የስብዕና ልህቀትና የአስተሳሰብ ለውጥን በመደበኛ ትምህርት ብቻ ማሳካት አይቻልም። ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ በህብረተሰቡ የአስተሳሰብ ለውጥ ላይ የሚሰሩ ማዕከላት እገዛ ያስፈልጋል። የጋራ ጥረት ለውጤት ያበቃል። በአስተሳሰብ ለውጥ ላይ የሚሰሩ ሥራዎች ተከታታይነት ከሌላቸው የሚፈለገውን... Read more »
ዳንኤል ዘነበ አንድ ሕፃን ቅፅበታዊ የመታነቅ አደጋ ከገጠመው እራሱን እስኪስት 15 ሰከንድ ብቻ ሊወስድ ይችላል። የሞት አደጋ በሁለት ወይም በሦስት ደቂቃዎች ውስጥ ብቻ ሊከሰት ይችላል። ይህም የሚሆነው ወደ አዕምሮ የሚሄድን የደም የኦክስጅን... Read more »
አንተነህ ቸሬ ገና በታዳጊነታቸው የጀመሩት ሰዎችን የመርዳት ተግባራቸው እስከሕይወታቸው ፍፃሜ ድረስ አብሯቸው ዘልቋል። 60 ዓመታትን ያስቆጠረው የበጎ አድራጎት ሥራቸው ከ250ሺ የሚበልጡ ዜጎችን የትምህርት፣ የጤናና የሰብዓዊ ድጋፍ እድል እንዲያገኙ አድርጓል። ብዙዎችን ባስደነገጠና ባስገረመ... Read more »
ብዙዎቻችን ቀለብ የመስፈር ነገር ሲነሳ በአእምሯችን የሚከሰትልን በልጅና በወላጆች በተለይም በህጻናት ልጆችና በአባት መካከል ያለው ግንኙነት ብቻ ነው። ነገር ግን በኢትዮጵያ ህግ እያንዳንዱ ሰው ራሱን ለማስተዳደር አቅም ሲያንሰው ቤተሰቦቹን እህት ወንድሞቹን እንዲሁም... Read more »
የዚህ ጽሑፍ ዋና አላማ ስለ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘንድ የሚታወቁትን፣ በአደባባይ የሚታዩትን፣ በእለት ተእለት የሚፃፉ የሚነገሩትን እውነታዎች ማንሳት ሳይሆን፤ በምትኩ የተዘነጉትን፣ አንዳንዴም እውነት ሁሉ የማይመስሉትን፣ በተለያዩ አውዶች ሊጠቀሱ እየተገባቸው ችላ የተባሉትን፤ ብርሀናቸው የደበዘዘውን... Read more »
ምርጫ 2013 ሊካሄድ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል። ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የድምጽ መስጫ ቀን ሆኖ መወሰኑ ይታወቃል። በፀጥታ ችግሮችና በሌሎች ምክንያቶች ሰኔ 14 ቀን ድምጽ መስጠት በማይቻልባቸው በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች ደግሞ... Read more »
የህፃናት የተሟላ እድገት መኖር ሰው በመሆን ሂደት ውስጥ ጤናማ ለመሆን መሠረት ነው። ህፃናት ደስተኛና ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ ከሚያስፈልጓቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛው ምግብ ነው፤ ለጤናማ ዕድገት ጤናማ ምግብ እጅግ ወሣኝ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች... Read more »
በኢትዮጵያ ታሪክ በተለያዩ ጊዜያት እያበቡ የመጡ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን በማስተናገድ በኩል የትምህርት ተቋማትን ያህል የላቀ ሚና የተጫወተ የለም ቢባል አልተጋነነም። ስለ ዓለም የፖለቲካ ሁኔታና በአገሪቱ ስለሚኖረው አንደምታ እንዲሁም ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታን ለመቀየርና ለውጥ... Read more »
በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ግቢ ውስጥ ቡናና ሻይ በማቅረብ ትታወቃለቸ። በጣም ቀልጣፋና ፈገግታ ከፊቷ የማይለያት ወጣት ናት። ማልዳ ከድርጅቱ ሰራተኞች ቀድማ በመገኘት ለመስተንግዶ የሚሆናትን ሻይ ቡና ለማደረስ ጠደፍ ጠደፍ ትላለች። በማንኛውም ሰአት ስትጠራ... Read more »
ወይዘሮ መዓዛ መንክር ክሊኒካል ሣይኮሎጂስት ሲሆኑ፤ የልጆች አዕምሮ ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ ይሰራሉ። ለወላጆች ይበጅ ዘንድ ይኼንን ሀሳብ አካፍለውናልና እናመሠግናለን። “በመጀመሪያ ሁላችንም ልጆችን ከጥቃት እንከላከል። በልጆች ላይ ክፉ የሚያደርጉትን ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ድምፃችንን... Read more »