ዩኒቨርሲቲዎች የተነጠቁትን ተቋማዊ ነጻነት የማስመለስ ውጥን

በኢትዮጵያ ታሪክ በተለያዩ ጊዜያት እያበቡ የመጡ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን በማስተናገድ በኩል የትምህርት ተቋማትን ያህል የላቀ ሚና የተጫወተ የለም ቢባል አልተጋነነም። ስለ ዓለም የፖለቲካ ሁኔታና በአገሪቱ ስለሚኖረው አንደምታ እንዲሁም ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታን ለመቀየርና ለውጥ... Read more »

በዓላትና የሴቶች የስራ ኃላፊነት

አስመረት ብስራት መቼም በዓል ሲነሳ ለድምቀቱ ሴቶች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። በበዓላት ወቅት ቤት ውስጥ የሚሰሩ ባህላዊ ምግቦችና መጠጦች የሴቶችን እጅ የሚሹ በመሆናቸው የስራ ጫናውን ከባድ እንደሚያደርገውም ይታመናል። በተለይ በስራ ኃላፊነት ላይ ያሉ... Read more »

‹‹የምርጫ ቅስቀሳዎች በምልክት ቋንቋ እንዲተረጎም ማድረግ ውለታ ሳይሆን ግዴታ ነው።››-አቶ ዮሀንስ ጣሰው የኢትዮጵያ ወጣቶች የሠላም የበጎ ፈቃደኛ ማህበር ፕሬዚዳንት

የአንድ ወጣት ምርታማነት የሀገር ምርታማነት ነው። የአንድ ወጣት ስኬት የሀገር ስኬት ነው። የአንድ ወጣት ውድቀት የአገር ውድቀት ነው። የአንድ አገር ሀብት ሰላምና እድገት የሚለካው በሀገሪቷ ብሄራዊ ግምጃ ቤት ባለው ሀብት አይደለም። ይልቁንም... Read more »

የህፃናት ጥርስ አበቃቀልና አመጋገብ

የህፃናት ሐኪም የሆኑት ዶ/ር መሐመድ በሽር፤ የህፃናት ጥርስ እስከ መች መብቀል አለበት? ካልበቀለ ህጻናት መች ወደ ባለሙያ መሄድ አለባቸው? የጥርስ መብቀል ከተቅማጥ በሽታ ጋር ይገናኝ ይሆን? ለሚሉትና ለሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ያካፈሉንን እውቀት... Read more »

ፈር ቀዳጇ የቃቄ ወርድወት

አብዛኞቹ ሴቶች በተፈጥሮ የተሰጣቸውን ፀጋ እንደማይጠሉት ይናገራሉ። በነበረው አስተሳሰብ ምክንያት ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ተፅእኖ ደግሞ ሁሉም በሚባል ደረጃ አይቀበሉትም። የባህል ተፅእኖን ለመቃወም የሚነሱ ሴቶችን ደግሞ “ፌሚኒስት” ወይም “ለሴቶች የወገነ አስተሳሰብ አራማጅ” ተብለው... Read more »

“ለሴቶች ያለኝ ምክር በጭራሽ ተስፋ አለመቁረጥን፣ ፍላጎትን መከተል እና በዙሪያቸው አዎንታዊ ተፅእኖ ለመፍጠር ሁልጊዜ መጣር እንደሚኖርባቸው ነው።” ሰምሃል ጉዑሽ፣ የካባና ዲዛይን መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ

ዘላለም ግርማ  ሰምሃል ጉዑሽ የካባና የዲዛይን መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ናት። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ አርክቴክቸር፣ የሕንፃ ግንባታና ከተማ ልማት ኮሌጅ (EiABC) ውስጥ የአርክቴክቸር ትምህርትን ከተማረች በኋላ ከስዊድን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በዘላቂ... Read more »

የስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ እንቅስቃሴ በወጣቶች እይታ

መርድ ክፍሉ የህብረተሰቡን የነቃ ተሳትፎ ከሚፈልጉ ጉዳዮች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ምርጫ ነው። ምርጫ ከተሳትፎ ባሻገር የአገርን እጣ ፈንታ ለመወሰንና ታሪካዊ አሻራን ለማስቀመጥ የምንጠቀምበት ነው። በኢትዮጵያ ምርጫ የተጀመረው በንጉሣዊው ስርዓት አገዛዝ ዘመን ሲሆን... Read more »

በተማሪነት አቅም ድጋፍ የሚያደርገው ”አንድ ብር ለወገኔ”

መርድ ክፍሉ  በአገሪቱ ባለፉት አምስት ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች በፖለቲካ አስተሳሰብ ልዩነት ሲደባደቡና ሲገዳደሉ ማየት የተለመደ ተግባር ነበር።የራሳቸው የፖለቲካ ዓላማ ያላቸው ግለሰቦች ሃሳባቸውን የሚደግፉላቸውን ተማሪዎች በመሰብሰብ ከፍተኛ ተቃውሞና ውድመት... Read more »

መፍትሄ – በገብረ ጉራቻ አሳሳቢ ለሆነው የሆቴሎች መጸዳጃ ጉዳይ

ሙሉቀን ታደገ የሰው ልጅ እድገት እየጨመረ ሲመጣ እና የህዝብ ብዛቱም በዚያ ልክ ሲሆን ኑሮውን ለማቅለል የተለያዩ የመፍትሄ ሃሳቦችን ሲጠቀም መቆየቱ ይታወቃል።ከዚህ ጋር ተያይዞ የሰው ልጅ የሚደርስበትን ችግሮች ለመቅረፍ ሲል በአንድ አካባቢ የመሰባሰቡ... Read more »

የግላኮማ ምልክቶች፣ መንስኤዎቹና የህክምና መፍትሄዎቹ

አስመረት ብስራት በዓለማችን የአይንን ብርሃን ከሚያሳጡ በሽታዎች መካከል ከአይን ሞራ ግርዶሽ ቀጥሎ በሁለተኛነት የተቀመጠው ግላኮማ ወይም የአይን ግፊት በሽታ ነው። የበሽታውን ምንነት አስመልክቶ በአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ‹‹አል አሚን የአይን ህክምና ማእከል›› ውስጥ... Read more »