የጸረ ቅኝ አገዛዝ አንቂና ፖለቲከኛ ነበሩ፤ እአአ ከ1961 እስከ 1962 ቀድሞ ታንጋኒካ ትባል የነበረችው የዛሬዋ ታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትርና ፕሬዚዳንት ሆነው አገልግለዋል።ሀገሪቱ ታንዛኒያ መባል ከጀመረችበት ከ1964 እስከ 1985 የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ሰርተዋል። ከታንጋኒካ... Read more »
በዚህች ምድር ስንኖር እያንዳንዳችን የየራሳችን የሕይወት ፍልስፍና አለን። ኑሯችንንም የምንመራው በአሰብነውና መሆን በምንፈልገው ልክ እንደሆነ ብዙ ማሳያዎችን መጥቀስ ይቻላል። እነዚህ አካላት የነገ እጣ ፋንታቸውን ጭምር በእጃቸው ይዘው የሚዞሩ ናቸው። ፍላጎታቸውን ለማሳካት ከጣሩበትና... Read more »
ማርጀታችን ሲታወቀን ሁላችንም የኖርንበትን ጊዜ ወደ ኋላ ለመመለስ ይቃጣናል። ይሁንና ይህ የሚሰራው በሳይንስ ልብወለድ ላይ ብቻ ነው። ይሁንና በገሃዱ ሳይንስ ሰዎች በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው የሚያደርጓቸው መጥፎ አመሎች ለእርጅና እንደሚያበቁና ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ... Read more »
ከዓለም ሕዝብ አንድ አምስተኛ ያህሉ እርዳታ የሚሻ የአእምሮ ጤና ችግር ያለበት መሆኑን በቅርቡ ከዓለም ጤና ድርጅት የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህ ውስጥ ከ76 እስከ 86 ከመቶ ያህሉ ደግሞ ህክምና ያላገኙ የአእምሮ ጤና ችግሮች... Read more »
ቢጠጣ ጥም የሚቆርጥ፣ለምግብ ውህደትና ጤናን ለመጠበቅ አስፈላጊ፣ለምግብ ማብሰያ፣የግልና የአካባቢን ንጽህና ለመጠበቅ፣ለልማት ሥራ ለእነዚህና ለሌሎችም ዘርፈብዙ ጥቅሞችና ግልጋሎቶች የሚውለው ውሃ ሕይወት ስለመሆኑ ጥናትና ምርምር ሳያስፈልግ ፍጥረታት ሁሉ የሚመሰክሩለት ሀብት ነው። ሰው ካለውሃ በህይወት... Read more »
በአካባቢው ያሉ ዕድሎችን ፈጥኖ በመጠቀም ያምናል። ዕድሎቹ በጎና ጎጂ መሆናቸውን ቀድሞ በጽሞና መለየት እንደሚገባም ይመክራል። አቅጣጫው በወጣትነት ዘመን ስኬታማ ለመሆን ሁነኛ መንገድ መሆኑንም ከራሱ ተሞክሮ በመነሳት ይናገራል። ሆኖም ሳይመረምሩ በስሜታዊነት ተነሳስቶ መጠቀም... Read more »
ኢትዮጵያ ሰፊ የእርሻ መሬት፣ ምቹ የአየር ንብረት፣ ሁሉንም አይነት ምርቶች ለማምረት የሚያስችል የተለያዩ የግብርና ስነ-ምህዳር ቀጣናዎችን የመሳሰሉ የተፈጥሮ ሃብቶችን ከመታደሏ በተጨማሪ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርብ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲሁም የሰለጠነ እና በተመጣጣኝ ክፍያ ሊሰራ... Read more »
ፓርላማ ስልጣኑንና ሉዓላዊነቱን በቀጥታ ከሚወክለው ህዝብ ያገኛል። ከስልጣኑም ቀዳሚው የህዝብ ውክልና ሥርዓት ሲሆን ሥርዓቱ የሰልጣኖች ሁሉ ቁንጮ ነው። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2014 ዓ.ም የሥራ ዘመን በይፋ መከፈትን ባበሰሩበት... Read more »
ሁሌም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር “አዲስ” ሆነው ከተፍ ከሚሉት ሁነቶች አንድ ከሁለት እስከ ሶስት ወራት ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶች መከፈት ሲሆን፤ ይህም ሚሊዮኖችን የሚመለከት ዐቢይ አገራዊ ጉዳይ ከመሆኑ አኳያ በየዓመቱ የብዙዎችን ትኩረት... Read more »
ህይወት ለጠቢባን ህልም፣ ለሰነፎች ጨዋታ፣ ለሀብታሞች ፌሽታና ለድሆች ፈተና ነች ይባላል። ምክንያቱም በቆየንበት ዘመንና እድሜ ጥበቡን መረዳትና በዚያ መኖር ካልቻልን ስንፍናው ቤታችን ይሆንና መቀለጃ ያደርገናል። ዘላለም አስር ሞልቶ አያውቅም የሚለውን አባባል እንድንኖረውም... Read more »