ድንቅ የፈጠራ ውጤቶች በቴክኒክና ሙያ ዓውደ ርዕይ

የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ በኢትዮጵያ በተጨባጭ በግብርናው ዘርፍ ከአርሶና አርብቶ አደሩ ጎን ሆነው ድህነትን የተፋለሙ በሺህዎች የሚቆጠሩ የግብርና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችንና በጤና ዘርፍ 80 በመቶ የመከላከል ሥራ ለማከናወን በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ የገጠርና... Read more »

ሕይወት ቀያሪ ድጋፍ ለእናቶች

ወይዘሮ መሠረት በሻዳ ትባላለች። ምትኖረው እዚሁ አዲስ አበባ ጠመንጃ ያዥ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። ባለትዳርና የአራት ልጆች እናት ነበረች። ባሏ መጠጥ ጠጥቶ እየመጣ ይደበድባታል። ለልጆቿ ስትል ሁሉን ችላ ብትኖርም በመጨረሻ አንገሽግሿት ከባሏ... Read more »

 ጉምቱው የጥበብ ሰው ነብይ መኮንን

ዕውቁ ገጣሚ፣ ደራሲ፣ የቴአትርና የቴሌቪዥን ድራማ ጸሃፊ ነብይ መኮንን ወደዚህች አለም የመጣው በ1964 ዓ.ም በናዝሬት ከተማ ነው። ዕድሜው ለትምህርት እንደደረሰም ናዝሬት በሚገኘው አጼ ገላውዴዎስ ትምህርት ቤት ገብቶ ትምህርቱን ተከታትሏል። ጉምቱው የጥበብ ሰው... Read more »

 ሴቶችን ከጥቃት ነጻ የሚያደርገው የ”ዜሮ ፕላን” ማዕከል

ከጥቂት ዓመታት በፊት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ያቋቋመውን የ“ዜሮ ፕላን” ማዕከል ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ጎብኝተው ልምድ ይወስዱ ዘንድ እንደጠራቸው ወይዘሮ መሰረት አስራት ያስታውሳሉ። እርሳቸውም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶችና ኤች.አይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተር እንደመሆናቸው በወቅቱ... Read more »

 አምስት ሰው መጫን የሚችል ሞተር ሳይክል – በቴክኒክና ሙያ አሠልጣኞች

ሰዎች ሥራዎቻቸውን ለማካሄድ በሚያደርጉት ጥረት ችግሮች ሊገጥሟቸው ይችላሉ፤ ችግሮቹን ለማሸነፍ ደግሞ ከችግር መውጫዎችን ያበጃሉ። ከእነዚህ መውጫዎች መካከል የፈጠራ ሃሳቦች ይጠቀሳሉ። አብዛኛዎቹ የፈጠራ ሃሳቦችም ለችግሮች መፍትሄ ለመፈለግ በሚል የሚመነጩ መሆናቸው ይገለጻል። በተለያዩ የሙያ... Read more »

ኢትዮጵያን በዓለም ያሳወቁ

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? የክረምቱን ወቅት ከዚህ ቀደም በተነጋገርነው መሠረት በንባብ፣ በሥልጠና፣ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የጋራ ጊዜ በማሳለፍ፣ አቅማችሁ በፈቀደው መጠን ደግሞ ቤተሰባችሁን በመርዳት እና በተለያዩ ሁኔታዎች እያሳለፋችሁ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆች... Read more »

እንኳን ሰው ዝናብ አይደርስበትም – የተባለላቸው – አትሌት ሀጂ ቡልቡላ

ኢትዮጵያ የብዙ ደማቅ ታሪክ ሰሪ ሀገር መሆንዋ የታወቀ ነው፤ ይሁንና ታሪካቸው በአግባቡ በወረቀት ላይ የሠፈረው የጥቂቶቹ ብቻ ነው። በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት... Read more »

ውሳኔ ብቻውን ውሳኔ ነው?

የሰዎች የእለት ተእለት ክዋኔ በውሳኔ የተሞላ ነው:: በእያንዳንዱ የሕይወት እንቅስቃሴያቸው ውስጥም ሰዎች የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳልፋሉ:: ከዚህ አንፃር ውሳኔ የሰው ልጅ አንዱ የሕይወት አካል እንደሆነ ይቆጠራል:: የሰውን ልጅ ከፍና ዝቅ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥም... Read more »

የነብስ አድን ክትባት ዘመቻ

አንዳንድ ጊዜ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት የጤና አገልግሎቶች ሊቋረጡ ይችላሉ:: ይህንኑ ተከትሎ በተለይ ሴቶችና ህፃናት ተጎጂ ይሆናሉ:: በኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት በርካታ የጤና ተቋማት ወድመዋል:: በዚህም በርካቶች ከጤና... Read more »

ልዩ ፍላጎትን በአካቶ

ከኦቲዝም ጋር የሚኖሩና የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ልጆች ባደጉት ሀገራት ትምህርት ቤት ገብተው ለመማር አይቸገሩም:: ክህሎታቸውን ለማዳበር የሚያስችሉ፣ ለእነርሱ ተብለው የተዘጋጁ ማዕከላት ከመኖራቸው ባሻገር በመደበኛው ሥርዓተ ትምህርትም ታቅፈው ለመማር የሚያስችላቸው ቅድመ ሁኔታዎች... Read more »