ዛፍ ቆረጣን መተዳደሪያ ያደረጉት ጎልማሳ

በአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ላይ እያለን ስለዛፍ ቆራጭ ማውራት ምቾት ላይሰጠን ይችላል:: ያውም ችግኞችን መትከል፣ ዛፎችን መንከባከብ የህይወታችን መርህ አድርገን በተነሳንበት በዚህ ወቅት:: ‹‹ዛፍ ቆራጩ›› ያልናቸው እኚህ ሰው ግን በየመንደሩ አደጋ ያደርሳሉ የተባሉ... Read more »

የአድማጭ ያለህ’ የሚሉ ድምጾች

በቤተሰቡ ላይ የወደቀው ዝምታ አስፈሪ ነው። ድንጋጤው ከቤተሰብም አልፎ ጎረቤት ደርሷል። ወዳጅ ዘመድም በሰማው ነገር እየተከዘ ነው። “እውን ወይንስ ቅዠት” የሚለው የሁሉም ጥያቄ ነው። ያልተፈታ እንቆቅልሽ ሆኖ በሁሉም አእምሮ ውስጥ ይመላለሳል። ለማስተዛዘን... Read more »

ሁለቱ ሴቶች

ትውልድና እድገቷ ከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ነው። ልጅነቷን እንደማንኛውም የአካባቢው ልጅ አሳልፋለች። ዕድሜዋ ከህጻንነት እንደተሻገረ ከወላጆቿ ልትለይ ግድ ሆነ። አልፎ አልፎ እነሱ ቤት የምትመጣው አክስት አይኖቿ በእሷ ላይ አረፉ። አክስትዬው ከሌሎች ልጆች... Read more »

የወጣቱ የክረምትና በጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎ

የወጣትነት ዕድሜ ክልል ተብሎ የሚፈረጀው እንደየአገሩ የወጣት ፖሊሲና ተጨባጭ ሁኔታ ይለያያል። የእኛ አገሩ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ እንደሚያመለክተው የወጣትነት ዕድሜ ክልል ነው የሚባለው ከ15 እስከ 29 ያለ ዕድሜ ነው። ሆኖም ኢትዮጵያን ጨምሮ ሁሉም... Read more »

በአጭር ዕድሜ ብዙ ሥራ – አልነጃሺ የበጎ አድራጎት ማህበር

 ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮችን አስተናግዳለች፤ እያስተናገደችም ትገኛለች። እነዚህ አጋጣሚዎች ደግሞ ዜጎችን ለተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች የሚያጋልጡ ናቸው። ይህም ሆኖ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ላይ የተመሰረተውና አብሮ የኖረው የመረዳዳትና የመደጋገፍ... Read more »

ትኩረት የሚሻው የትራንስፖርት አገልግሎት እጥረት

ፈጣን፣ አስተማማኝና አቅምን ያገናዘበ ትራንስፖርት አገልግሎት ማግኘት ዛሬም ያልተቀረፈ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ችግር ሆኖ ቀጥሏል። ምክንያቱም በሥራ፣ በትምህርትና በተለያዩ ጉዳዮች ከሁሉም የሀገሪቱ ማዕዘናት ወደ ከተማዋ የሚፈልሰው ሕዝብ ብዛት እንደሆነ መረጃዎች ይናገራሉ፡፡... Read more »

የሴቶች ፖሊሲ ቀረጻውና ተግባራዊነቱ

ሴቶች በኢኮኖሚያዊ፣ በፖለቲካዊ እና በማህበራዊ መስኩ ከወንዶች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል የተለያዩ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና መርሐ ግብሮች ተዘጋጅተው በሥራ ላይ ሲውሉ ቆይተዋል። ከነዚህ መካከል ለ28 ዓመታት ሲያገለግል የቆየውና አሁንም እያገለገለ የሚገኘው ቤሄራዊ... Read more »

በ2013 የትምህርት ዘመን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት

የ12ኛ ከፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና የተማሪዎችን መጪ እጣ ፈንታ የሚወስን ነው። ፈተናው በአንድ የተማሪ ህይወት ላይ ወሳኝ ሚና ያለው እንደመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከሰሞኑ የ2013... Read more »

በአፍሪካዊነት ቅመም የጣፈጠ ሥራ ባለቤት

አዲስ አበባ በአፍሪቃ አዳራሽ መግቢያ በሚታየው በመቶ ሃምሳ ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ትልቅ የመስታወት ስዕላቸው፣ በአዲስ አበባ መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በሚገኙ ስዕሎቻቸው፣ ‘ሞዜይኮች’ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሚገኘው የመጀመሪያው የ’ዳግመኛ ምጽዓት... Read more »

የቱሪዝም ዘርፉ-ተስፋና ፈተናዎች

ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ መንግሥት ለቱሪዝም ዘርፉ ልዩ ትኩረት መስጠቱ የሚያሳዩ በርካታ መረጃዎች እየወጡ ነው። አገራችን በጥንታዊ የሥልጣኔ መነሻነቷ፣ የሰው ዘር መገኛ “ምድረ ቀደምት” ፣ የታሪክ፣ የልዩ ልዩ ቅርሶችና የውብ የተፈጥሮ... Read more »