‹‹በምክር ቤት ውስጥ እያለሁ የገጠመኝን ተግዳሮት ፊት ለፊት በመጋፈጤ ከስራ እስከመታገድ ደርሻለሁ››ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

ከአፍ እስከገደፉ በወጣት ሴቶች የተሞላው አዳራሽ ፀጥ ረጭ ብሏል። ከወይዘሮዋ አንደበት የሚወጣው ቃል አንዱም እንዲያመልጣቸው የፈለጉ የሚመስሉ ጆሮዎቸ በጉጉት ተቀስረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ̋የህይወት ልምዴን አካፍላለሁ” በሚል... Read more »

በኪራይና በፕላስቲክ ቤት የሚፈራረቀው የቤተሰብ ህይወት

የሥራ ጉዳይ የህልውና ጉዳይ መሆኑ እርግጥ ነው። ይሁን እንጂ ገንዘብ ማግኛ ብቻ ሳይሆን ገንዘብ መቆጠቢያ፤ የጤና መጠበቂያም ነው። ሥራ በመዋልና አለመዋል መካከል ያለው የወጪ መጠን የትና የት ልዩነት እንዳለው ሁሉም የሚያውቀው ሲሆን... Read more »

ያከበርከው፤ ያከበርሽው በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

“ቁራሊዮ፤ ቁራሊዮ…” የሚለው ድምጽ ሲሰማ የሰፈሩ ልጆች ግርር ብለው ይወጣሉ። የቁራሊዮው መምጣት የሚያስደስታቸው ቁራሊዮ ሥራውን ጨርሶ ሲሄድ ሁሌም እየደጋገመ የሚናገራትን ንግግር ለማድመጥ ነው። ንግግሩን ልጆቹ ሰምተው እርሱ ከአካባቢው እስከሚለይ ድረስ በዜማ ይደጋግሙታል።... Read more »

የቂመኛው ዱላ

ቅድመ-ታሪክ የልጅነት ዕድሜውን በገጠሩ መስክ ሲቦርቅ አሳልፏል። ቤተሰቦቹ ለሱ ያላቸው ፍቅርና እንክብካቤ የተለየ ነበር።ዕድሜው ከፍ እንዳለ ትምህርት ቤት ላኩት ። በልጃቸው ተስፋ ያደረባቸው እናት አባት ስለነገው መልካሙን አሰቡ። ዛሬን በርትተው ልጅ ቢያሳድጉ፣... Read more »

ከወጣቱ የሚጠበቀው ሀገርን የማዳን ዘመቻ

የኢትዮጵያ ሕዝብ የወያኔ አሸባሪ ቡድን የነበረበትን ችግር እያወቀ እንኳን ብዙ ዕድሎችንና ሃያ ሰባት የመታረሚያ ዓመታትን ሰጥቶታል። አሸባሪ ቡድኑ ግን በሤራ ተጠንስሶ በጥፋት ያደገ ነውና፣ የሚብስበት እንጂ የሚታረም አልሆነም። ይህ የጥፋት ኃይል በሕዝብ... Read more »

ድንበር ተሻጋሪው የወጣቱ ደጀን

በአሜሪካ፣ የተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት፣ በደቡብ አፍሪካ እና በሌሎች በርካታ ሃገራት ተዘዋውረው የመንፈስ ከፍታን የሚሰጡ ሰብዓዊ ሥራዎችን ሠርተዋል። በተለይ ወጣቱን ካለመኖር ወደ ህይወት ጎዳና በመመለስ ረገድ ያከናወኗቸው ተግባራት ለብዙዎች ምሳሌ የሆኑና ለእናት ሃገራቸው... Read more »

የጨቅላ ሕፃናት የእንቅልፍ ማጣት ችግር

አንዳንዴ እስከ አሥር ቀን የረዘመ የህፃናት እንቅልፍ ማጣት አጋጠመን የሚሉ እናቶች ይደመጣሉ። ህፃናቱ በእንቅልፍ እጦት የተነሳ ሲነጫነጩ ብሎም አምርረው ሲያለቅሱ መመልከት ለወላጆችም እጅግ ፈታኝ ነገር ነው፤ የጨቅላ ህፃናት የእንቅልፍ ማጣት ችግር ከምን... Read more »

የቤተሰብ ግንኙነትና የይቅርባይነት ፋይዳ

ይቅርታ በተፈጥሮ ባህሪው ስህተት የማያጣው የሰው ልጅ ከመሰሉ ጋር ለሚኖረው አብሮነት ወሳኝ አስተዋጽኦ አለው። በምድር ላይ ፍጹማዊ የሆነ፤ ከስህተትና ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ከመከወን አልያም ከመናገር የጸዳ ሰው ስለማይኖር እያንዳንዱ ሰው በተለያዩ አጋጣሚዎች... Read more »

ሻቃ በቀለ – የመድፉ ጌታ

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት።ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል።መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ በግንባር... Read more »

ቅናት

አንድ ሰው የቱንም ያህል ሀብት ቢያፈራ፣ ምንም ዓይነት ጥሩ ባህርይ ወይም ደግሞ የቱንም ያህል ስኬታማ ቢሆን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የቅናት ስሜት ሊያድርበት ይችላል። የተፈጠረው የቅናት ስሜት የሚስተናገድበት መንገድ ግን ከሰው ወደ ሰው... Read more »