የእገሊትን ጠባሣ ያየ በእሣት አይጫወትምና ኮሮና ሣያጠፋን እንከላከለው

የተለያዩ ሀገራት በወረርሽኙ በከፍተኛ ሁኔታ ሲፈተኑ ኢትዮጵያ ግን ከሁለተኛው ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየወጣች ነበር። የእፎይታ ገዜ አግኝታ ነበር። ነገር ግን ሦስተኛው የኮቪድ ዝርያ ለመታየቱ፤ በየዕለቱም የሚመረመሩ ሰዎች ቁጥራቸው እየጨመረና ከሦስት እጥፍ... Read more »

የቴክኖሎጂ አቅም ለማሳደግ የተጣለው መሠረት እና በጎው ጅማሮ!!

በሀገር ዕድገትና በማህበረሰብ ልማት ላይ ትልቅ ሚና እንዳለው እና በእውቀትና ክህሎት የበለፀገ ዜጋን ለማፍራት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ድርሻው ከፍተኛ ነው። ቀድመው በዚህ ዘመን ሳይንስ የማይተካ ሚና እንዳለው የተረዱ ሃገራት ሳይንስና ቴክኖሎጂን በማሳደግና ከቱርፋቱ... Read more »

ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ለ2013 ዓ.ም ተመራቂዎች መልዕክት አስተላለፉ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ለ2013 ዓ.ም ተመራቂዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ምሩቃንና ሥልጠና አጠናቃቂዎች፤ ወቅቱ በአገራችን የዘመን አቆጣጠር መሰረት የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ምሩቃንንና ሰልጣኝ አጠናቃቂዎችን... Read more »

የነብርና የፍየል ግልገል

ልጆች እንደምን ናችሁ? የባለፈው የትምህርት ዘመን ተጠናቆ ውጤት ተቀበላችሁ አይደል? እንዴት ነበር? መቼም የኔ ልጆች ጎበዞች ስለሆናችሁ አንዳችሁም ዝቅተኛ ውጤት እንደማታመጡ እርግጠኛ ነኝ። ልጆቼ በክረምት የእረፍት ወራት ንባብን ተቀዳሚ ስራ ማድረግ በነገሮች... Read more »

የመጀመሪያዋ የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ – እሌኒ መኩሪያ

ሁሌም ፈር ቀዳጅነት ከታሪክ ጋር ያስተሳስራል። ሴት ክብሯ ጓዳዋ ነው በሚባልበት በዚያ ዘመን ከቀዳሚዎቹ የቀደመች፤ በቆንጆ ፈገግታ በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ያለች ሴት 60 ዓመታት የኋልዮሽ ተመልሰን እንድናነሳት ሞት አስገድዶናል። ሞት የመኖር አካል... Read more »

ክረምት ከበጋ የሚፈራረቀው የወጣቱ ኑሮ

ክረምትና በጋ ፣ ቆላና ደጋ የየራሳቸው ተፈጥሯዊ ባህሪ አላቸው:: ሰው ኑሮውን ለማሸነፍ ሲል ወቅቱ ወይም አካባቢው የሚፈልገውን ስራ እየሰራ ይኖራል:: በቆላማው የአየር ንብረት የሚፈለግ አንድ ነገር በደጋማው የአየር ንብረት ላይፈለግ ይችላል:: የምግብ... Read more »

ቁም! ቁሚ!

ድንገት ሰዎች በተሰበሰቡበት አካባቢ ይደርስና “ቁም” ይላል፤ ሴት ከሆነች ደግሞ “ቁሚ”:: ለመጀመሪያ ጊዜ ድርጊቱን የታዘበ ሰው ደንግጦ ምላሽ ይሰጣል:: አካባቢዎችን እየቀያየረ ይህንኑ መልእክቱን ያቀርባል:: ግለሰቡን የሚያውቁ ሰዎች “አውቆ አበድ” ይሉታል:: አውቆ ያበደ... Read more »

አባሮሽ …

ብራ ሆኖ የዋለው የመስከረም አየር ምሽቱን ቀለል ያለው ይመስላል:: በዝናብና ጭቃ የከረመው መሬት ስፍራውን በአረንጓዴ አለምልሞት ይታያል:: ነፋሻማው ቀን በስሱ የሚወርደውን ካፊያ ለማባረር ትግል እየገጠመ ነው:: አንድ አፍታ ሽው የሚለው ንፋስ የመንገዱን... Read more »

<<ማንኛውም ሰው ዝምታን መምረጥ የለበትም፤ ያለውን እውቀት ለሌሎች መስጠት ይኖርበታል፣ ምክንያቱም እየታገልነው ያለው ኃይል ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚታገለውን ነው>> ወጣት እየሩሳሌም ክብረት የዲያስፖራ የሰላም ጓድ ጥምረት የፕሬስ ሴክሬታሪያት

በኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በውስጥና በውጪ ከፍተኛ ጫናዎች እየተደረጉ ይገኛሉ። በአገሪቱ ውስጥ ያለው ግጭት በመባባሱ ለውጭ ጫና መንገድ ከፍቷል። በተጨማሪም የህዳሴ ግድቡ ድርድር ኢትዮጵያ አቋሟን ባለመቀየሯ ከፍተኛ ለሆነ የውጪ ጫና እንደዳረጋት... Read more »

በትምህርት ቤት ውስጥ እየጎለበተ ያለው የበጎነት ስራ

የተጓዳኝ ትምህርት ከክፍል ውጭ በተማሪዎችና በመምህራን ፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ ከመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም ወይንም የክፍል ውስጥ የመማር ማስተማር ሂደት ውጭ ባለው ሰዓት የሚፈፀም ነው። የተጓዳኝ ትምህርት ምንጭ ከማህበራዊ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ባህልና... Read more »