የአካዳሚክ ነፃነትን የሚሹት ዩኒቨርሲቲዎቻችን!

ዳንኤል ዘነበ በማኅበረሰብ የንቃተ ህሊና መለኪያ (Social Pyra­mid) ከፍ ያለ ቦታ ከሚሰጣቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች በቀደምትነት የምናገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወይም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ነው። ዩኒቨርሲቲ የሚለው ቃል “ዩኒቨርሳል” ከሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተወሰደ ሲሆን፤... Read more »

የፅኑ ሴቶች ተምሳሌት

 አስመረት ብስራት የኢትዮጵያ ጽኑ ሴቶች ማኅበር (ኤውብ) እጅግ ብዙ ሴቶች የቋንቋ፣ የንግድ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት እንዲሁም የተለያዩ ስልጠናዎች የሚያገኙበት፣ ትስስር የሚያደርጉበት፣ በስራቸውም የላቁና የበቁ ሴቶች እውቅና እና ድጋፍ የሚያገኙበት፤ ከበቁም በኋላ እራሳቸውን ከፊት... Read more »

መሮጥ፣ መውደቅና መነሳት

ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው። የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ... Read more »

ከዋድላ የወጡት የበጎነት እጆች

መርድ ክፍሉ  የስብዕና ልህቀትና የአስተሳሰብ ለውጥን በመደበኛ ትምህርት ብቻ ማሳካት አይቻልም።ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ በህብረተሰቡ አስተሳሰብ ለውጥ ላይ የሚሰሩ ማዕከላት እገዛ ያስፈልጋል። የጋራ ጥረት ለውጤት ያበቃል። በአስተሳሰብ ለውጥ ላይ የሚሰሩ ሥራዎች ተከታታይነት ከሌላቸው... Read more »

የማይክሮ አልጌ ተመራማሪዋ

አስመረት ብስራት ሁሉም ሰው ቢነበብ ትልቅ መፅሀፍ ነው የሚባለው ነገር ከጓደኞቼም ሆነ ከስራ ባልደረቦቼ ጋር በምንጨዋወትበት ወቅት ሁሉ ትዝ ይለኛል፤ እውነትነቱም እንደዛው። የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት የማይክሮ አልጌ ተመራማሪና በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የፒ.ኤች.ዲ... Read more »

‹‹ዓይናችንን እርስ በእርስ ማድረግ እንጂ ሁሉንም ነገር ከመንግሥት መጠበቅ አያስፈልግም›› ወጣት ሳሚያ አብዱልቃድር የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር መስራችና ፕሬዚዳንት

መርድ ክፍሉ  የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ያለባቸውን የክህሎት ማነስ፣ ትክክለኛ፣ ወቅታዊ እና ጠቃሚ መረጃን የማግኘት ችግሮች፣ የገንዘብ እጥረት፣ በመንግሥት የሚወጡ ፖሊሲዎችና ሕጎች ወጣት ሥራ ፈጣሪዎችን ያላማከሉ መሆናቸው፣ የመንግሥትና... Read more »

በኮሮና ጦስ እና በኋላቀር ባህል ወደ ትዳር ባህር የተጣሉ እውቀት ፈላጊ ኮረዶች

ዳንኤል ዘነበ  ተማሪ ደራርቱ አባ ራያ እውቀትን ፍለጋ ዘወትር አንድ ሰዓት ከግማሽ ትጓዛላች። በቅርበት ትምህርት ቤት ባለመኖሩ እርሷና መሰሎቿ እውቀትን ፍለጋ ለሰዓታት ይጓዛሉ። በጅማ ዞን ቀርሳን ወረዳ ቡልቡል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ... Read more »

የሴት ወታደሮቻችን አኩሪ ገድል

አስመረት ብስራት ታሪኩ ከተፈፀመ አንድ መቶ ሃምሳ አመታት አልፈዋል። ጊዜው በአፄ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት በ1830ዎቹ መጀመሪያ ግድም እንደነበር ይነገራል። ይህ ዘመን ህግ እንደ ውሃ የቀጠነበት፤ ተፈጻሚነቱም ኃያልና ጠንካራ የሆነበት ብርቱ ዘመን ነበር።... Read more »

መተሳሰር ያለባቸው ወጣትነትና ህልም

መርድ ክፍሉ ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው። የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ... Read more »

የኮቪድ ክትባት መስፈርት በኢትዮጵያ

ምህረት ሞገስ የኮቪድ 19 ክትባት ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ሰምተናል። በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ክትባቱ እንደሚጀመር የተገለፀ ቢሆንም፤ ክትባቱ ምን ያህል አስተማማኝ ነው? የሚሰጠው ለማን እና በምን መስፈርት እንደሆነ... Read more »