‹‹ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ስንገፋ እርሱን እንደጠላን ልናስብ ያስፈልጋል›› አቶ ግዛቸው አይካ የብራይት ስታር ኢትዮጵያን መስራች

ሰውን መውደድ እግዚአብሔርን ከመውደድ ለይቼ አላየውም መርሐቸውም ተግባራቸውም ነው። ለዚህ ደግሞ አስተዳደጋቸው መሰረት እንደሆናቸው ያምናሉ። በተለይ ችግርን እያዩ ማደጋቸው ሌሎችን እንዲመለከቱና ለቁምነገር እንዲያበቁ አግዟቸዋል። መማር ለሰዎች መኖር፣ ከሰዎች ጋር አብሮ ማደግ ነው... Read more »

ሕፃናት ብዙ እንዳያለቅሱ ምን ላድርግ?

ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች ምክር የሚያካፈሉ እናት ናቸው። የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ፤ ልጆቻቸውን አሳድገው ለቁም ነገር አብቅተዋል። ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ሲሆን፤ ለወገኖቼ የተወሰነ ነገር ከልምዴ ባካፍል ብለው በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን መልዕክቶችን... Read more »

አርባዎቹ ውሾች

ልጆች እንዴት ናችሁ ሠላም ነው? አሁን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ተጠናቆ ወደ ፈተና እየተቃረባችሁ እንደሆነ ሰምቻለሁ? ከፈተና በኋላ ለሚመጡት የእረፍት ቀናት ምን አስባችኋል? እኔ በልጅነቴ ብዙ መፅሃፍትን አነብ ነበር፤ እናንተስ? በያላችሁበት ተነጋገሩ እሺ፤... Read more »

̋አልታመምኩም፤ አልተደፈረኩም፤ ምንም ነገረ አልቸገረኝም ግን እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ህልሜን አድኑልኝ” ወጣት ሀና ሀይሉ

የህይወት ፅጌዋ የሚፈነዳው ምንጩ የሚንፎለፎለው በወጣትነትህ ላይ ነው። አባትህን የሚያንገላታው የህይወት ማእበል ለአንተ ለወጣቱ በረጋ ሀይቅ ላይ ወደ ፀሀይ መጥለቂያ እንደሚደረግ የጀልባ ጉዞ ነው። ልብን በደስታ መንፈስ በተስፋ ይሞላል። ወጣት ከሆንክ የቀጠፍከው... Read more »

ድምፃቸው የት ገባ?

ወገን ቁም ነገር ሰንቀን የተዛነፈን ሀሳብ የምንተችበት፣ የተሳሳተን እሳቤ የምናርምበት ወጋ ወጋ የተሰኘው አምዳችን ላይ ዛሬም አንድ ሊታረም በሚገባው ጉዳይ ላይ በማጠንጠን፤ መፍትሄ ሊሆን የሚችል መድሃኒት ቀምመን ታማሚዎቹን ለመውጋት አስበን ብዕራችንን አነሳን፡፡... Read more »

“በአብዛኛው ሥራዬ እረፍቴ ነው” ደራሲ፣ የባህልና ትውፊት ተመራማሪ አንዱዓለም አባተ (የአፀደ ልጅ)

እድገቱ ደብረ ብርሀን ከተማ ነው።በሥራ ምክንያት ወደ ጎንደር፤ ከጎንደር ወደ ባህርዳር ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ተዘዋውሯል።በአማራ ክልል የቴአተር ቡድን ውስጥ ለዘጠኝ ዓመታት በኃላፊነት ሰርቷል። ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ሥነ ጽሁፍ ዲፕሎማ በማግኘት ወደ... Read more »

ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው የተፈጠረው ምቹ ሁኔታና መገናኛ ብዙሀን

ከዛሬ 26 አመት በፊት በኢትዮጵያ ሬዲዮ ይተላለፍ የነበረው “ኢትዮጵያን እንቃኛት” ፕሮግራም ከብዙ ሰው ህሊና ውስጥ የሚጠፋ አይደለም።ኢትዮጵያ ለቱሪዝም መዳረሻ ሀገር መሆኗን የሚያስተዋውቅ ተወዳጅ ፕሮግራም እንደነበርም ይታወሳል።ፕሮግራሙን በመቅረጽና ተወዳጅ እንዲሆን በማድረግ ደግሞ ጋዜጠኛ... Read more »

ከ60 ዓመት በላይ ሀገራቸውን በውትድርና ያገለገሉት የ 110 ዓመቱ እድሜ ባለጸጋ

በቀድሞ ከፋ ጠቅላይ ግዛት በአሁኑ አጠራር ጂማ ዞን፣ ቶባ ወረዳ ልዩ ስሙ ኩረቼ በሚባል ወንዝ አቅራቢያ በ1903 ዓ.ም መወለዳቸውን ይናገራሉ።በልጅነታቸው ከብቶችን በማገድ፤ ከፍ ሲሉም በግብርና ስራ ላይ በመሰማራት ቤተሰቦቻቸውን ያግዙ ነበር።ወይፈኖችን እና... Read more »

ጥበብን መጥራት! ቅርንጫፍ፣ ግንዱና ስሩ

በመንድር ውስጥ የሚኖር እድሜ ጠገብ ዛፍ አለ። ዛፉ ለብዙዎች ጥላ ሆኖ ያገለግላል። የአካባቢው ሰው ሸንጎ የሚቀመጠውም በዚሁ እድሜ ጠገብ ዛፍ ስር ነው። እድሜ ጠገብነቱ የአካባቢው ግርማ ሞገስ አድርጎታል። አንድ ቀን በዛፉ ስር... Read more »

ስለ የአይን አለርጂ ምንነት አንዳንድ ነጥቦች

የሰውነታችን ብርሃን የሆነው አይናችን የአገልግሎቱን ያህል በቀላሉ ጉዳት ላይ ይወድቃል፤ በአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል በኤል አሚን የአይን ህክምና ማእከል ውስጥ የሚሰሩት የአይን ህክምና እስፔሻሊስት ዶክተር ኤሊያስ ኃይሉ እንደሚሉት አብዛኞቹ የአይን ህመሞች በህፃንነት እድሜ... Read more »