‹‹ከትልቅ ሰው ጋር መዋል የወደፊቱን ማንነት መተንበይ፤ ራስን ማወቅ ነው›› – ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የተግባር ምክርቤት የአውሮፓ ተጠሪ

ሕይወትን አንዳንዶች ሰዎች በግላቸው ዝናን ለማግኘት ወይም ለማደግና ኑሮን ለማሸነፍ የሚቀመጡበት ተመልሰው ተሽከርካሪ ወንበር ነው ይሉታል። ምክንያታቸው ሁሉም ወደ አንድ ስፍራ ወይም ወደ ተለያየ ቦታ ይጓዛልና ነው። አንዳንዶች ደግሞ ከዚህ የተለየ ትርጉም... Read more »

በእንብርክኩ ተጉዞ የተማረው አካል ጉዳተኛ የህይወት ውጣ ውረድ

ራሲሞ ከባ ይባላል። የተወለደው በምዕራብ ወለጋ ዞን መንዲ ወረዳ ነው። ለቤተሰቡ አራተኛና የመጨረሻ ልጅ ሲሆን ሦስት ታላላቅ እህቶች አሉት። አባቱ ገና የዘጠኝ ወር ልጅ እያለ ነው የሞቱት። እንደአባትም እንደእናትም ሆነው ያሳደጉት እናቱ... Read more »

የተማሪ ቤት፤ የእምነት ቤት በምናባችን ወደ …

በምናባቸውን ወደ አንድ ምንም ወደሌለበት ባዶ ቦታ እንሂድ። አካባቢው ላይ የሚታይ ምንም ዓይነት ነገር የለም። ቤት የለም፤ ተሽከርካሪ የለም፤ ሱቅ የለም፣ ሞባይል የለም፣ ቲቪ የለም፣ … ምንም የለም፤ ምድርና ሰማይ ብቻ። ከእንቅልፋችን... Read more »

የቀብር ላይ ገዳይ

ለቀስተኞቹ ከቤተክርስቲያኑ አፀድ ቀድመው ተገኝተዋል። ገሚሶቹ ከቤት የሚነሳውን አስከሬን ለማጀብ በሟች መኖሪያ ቤት የደረሱት ገና በጠዋቱ ነው። አብዛኞቹ የሰውዬውን ስም እያነሱ፣ ደግነት መልካምነቱን ያስታውሳሉ። በድንገቴው ሞት እያዘኑ አምርረው ያለቀሳሉ። ከለቀስተኞቹ መሀል አንዳንዶቹ... Read more »

የአከርካሪ አጥንት ጤናን የመጠበቅ ጅምር የአከርካሪ አጥንት ጤናን የመጠበቅ ጅምር

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ የኢኮኖሚ ጉዳት ከሚያደርሱ የጤና እክሎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የአከርካሪ አጥንት ጤንነት ችግር መሆኑን በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰሩ የተለያዩ ጥናቶች ያሳያሉ። 80 ከመቶ የሚሆነው የዓለም ህዝብም በህይወት ዘመኑ... Read more »

ወጣቱ ነፃነት የሚሻበት የጥንት አርበኞች ተሞክሮ

ከሀገራችን ሕዝብ ብዙሃኑን ቁጥር የሚሸፍነው ጾታ ሳይለይ ወጣቱ ትውልድ ነው። ከአምስት ዓመት በፊት ከማእከላዊ ስታስቲክ ማእከል የወጣ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው የወጣቱ ቁጥር ከጠቅላላው ሕዝብ 55 በመቶ ይሸፍናል። ይሄ የወጣት ቁጥር በሀገር ላይ... Read more »

የአራቱ ባለራዕዮች ፍሬ – አሜን የበጎ አድራጎት ማህበር

አሜን የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያዩ ጊዜያት ኑሯቸውን ከአገር ውጪ አድርገው በነበሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተመሰረተ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ከምስረታው ጀምሮ ወላጆቻቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ያጡና ከወላጆቻቸው ተነጥለው የጎዳና ህይወትን ጨምሮ በችግር ወስጥ ያሉ ሕፃናትን... Read more »

‹‹ሴቶች በባሕሪያቸው ተደራራቢ ኃላፊነቶችንም ይዘው መሻገር ይችላሉ›› ዶ/ር ምስራቅ መኮንን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ

ለወላጆቻቸው የመጀመሪያ ልጅ ናቸው። ወላጅ አባታቸው በ1969ኙ የሶማሌ ጦርነት በመሞታቸው የተወለዱት ሐረር ቢሆንም ያደጉት ኩባ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ የጀመሩት አፋር ክልል ሲሆን የሰሜን ምስራቅ የእንስሳት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ውስጥ የእንስሳት ጤና... Read more »

የአገር ውስጥ ነጻ የትምህርት እድልን ቀዳሚ ያደረገው ፋውንዴሽን

የትምህርት ጉዳይ ሲነሳ ጆሮው የማይቆም፣ ልቦናው የማይነቃ፤ የስሜት ህዋሳቶቹ የማይነቃቁና ስለ ጉዳዩ ለማወቅ የማይጓጓ የለም። “ለምን?” ምላሹ “‘የሁሉም ሰው’ በሚባል ደረጃ የሚመለከተው በመሆኑ፤ “የሚመለከተው” ሲባልም ወይ የሚማር፣ ወይ የሚያስተምር (ልጁን)፣ ወይም ደግሞ... Read more »

“ኢትዮጵያን በመሰለች ውብና የነፃነት ምድር መፈጠር ኩራት ነው” – አርቲስት ደበበ እሸቱ

ድንቅ ከያኒ፣ አይነተ ብዙ ሙያተኛ፣ የዘርፈ ብዙ ክህሎት ባለቤት ነው።የኢትዮጵያን ኪነ ጥበብ በጥልቅ ገብቶ ዋኝቶበታል፤ ሁሉንም አዳርሶ አስደማሚ ችሎታውን በጥበብ አፍቃሪያን ዘንድ አስመስክሯል።ዘመናትን በማይዋዥቅ አቋም መድረክ ላይ ፈክቶ የቆየ፣ በአድናቂዎቹ ልብ ውስጥ... Read more »