛ የህፃናት ሞት በየአጋጣሚው ስለሚደመጥ ነው። እናም ይህን ችግር... Read more »