የማይበገር የጤና ስርአት – ቀጣዩ የትኩረት አቅጣጫ

በስድስተኛው የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ አመት የስራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ስነስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ‹‹ከመንግስት የጤናው ዘርፍ የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ውስጥ አንዱ በሽታን መከላከል... Read more »

‹‹ነገን ማሰብ ማለት ወጣትነትን ለነገ ማስቀመጥ ወይም መቆጠብ ነው››ዳኜ ቤክሲሳ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የማዕረግ ተመራቂ

ወጣትነት አፍላነት ነው።እሳቱ ከቀዝቃዛው የማይለይበት።ለመንፈሳዊም ሆነ ለሌላ ነገር በቀላሉ መጋል እና በቀላሉ መቀዝቀዝም ነው። ካለማስተዋል የተነሳ ውሳኔን አስር ጊዜ መቀያየር፣ በቀላሉ መደሰትና በቀላሉ ማዘን ያለበት፣ በቀላሉ ወደ ፍቅር መግባትና በቀላሉ ወደ ጥላቻ... Read more »

አብርሃ በሃታ- መቄዶንያ የሀገር ባለውለታዎች ቤት

በሀረር ከተማ ደከር ሶፊ ወረዳ ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኘው ሰፊና በዛፎች በተሞላው ግቢ ነፋሻማውን አየር እየተመገቡ የሚንቀሳቀሱ በርከት ያሉ አረጋውያን ከወዲህ ወዲያ ሲንቀሳቀሱ ይታያሉ። በሌላው አቅጣጫ ደግሞ ሰብሰብ ብለው በተደረደረ ነጫጭ ኩባያዎች... Read more »

አንጋፋው የወጣቶች ማህበር – ወወክማ

ወወክማ «ወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማህበር» ከተመሰረተ አንድ መቶ ሰባ ስድስት ዓመት ሆኖታል። የተመሰረተው በእንግሊዝ ሀገር ሲሆን በአሁኑ ወቅት በበርካታ ሀገራት ስራውን እየሰራ ይገኛል። ማህበሩ በኢትዮጵያ ስራውን የጀመረው ደግሞ በአጼ ሃይለ ስላሴ ዘመነ... Read more »

የተስፋ የጎዳና ልጆች ማቆያ – በሀረር

ወጣት ተስፋ አለባቸው ይባለል ተወልዶ ያደገው በሀረር ከተማ ነው፤ ሀረር የሀገር ልጅ በጎ አድራጎት ማህበር መስራችና ሊቀመንበርም ነው። ተስፋ ወላጅ አባቱን የማያውቀው ሲሆን እናቱንም በሞት የተነጠቀው ገና የሰባት ዓመት ታዳጊ ልጅ እያለ... Read more »

ተጎጂ ሴቶችን ማዕከል ያደረገው ከ 90 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ

የእናትነትን፣ እህትነትን፣ ልጅነትንና የትዳር አጋርነትን ፀጋ የተጎናፀፉት ሴት ልጆች በሕብረተሰብ ውስጥ ያላቸው ውክልናና ኃላፊነት ድርብርብ ነው። የሀገርና የወገን አጋርነታቸውና አለኝነታቸውም የዚያኑ ያህል ይገዝፍና ይጎላል። ሩቅ ሳይኬድ አሁን በወቅታዊ የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ እየሰጡት... Read more »

አዲሱ የትምህርት ዘመን – ኮቪድን የመከላከል ዝግጅት

መስከረም ከትርጉሙ ጀምሮ ታሪኩ ብዙ ነው። ይሁን እንጂ የእኛ ትኩረት ወቅቱን ታሳቢ ባደረገ መልኩ አንድ ጉዳይ ሲሆን እሱም ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር በተያያዘ የተደረገውን ዝግጅት የሚመለከት ይሆናል። መስከረም በኢትዮጵያዊያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መልክት

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ስለ መስቀል በዓል ስናነሣ አንድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ አለ። ከፈተና በኋላ ድል፣ ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመውደቅ በኋላ መነሣት እንደሚኖር። የጠፋ ሁሉ ጠፍቶ እንደማይቀር፤ የመስቀሉ ታሪክ ያስተምረናል። ባለፉት... Read more »

የሥራ ትንሽ እንደሌለ በተግባር ያሳየች ወጣት

ብዙዎቻችን ‹‹የስራ ትንሽ የለውም›› የሚለውን አባባል ከንድፈ ሀሳባዊ ፍችው በዘለለ አናውቀውም። አንድ የሆነ ስራ እንድንሰራ ምክር ሲሰጠን አይመጥነንም በሚል እጃችንን አጣጥፈን የተቀመጥነውን ቤቱ ይቁጠረን። ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚጥሩ ሰዎች ግን ስራ አይመርጡም፤ ‹‹የስራ... Read more »

የጥርስ ሕመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄዎቹ

የጥርስ ህመም ከካንሰር ቀጥሎ ከባድ የሚባል የህመም ዓይነት ነው። ብዙ ጊዜም ታካሚዎች ከህመሙ ለመዳን ሲሉ ጥርሳቸው እንዲነቀል ሀኪሙን ሊያስገድዱ ይችላሉ። እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ቢኖሩም ታማሚው ጥርሱ በመነቀሉ ሊያጣቸው የሚችሉ ነገሮችን በማስረዳትና ጥርሱን... Read more »