“ፋጢማ ቆሬ”ን በጤና ጣቢያ

 ጽጌረዳ ጫንያለው ከ50 በመቶ በላይ ለሚሆን የእናቶች ሞት ምክንያት ከወሊድ ጋር የሚያያዝ የጤና ችግር ነው፡፡ በተለይ በወሊድ ወቅት በሚከሰት የደም መፍሰስ ምክንያት የሚያልፈው የእናቶች ሕይወት ቀዳሚ ቦታን እንደሚይዝ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ያገኘነው... Read more »

“ሴት ሆኖ ይሄን ስራ መስራት በጣም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም ስራው የወንድ እንደሆነ ስለሚታሰብ ነው” – ወጣት ጥሩወርቅ ወርቅነህ

 መርድ ክፍሉ ወጣት ጥሩወርቅ ወርቅነህ ተወልዳ ያደገችው ወሎ ውስጥ ነው። ነገር ግን ውልደትና እድገቷ ወሎ ቢሆንም እናትና አባቷ መምህር በመሆናቸው የተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር ለመኖር ተገዳ ነበር። የተወሰኑ ቦታዎች ማለት ባይቻልም ብዙ ቦታ... Read more »

ድህነትን ለማሸነፍ -ታታሪነት

አስናቀ ፀጋዬ ወጣቶች የራሳቸውን ቢዝነስ አቋቁመው ኑሮን ለማሸነፍ ከሚያደርጉት ጥረት ባሻገር በማህበር ተደራጅተው በልዩ ልዩ የቢዝነስ መስኮች ውስጥ በመሳተፍ ገቢ ለማግኘት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። በተለይ በአሁኑ ወቅት በግል የራሳቸውን ቢዝነስ ከመጀመር ይልቅ መንግስት... Read more »

ችግርን የመፍታት ብልሃት

ራስወርቅ ሙሉጌታ  የሰው ልጅ በምድር ሲኖር ይነስም ይብዛ ይወጣውም አይወጣው ሊገጥሙት የሚችሉ በርካታ ችግሮች መኖራቸው የማይታበል ሀቅ ነው። አንዳንዱ ከባድ የሚባል ችግር ደርሶበት ተጋፍጦት የሚያልፍ ወይንም ደግሞ ከችግሩ ጋር አብሮት የመኖርን ክህሎት... Read more »

አሁንም የአለማችን ከባዱ የጤና ስጋት – ኤች አይቪ ኤድስ

በአስመረት ብስራት የሰው ልጆች ፈተና በበዛበት በዚህ ወቅት ስለ አለማችን አሳሳቢው በሽታ የሆነው ኤች አይ.ቪ ኤድስ እየተረሳ መጥቷል። በሽታው አሁንም አፍላ ወጣቶችን እያሳጣን ባለበት በዚህ ወቅት ስለበሽታው ማንሳት ተገቢ ነው ብለን ስላመንን... Read more »

ተስፋ የተጣለባት ወጣት ተዋናይት – ሊዲያ ሞገስ

 አስመረት ብስራት በሀገራችን ፊልም መሰራት ከተጀመረ አንስቶ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን እያለፈ መሆኑን የፊልሙ ኢንዱስትሪ ውስጥ ያሉ አካላት ሲናገሩ ይሰማል። ተመልካቹም በሚሰሩት ፊልሞች ላይ የመሰለውን አስተያየት ሲሰጥ ይሰማል። በተለይ ግን ‹‹መልክ የሌላት ሴት... Read more »

በዘቢ ሞላ ሐድራ የተገነባው እስላማዊ ቤተ መጻህፍት – ታሪክን ወደፊት

ይበል ካሳ  ዘቢ ሞላ ሐድራ በጉራጌ ዞን ውስጥ ቀቤና ወረዳ ከዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ በሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የአንድ መቶ አስራ አንድ ዓመት ዕድሜ ጠገብ ታሪካዊ የሃይማኖት፣ የባህልና የቅርስ ማዕከል... Read more »

በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመፍታት የታቀዱ አማራጮች

ፍሬህይወት አወቀ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚታየውን የመኖርያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ የሚያስችልና የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ጥያቄ በተቻለ መጠን ለመመለስ ያስችላል ብሎ ያሰበውን አዲስ የመኖሪያ ቤት አማራጭ ይዞ መቅረቡን መጋቢት 14... Read more »

«ወጣቱ ለውጡ እንዲመጣ መስዋእትነት እንደከፈለ ሁሉ፤ ፍሬ እንዲያፈራም የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት» – ወጣት ኤርሚያስ ማቲዮስ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ዋና ጸሐፊ

ራስወርቅ ሙሉጌታ  ለአገር ሰላም መከበር ለልማትና ብልጽግና የወጣቶች ተሳትፎ ቀዳሚውን ድርሻ እንደሚይዝ ይታወቃል። በኢትዮጵያም በተለያዩ ጊዜያት የተከናወኑ ለውጦች የወጣቱ እንቅስቃሴ በስፋት የታየባቸው ናቸው። በቅርቡም ለሃያ ሰባት ዓመታት የነበረው ሥርዓት እንዲቆም በተለያዩ የሀገሪቱ... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ክትባት

በአሥመረት ብሥራት የኖቬል ኮሮና ቫይረስ የመተንፈሻ አካልን የሚጎዳ በሽታ ነው፡፡ በርካታ ሰዎች ቀለል ያሉ ወይም ጠቅላላ ምልክቶች ላይታዩባቸው ይችላል። አንዳንዶች ደግሞ በጽኑ ይታመማሉ፡፡ በተለይ አረጋዊያንና ሌሎች በሽታዎች ያሉባቸው ሰዎች በበሽታው የመጠቃት ወይም... Read more »