ድንበር የሌለው በጎ አድራት ማህበር

ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኝት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተለመደ የመጣ ተግባር ነው:: ነገር ግን የታሰበውን ያክል ወጣቶች ተሳትፎ እያደረጉበት አለመሆኑ ይነገራል:: በተለይ የኮቪድ 19 ወረርሽን ወደ አገሪቱ ከገባ በኋላ ወጣቶች በአካባቢያቸው ተደራጅተው አቅም... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች

በአለርት ሆሰፒታል የውስጥ ደዌ እስፔሻሊሰት የሆኑት ዶከተር ሀይሌ ጫኔን ያገኘናቸው በሆስፒታሉ የኮቪድ 19 ክትባት በሚሰጥበት ማዕከል ውስጥ ነው። የኮቪድ 19 ክትባት ምንነት፤ ጥቅሙ፤ ጉዳቱ፣ ማን መውሰድ አለበት? ማንስ ክትባቱን መከተብ አይችልም የሚሉ... Read more »

ወረርሽኙ የነጠቀን የሀገር ባለውለታዋ እናት- ዘሚ የኑስ

ደግነት ፊታቸው ላይ የሚነበበውን ወይዘሮ በስራ አጋጣሚ አገኝቼ የተመለከትኳቸው እለት ርህራሄ ፍታቸው ላይ ጎልቶ ይነበብ ነበር። በኦቲዝም ዙሪያ በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ ሸብረቅ ደመቅ ብለው ከተሰብሳቢው መካከል ጎልተው ይታዩ ነበር። ቆንጆ በዛ... Read more »

ውሃ መጣች፤ ውሃ ሄደች

በአንድ የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ በቅርቡ የሰማሁትን ነገር መልሼ መላልሼ ሳስበው ሁሌም ይገርመኛል፡፡ ግለሰቡ ለጋዜጠኛው ቅሬታቸውን እያቀረቡ ናቸው፡፡ እሳቸውና የመንደራቸው ነዋሪዎች በውሃ እጥረት ሳይሆን እጦት ክፉኛ ተቸግረዋል፡፡ ፊት በአስራ አምስት ቀን አንድ ቀን ትመጣ... Read more »

ወጣቱና ዲጂታል ቴክኖሎጂ

ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው።የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ ቀጣዩ... Read more »

አቅም የሌላቸውን ተማሪዎች የሚደግፈው ማህበር

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው።የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም ነው።መንግስትም... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለ1 ሺህ 442ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

 “ዒድ አል ፈጥር” በቅዱሱ ረመዳን ወር መጨረሻ እና በሻወል ወር የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚውል የፆም ወር ማጠናቀቂያ ታላቅ በዓል ነው። ሕዝበ ሙስሊሙ ወሩን ሙሉ በፆምና በስግደት፣ እንዲሁም በመልካም ተግባራት አሳልፎ ከፈጣሪ የመጨረሻውን... Read more »

አዲስ መፍትሄ ይዞ ብቅ ያለ የጤና ዘርፍ ጥናት

በኢትዮጵያ ከሰማኒያ በመቶ በላይ የሚሆኑ ህመምተኞች ወደ ጤና ተቋማት የሚሄዱት ለትናንሽ የጤና ችግሮች መሆኑን በዚህ ዘርፍ የተጠኑ ጥናቶች ያመለክታሉ።የህክምና አገልግሎቶችም በበቂ ሁኔታ ተደራሽ ባለመሆናቸው ተቋማቱ በህመምተኞች ሲጨናነቁ ይስተዋላል።የህክምና ባለሞያዎችም በተደራራቢ የሥራ ጫና... Read more »

የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጅ – መካ አደም አሊ

ሀገሬ ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ለመሆኗ ማጠየቂያ የሆኑ በርካታ የቁርጥ ቀን ልጆች አፍርታልች። ሙያቸው ምንም ይሁን ምን “ስለሀገራችን ክፉ ነገር ከምንሰማና ከምናይ እውነቱን ተናግረን እንሞታለን” ያሉ ልጆች ሞልተዋታል። እውነታውን ለተቀረው የዓለማችን ህዝብ ያሳዩ፣... Read more »

‹‹የመረጥነው አካል ቢሸነፍ ምርጫው ተጭበርብሯል ማለት ሳይሆን ሌሎች ሰዎች በብዛት ለሚፈልጉት ሰጥተዋል ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል››- ወጣት ይሁነኝ መሀመድየአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሀፊ

የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር በ1990 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን፤ በከተማዋ የሚገኙ ወጣቶች ማህራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለ23 ዓመታት እየሰራ ይገኛል። ማህበሩ ወጣቱ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ እንዲያደርግ ምርጫዎች በሚካሄዱበት ወቅት ቅስቀሳ በማድረግና በምርጫው... Read more »