ኢትዮጵያ የምታስመዘግበውን ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት ተከትሎ እንዲሁም ዕድገቱን ለማስመዝገብ በምታከናወናቸው ተግባራት በኮንስትራክሽን ዘርፉ በኩል ለውጦች ሲመዘገቡ ቆይተዋል። ይህም ስኬት አገሪቱን ግንባታ እንደ አሸን የፈላበት በመባል በውጭው ዓለም ጭምር እስከመታወቅ አድርሷትም ነበር፤ ይህን... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ የ40 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት ለመቅጠፍ ሁለት አስርተ ዓመታት ብቻ የበቃው ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢትዮጵያ ከጫፍ ጫፍ አካሎ 134 ሺህ ሰዎችን ሕይወት ለመንጠቅ ብዙ ጊዜ አልፈጀበትም። ቫይረሱ በኢትዮጵያ ውስጥ... Read more »
በየትኛውም የዓለም ክፍል የተካሄዱ የለውጥ ንቅናቄዎች በብዙ ተግዳሮቶች የተፈተኑ ናቸው። ለውጥ በራሱ በአሮጌ፤ በዕለት ተዕለት የማኅበረሰብ መስተጋብር ውስጥ የባሕል ያህል ስርጸት ባገኘ አስተሳሰብ እና እሱን በሚጻረር አዲስ/ተራማጅ አስተሳሰብ መካከል የሚደረግ የማይቀር ትግል... Read more »
ዓለማችን በከባድ የአየር ንብረት መዛነቅ ተወጣጥራለች፤ ድርቅ እና እርሱን ተከትሎ የሚከሰት ሰደድ እሳት፣ ረሃብና ተያያዥ ችግሮች፤ ከባድ ዝናብ እና ይሄንን ተከትለው የሚከሰቱ ጎርፍ፣ ከባድ ወጀብና የመሬት መንሸራተትን የመሳሰሉ ምስቅልቅሎሾችም ዓለማችንን ዕረፍት ነስተዋታል።... Read more »
ሰብዓዊነት የሰው ልጆች ሁሉ የጋራ አጀንዳ ነው። ከዚህ የተነሳም የሰው ልጆች መንፈሳዊ/ሃይማኖታዊ፣ ማኅበራዊ ፣ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብሮች በአንድም ይሁን በሌላ ለሰብዓዊነትና ለሰብዓዊ እሴቶች የተገዙ ናቸው ። በተለይም መንፈሳዊ እሴቶቹ ሰብዓዊ እሴቶች ላይ... Read more »
ትምህርት ለአንድ ሀገር ዕድገት ወሳኝ መሳሪያ ነው:: የአንድ ሀገር በዕድገት መገስገስ ወይም ወደኋላ መቅረት ቀጥታ የሚያያዘው ከትምህርቱ ዘርፍ ውጤታማነት ጋር ነው:: የትምህርት ስርዓቱ ውጤታማ እንዲሆን ደግሞ በበቂ አቅርቦት መጠናከር ይኖርበታል:: ከዚህ አንጻር... Read more »
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ጦርነትና በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ በርካታ ኢንዱስትሪዎች ሥራቸውን ለማቆም ተገደው ቆይተዋል። ቀሪዎቹም ማምረት ከሚገባቸው ከ50 በመቶ በታች ሲያመርቱ መክረማቸው አይረሳም። ይህም በተለያዩ የዓለም አገራት ከሚከሰቱ... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውን ስለነጻነታችን ከፍ ያለ የተጋድሎ ታሪክ ያለን፤ ለዚህም ብዙ ዋጋ እንደከፈልን ታሪካችን የሚዘክረው ፣ ዓለምም የሚያውቀው የአደባባይ ሚስጥር ነው። የዚያኑም ያህል ውስጣዊ ችግሮቻችንን በመነጋገር መፍታት ባለመቻላችን የከፈልናቸው ያልተገቡ ዋጋዎች የመጥፎ ገጽታችን... Read more »
የየትኛውም ሃይማኖት አስተምሮ በአንድም ይሁን በሌላ ፍቅርና ሰላምን መሰረት ያደረገ፤ ሰውም ለእነዚህ ሃይማኖታዊ እና ሰብአዊ እሴቶች የተገዛ ነው። የየሃይማኖቶቹ አስተምህሮትም ስክነትን ፣ መደማመጥን ፣ መቻቻልን እና ሆደ ሰፊነት በመስበክ የማህበረሰብን አብሮነት የማጽናት... Read more »
ኢትዮጵያና ቻይና ግማሽ ምዕተ-ዓመትን የተሻገረ ትብብርና ወዳጅነት አላቸው፡፡ የሀገሮቹ ትብብርና ወዳጅነት መሬት ላይ ካለው እውነታ አኳያ ሲታይ ደግሞ ትብብርና ወዳጅነቱ ከተጠቀሰው ቁጥርም በላይ ገዝፎ ይታያል፡፡ ትብብርና ወዳጅነቱ ታሪካዊ ብቻ አይደለም፤ ሁሌም እየታደሰ... Read more »