የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል ሁለት ባለፈው ሳምንት በቤተሰብ አምድ እትማችን በኢትዮጵያ ያለው የጋብቻና ፍቺ ህጋዊ አካሄድና ውጤቶቹ እንዴት ይታያሉ ስንል በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር የሆኑትን የህግ ባለሙያውን አቶ እንዳልካቸው ወርቁን... Read more »

ፍልስፍናችን እና ያለበት ይዞታ

አንዳንዴም ፍልስፍናን የሆነ ቋጥኝ ነገር እናደርገውና አጠገባችን ያሉ፤ የራሳችን፣ የፍልስፍናዎቻችን መገለጫ የሆኑ ጥቃቅን ጉዳዮችን፤ የእኛነታችን መለያ፣ ማሳያ ወዘተርፈ የሆኑትን ልብ ሳንል እንቀራለን። ይህም ይጎዳናል፤ ጎድቶናልም። ችግሩ ሰም እና ወርቅ (እዚህ ጋ ተሰማ... Read more »

በእውቀትና በብስለት የተመራ አገራዊ ጥብቅና ያሻል!

አንተነህ ቸሬ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ባለፈው ጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ የኢትዮጵያን፣ በተለይም የትግራይን ሕዝብ ከጠላት በሚጠብቀውና ለትግራይ ሕዝብ ብዙ ውለታ በዋለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ... Read more »

የህፃናት ሆድ ድርቀት

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህፃናት ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ፋሲል መንበረ ስለህፃናት ሆድ ድርቀት ይሄንን ብለውናል። መልካም ንባብ። ህፃናት ልክ እንደ መልካቸው ሁሉ የአንጀታቸው ባህሪ የተለያየ ነው። አንዳንድ ህፃናት በጠቡ ቁጥር ካካ... Read more »

የተማሪዎች የምርጫ ሥርዓት ለሀገራዊ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ

በኃይሉ አበራ ዴሞክራሲ የህዝብ ውክልና ያለው አስተዳደር ቢሆንም፣ እኩልነት ነጻነትና ደህንነት የዴሞክራሲ አንኳር አሴቶች በመሆናቸው እነዚህን መንከባከብ እና በትውልዱ ውስጥ ማሳደግ ያስፈልጋል። በመሆኑም ዴሞክራሲ ላይ ህይወት የሚዘራው ነጻና ፍትሐዊ ምርጫ በማካሄድ ነው።... Read more »

ጠንካራ የወጣት ሴት ተምሳሌት

ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው። የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ... Read more »

”ምርጫው ያለማንም ጣልቃ ገብነትና ምንም አይነት የመንግስት ተጽዕኖ ሳይኖር የተከናወነ ነው›‘ አቶ ብርሃኑ በቀለ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ የተቋቋመው በኢፌዴሪ ሲቪል ማህበረሰብ ኤጀንሲ በአዋጅ 2011 ነው። ሊጉ የተቋቋመው በመጀመሪያ ወጣቱን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ ነው። ሁለተኛው ዘላቂ ሰላም በአገሪቱ እንዲሰፍን የበኩሉን ሚና እንዲጫወት ታስቦ ነው።... Read more »

ብዙ ራዕይ ሰንቆ ድጋፍ የሚያደርገው ”ሄኖን‘

መርድ ክፍሉ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካሞችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው። የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ... Read more »

በአጭር የተቀጨው ምዕት ዓይና ምሁር

የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ በኢትዮጵያ የምሁራን ታሪክ ውስጥ ልዩ ስፍራን የያዘ ወቅት ነው።ዘመናዊውን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ለመቋደስ እድል ያገኙት ኢትዮጵያውያን ምሁራን ያገራቸው ኋላ ቀርነት እያብከነከናቸው ለውጥ ለማምጣት በጽሑፋቸውም በተግባራቸውም ታግለዋል።በብዙ ተመራማሪዎች ዕይታ... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል አንድ የአንድ ሀገር ወይም ማህበረሰብ መሠረት ቤተሰብ እንደሆነ ይታወቃል።ይህ የሕብረተሰብ መሠረት የሆነው ቤተሰብ የሚመሰረተው በተለያየ መልኩ ቢሆንም መስራቾቹ ግን የህብረተሰቡ አካል የሆኑት ሰዎች (ወንድ እና ሴት) የሚፈጸሙት ጋብቻ ነው።ይህ ትልቅ ቦታና... Read more »