የስኳር በሽታ በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ግሉኮስ ሲኖር የሚፈጠር በሽታ ነው። የዚህ መንስኤ በተፈጥሮ ከጣፊያ የሚመነጭ ኢንሱሊን የተባለ ኬሚካል በቂ በሆነ መጠን ወይም ፈጽሞ አለመመረት ነው። ግሉኮስ ስኳርነት ካላቸው ምግቦች የሚገኝ ለሰውነት... Read more »
በሽታዎችን መርምሮ ውጤታቸውን ለማግኘት ፈጣን የበሽታ መመርመሪያ ግበአቶች ያስፈልጋሉ፡፡ የሰው ልጅ ያለበት በሽታ የሚታወቀውና መድኃኒት የሚታዘዝለትም በነዚሁ ፈጣን የበሽታ መመርመሪያ ግብአቶች አማካኝነት ነው፡፡ ከዚህ አንፃር ፈጣን የበሽታ መመርመሪያ መሳሪያዎች ወሳኝ የህክምና ግበአቶች... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ጥቅምት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ ለማድረግ እና የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለመቃወም በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡በተለይም ምዕራባውያን የሚያደርጉትን ጫና እና ሚዲያዎቻቸው የከፈቱትን የሀሰት... Read more »
ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ለማየት የተመኙ የውስጥ ጠላቶች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ካወጁ ሰነባብተዋል።የሶርያና ሊቢያን ታሪክ በኢትዮጵያም እንደግማለን ብለው ተማምለዋል።ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የሚፈልጉ የውጭ ኃይሎችም በግልጽ ድጋፍም ግፊትም እያደረጉላቸው ናቸው። ዓላማና ክፋታችሁ እንጂ ‹‹ኢትዮጵያማ አትፈርስም›› ያሉ አገር... Read more »
ከጦርነት በፊት፣ በጦርነት ወቅትና ከጦርነት በኋላ ስለ ጦርነትና ጦርነቱ ሊያስከትል ስለሚችለው፤ ወይም ያስከተለውን ሁለንተናዊ ቀውስ (“Effects of war” እንዲሉ) በየፈርጁ መጻፍ፣ መሰነድ፣ መተንተን፣ ማብራራት ወዘተርፈ የተለመደ እንጂ አዲስ አይደለም። በመሆኑም እኛም ዛሬ... Read more »
በዓለማችን እንደ ወንዶች ብዙ ባይሆኑም ሴቶችም በምርምሩ መስክ ይሳተፋሉ። ለአብነትም እስከ 2021 (እኤአ) መጨረሻ ድረስ ወደ ጠፈር ከተጓዙት 550 አስትሮኖቶች (የጠፈር ተመራማሪዎች) መካከል የሴቶቹ ቁጥር 65 ብቻ እንደነበር “አል-ዐይን” የተሰኘው የመረጃ ምንጭ... Read more »
በአሁኑ ሰዓት ሁሉ ነገራችን ፈተና ውስጥ ነው። በመሆኑም ነው “የህልውና ዘመቻ” ጥሪ አስፈልጎ ዜጎች ምላሽ እየሰጡ የሚገኙት። ይህ ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁን በገጠመን ችግር ምክንያት ብቻም ሳይሆን፣ ኮቪድ-19ኝን ጨምሮ፣ በበርካታ ምክንያቶች የመማር-ማስተማር... Read more »
ትናንት የወንድሙን አካል ለአሞራና ጅብ ሲሳይ ያደረገውን ከሀዲ ቡድን መግለጽ ከእኛ ይልቅ አብሮ የኖረ የበለጠ ያስቀምጠዋል። ምክንያቱም ኖረውት ስላዩት እርሱን ለመግለጽ እልፍ ቃላቶችን አይደለም የሚጠቀሙት። በአካላዊ፣ በስነልቦናና በተለያዩ ነገሮች ያደረሰባቸውን ጫና እያሳዩ... Read more »
ነስር ወይም የአፍንጫ መድማት ብዙዎች ላይ የሚከሰት ችግር ነው።በጊዜው ሲፈጠር ቢስደነግጥም፣ በአብዛኛው ከባድ ወይም አስከፊ የሚባል ሁንታን አያመለክትም።ውስጠኛው የአፍንጫችን ክፍል (ከፊት ወይም ከኋላ) ብዙ የደም ስሮች አሉት፤ በጣም ስስ ስለሆኑ በቀላሉ ሊደሙ... Read more »
የበሽታዎችን ውጤት በምርመራ ለማወቅ በጤና ተቋማት ውስጥ ከሚገኙና እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ክፍሎች ውስጥ አንዱ ላብራቶሪ ነው።ይህ ሲባል ታዲያ ላብራቶሪዎች በጤና ተቋማት ውስጥ መኖር ብቻ ሳይሆን ወቅቱ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ በበቂ ሁኔታ ያሟሉና በበቂ... Read more »