
የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ሕዝቦች ከመጡበት እና አሁን ካሉበት ተጨባጭ እውነታ አኳያ ተመሳሳይ እጣ ፈንታ የሚጋሩ ሕዝቦች፤ በአንድ ይሁን በሌላ አንዳቸው ከአንዳቸው ጋር በባሕል፤ በቋንቋ እና በሀይማኖት የሚተሳሰሩ ናቸው። የቅኝ ገዥዎች አስተሳሰብ ከፈጠረው... Read more »

የአረፋ በዓል በሂጅራ ዘመን አቆጣጠር በ12ኛው ወር በ10ኛው ቀን የሚከበር በዓል ነው። የአረፋ በዓል የሚከበርበት በርካታ ምክንያቶች ቢኖርም ጎልቶ የሚወጣው ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) አንድያ ልጃቸውን እስማኤልን እንዲሰዉ ከፈጣሪያቸው የወረደላቸውን ትዕዛዝ ለመፈጸም ያሳዩትን... Read more »

እንደ ሀገር የክረምቱ ወራት በአንድ በኩል የዝናብ ወቅት እንደመሆናቸው አርሶ አደሩ መሬቱን አርሶ በማለስለስ ዘርና መሬትን አዋድዶ የቀጣይ ዘመን ምርቱን ለማሳደግ ደፋ ቀና የሚልባቸው ናቸው:: በሌላ በኩል፣ ዓመቱን ሙሉ በትምህርት ገበታ ላይ... Read more »

በሕዝብ ስም እየተማለ በሀገር ላይ የሚፈጸም የጥፋት ተልዕኮ ለሀገራችን እንግዳ አይደለም። ብዙ ዋጋ ያስከፈለን እና ዛሬም እያስከፈለን ያለ ትልቁ የፖለቲካ ስብራታችንም ነው። ዘመናትን ያስቆጠረው የግጭት ታሪካችን እና ከዚህ ለመውጣት የምናደርገው ጥረት እያስከፈለን... Read more »

መስጠት ከበጎነት ይወለዳል፤ በጎነት ደግሞ ከቅን ልብና ልቡና ይፈልቃል። ቅን ልብና ልቡና በሃሳብ ጎልብቶ፣ በበጎነት ተግባር ግዘፍ ሲነሳ ደግሞ፤ የሚሊዮኖችን ጉድለት ይሞላል፤ የሚሊዮኖችን ድካም ይቀንሳል፤ የሚሊዮኖችን የጨለማ መንገድ አጥርቶ እንባቸውን ያብሳል፡፡ በዚህ... Read more »

የነጻ አውጪነት እሳቤ የ1960 ዎቹ የወጣቶችን የለውጥ እንቅስቃሴ ተከትሎ ወደ አደባባይ የመጣ ነው። በተለይም የብሄር ጥያቄ አለን የሚሉ ኃይሎች በወቅቱ የነበረውን የፖለቲካ መነቃቃት እንደ አንድ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ዜጎችን በየጎጡ በማደራጀት አለን... Read more »

በየትኛውም ሁኔታ ሕዝብን በተሳሳተ ፕሮፓጋንዳ እና ትርክት ዘላቂ ተጠቃሚ ማድረግ አይቻልም። በዚህ የተሳሳተ የጥፋት መንገድ ተጠቃሚ እሆናለሁ ብሎ ማሰብ እና መንቀሳቀስ አንድም ከአላዋቂነት / ከድንቁርና ከዚያም ባለፈ የሕዝብን ወድቀት እና ጥፋት ከመመኘት... Read more »

የአንድ ሕዝብ የለውጥ መነሳሳት ድንገት የሚፈጠር የሁኔታዎች ግጥምጥሞሽ አይደለም። ከትናንት ጋር አብሮ ላለመቀጠል የሚደረግ ተፈጥሯዊ ትግል የሚፈጥረው ውስጣዊ መነሳሳት ነው ። ይህን መነሳሳት ትርጉም ወዳለው ለውጥ በመቀየር ዛሬን ከትናንት የተሻለ ለማድረግ ከሁሉም... Read more »

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማውጣት፣ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ፣ የምግብ ዋስትናንና ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከተቀየሱ ስትራቲጂዎች መካከል የመስኖ ልማት አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በእዚህ መነሻነትም የበርካታ ትላልቅ፣ መለስተኛና አነስተኛ ግድቦች ግንባታ ተካሂዷል፤ እየተካሄደም ይገኛል፡፡ ከእዚሁ... Read more »

እንደ ሀገር ዘመናትን ተሻግረን የመጣነው ሀገራዊ አንድነታችንን ማስጠበቅ በሚያስችል አብሮነት ነው። ይህ አብሮነት ማኅበረሰባዊ መስተጋብሮቻችንን እያጠናከረው የጋራ ትርክት እና ከዚህ የሚመነጭ የጋራ ማኅበራዊ እሴቶች ባለቤት አድርጎናል። ይህ በራሱ የቀደመ አንድነታችንን እያጠናከረ አሁን... Read more »