የጥፋት ድግስን ለመቀልበስ !

ለብዙ ዜጎቻችን ሞት፣ የአካል ጉዳት፤ በከፍተኛ መጠን ለሚቆጠር የሀገር ሀብት ውድመት ምክንያት የሆነው በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ የነበረው ጦርነት በፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት መቋጫ ማግኘቱ ይታወሳል። ስምምነቱ በትግራይ ክልል የጥይት ድምፅ እንዳይሰማ፤ ሕዝቡ... Read more »

ባሕር ዳር – በችግሮች ውስጥ አልፎ ውጤት የማስመዝገብ አብነት !

በመደመር ዕሳቤ ያለፉ ወረቶቻችን ለዛሬ መሠረቶቻችን ናቸው በሚል አቅጣጫ ቅርሶችን ከመፍራት ወደ ማፍራት የተሸጋገርንበት ዘመን ላይ እንገኛለን፡፡ ያለፉት እሴቶቻችንን በዛሬ ላይ በማከል የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን የጋራ... Read more »

 ወጣቱን ለሞት ሳይሆን ለልማት ማሰለፍ!

ሀገር በአንድ ትውልድ አትሠራም፤ አልተሠራችምም። ይልቁንም በዘመን ሂደት ውስጥ ቀደምቶች ለተከታዮቻቸው እያበጁና እያቀኑ ያስረክባሉ። ተቀባዮችም ከቻሉ አልቀው ሠርተውና አበልፅገው፤ ካልቻሉ ደግሞ ባለበት ጠብቀው በማቆየት ለተተኪዎች ያቀብላሉ። እንዲህ እንዲህ እያለ በትውልዶች ቅብብሎሽ ሀገር... Read more »

ደም መለገስ ሕይወትን መታደግ ነው!

በዓለም ላይ ደም ለግሶ ልትጠፋ አፋፍ ላይ ያለችን የሰዎች ሕይወት ከመታደግ በላይ የሚያስደስትና የመንፈስ እርካታ የሚሰጥ ምንም አይነት ሌላ ሰብአዊ ተግባር ምድር ላይ የለም። ደም መለገስ ዓለም ላይ ካሉ የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች... Read more »

የትግራይ ወጣት ባልተገባ እሳቤ ታሪኩን አያጠለሽም!

በፌደራል መንግሥት እና በሕወሓት መካከል የተደረሰው የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ከሁሉም በላይ ጦርነት የማስቆም ዓላማ የነበረው ነው። በወቅቱ ከነበረው ተጨባጭ ሁኔታም ሆነ ጦርነት በራሱ ይዞት ከሚመጣው ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጥፋት እና ውድመት አኳያ... Read more »

ትውልዱ ዘመኑን የሚዋጅ የፖለቲካ ስብዕና መፍጠር ይጠበቅበታል!

በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ ፖለቲከኞች እና ከእነርሱ የሚመነጨው የፖለቲካ እሳቤ በአንድም ይሁን በሌላ በማኅበረሰቡ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ፣ ለፍላጎቱም የተገዛ ሊሆን ይገባል። በተለይም ባለንበት ዘመን ካለው አጠቃላይ የማኅበረሰብ ንቃተ ሕሊና አኳያ ፤ለሕዝብ... Read more »

ሰላም እና ልማት ለትግራይ ሕዝብ የሁልጊዜም ፍላጎት ነው!

የትግራይ ሕዝብ ትናንትም ሆነ ዛሬ በቀጣይም ቢሆን የሚፈልገው ሰላም እና ልማት ነው። ለዚህ ደግሞ በተለያዩ ወቅቶች የገባባቸው ጦርነቶች፣ ጦርነቶቹ ያስከፈሉት ዋጋ በብዙ አስተምረውታል። አሁን ካለበት ድህነት እና ኋላ ቀርነት ለዘለቄታው ወጥቶ የተሻለ... Read more »

ለትግራይ ሕዝብ የሰላምና የልማት ፍላጎት ቅድሚያ ይሰጥ!

በሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ሚና ተወጥቷል፤ ስለ ኢትዮጵያ ጥበብና ስልጣኔም አበርክቶው ይጠቀሳል፤ በሰሜኑ መስመር ለሚመጡ ሁነትና ክስተቶች የመሸጋገሪያ መድረክም ሆኖ ከትናንት እስከ ዛሬ ዘልቋል፡፡ የለውጥና አብዮቶች ጓዳም ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል፤... Read more »

ትውልድን በክህሎት የማነጹ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥል!

ኢትዮጵያ በዕድገት ወደ ኋላ ከቀረችባቸው ምክንያቶች አንዱ እና ዋነኛው ለባለሙያዎች ተገቢውን ክብር መስጠት አለመቻሏ መሆኑን ብዙዎች የሚስማሙበት ነው፡፡ ቀደም ካለው ጊዜ አንስቶ የእጅ ባለሙያዎችን ከማክበር ይልቅ ቀጥቃጭ፣አንጥረኛ፣ አፈር ገፊ፣ መጫኛ ነካሽ ወዘተ... Read more »

“የስካይ ዊን ኤሮኖቲክስ” ኢንዱስትሪ – ዘመኑን የዋጀ ተጨማሪ የመከላከያ አቅም!

የአንድ ሀገር የሀገርነት ክብርም፣ ልዕልናም ከምትጎናጸፍባቸው ቀዳሚ አቅሞች መካከል አንዱና ዋነኛው የመከላከያ ኃይል ነው፡፡ ዛሬ ላይ ዓለማችን በመከላከያ ዘርፍ ከፍ ያለ ሀብትን እያፈሰሱ አቅማቸውን የሚያጎለብቱትም ለዚሁ ነው፡፡ 21ኛው ክፍለ ዘመን ከሚጠይቀው የመከላከያ... Read more »