የመመሪያው ተፈጻሚነት የሁሉንም አካላት ርብርብ ይሻል!

በከተማችን ከፍተኛ የሕዝብ ቅሬታ ምንጭ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ «የጫኝና አውራጅ ማኅበራት» ጉዳይ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ማኅበራቱ በየአካባቢው ያሉ ሥራ አጥ ወጣቶችን በሕጋዊ መንገድ ወደ ሥራ በማስገባት ለራሳቸው፤ ለቤተሰባቸው እና ለሀገራቸው አምራች ዜጋ... Read more »

 ትኩረት ለፍትህ ስርዓቱ

 ፍርድ ቤቶች ሕግን የመተርጎም ሕገመንግስታዊ ተልዕኮ የተሰጣቸው አካላት ናቸው፡፡ ከሕግ ውጪ ተፈጽመዋል ለሚባሉ ድርጊቶችም ሕግንና ማስረጃን መሰረት በማድረግ በነጻነትና በገለልተኝት ፍትህ/ዳኝነት ይሰጣሉ፡፡ የዜጎችን የፍትህ ጥማት ያረካሉ፡፡ ዜጎች በሕግ ስርአቱ ላይ ያላቸውን እምነት... Read more »

 የልማታችንና የሰላማችን ጠንቅ የሆነውን ሙስና በጋራ እንከላከል!

 ሙስና እና ብልሹ አሠራር የሀገራችንን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እድገት የሚገታ ተግባር መሆኑን በመገንዘብ የሕግ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በኢትዮጵያ የሥነምግባርና ፀረሙስና ኮሚሽን በአዋጅ ተቋቁሞ ላለፉት ሃያ ዓመታት በሥራ ላይ ይገኛል።... Read more »

 ለዓባይ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥል!

 በዓባይ ወንዝ ላይ፣ ሕልም በሃሳብ ተደግፎ፤ ምኞትን በትልም ተነድፎ፤ ትልም በተግባር ተቀይሮ፤ ድሮ ሕልም የነበረው ዛሬ በብርሃኑ ወጋገን ማራመድ ሲጀምር፤ የትውልድ ባለታሪክነት፣ የመሪነትም ልዕልና ተገልጧል፡፡ ምክንያቱም ቀደምቶቻችን አስበውና አልመው በንድፍ ያኖሩት ዓባይ፤... Read more »

 ተኪ ምርቶች ሀገርን በብዙ መልኩ እየታደጉ ነው!

 የሀገሪቱ የወጪና የገቢ ንግድ ሚዛን ከፍተኛ ልዩነት እንደሚታይበት ይታወቃል፡፡ ይህንንም ሀገሪቱ ለውጭ ገበያ ከምታቀርባቸው ምርቶች ከምታገኘው የውጭ ምንዛሬ ዝቅተኛነትና ለገቢ ምርት ከምታወጣው የውጭ ምንዛሬ ከፍተኛነት መረዳት ይቻላል፡፡ ሀገሪቱ ይህን ክፍተት ለማጥበብ በርካታ... Read more »

የማዕድኑ ዘርፍ የሀገራዊ ብልጽግናሁነኛ ዋልታ ነው!

 ሀገራችን በማዕድን ሀብት ከበለጸጉ ሀገራት አንዷ ስለመሆኗ በስፋት ይነገራል። ይህንን ሀብት አውቆ ለመጠቀም በየወቅቱም የተለያየ ጥረቶች ቢደረጉም ፤ የሚጠበቀውን ያህል ከሀብቱ ተጠቃሚ መሆን አልተቻለም። ከዚህ የተነሳም እንደ ሀገር ዕጣ ፈንታችንን በሚቀይር፤ ነገዎቻችንን... Read more »

 የበጋ ስንዴ ምርት የኢትዮጵያ የብልጽግና ዘመን መቃረብ ማሳያ ነው!

ሀገራችን ኢኮኖሚያቸው በግብርና ላይ ከተመሠረቱ የዓለም ሀገራት አንዷ ተደርጋ የምትጠቀስ ነች። ለዘርፉ የሚስማማ የተፈጥሮ አካባቢ፤ ሰፊ የውሀ እና የሰው ሀብት ባለቤትም ናት። እነዚህን አቅሞች ስትራቴጂክ በሆነ መንገድ አቀናጅታ መንቀሳቀስ ከቻለች ነገዎቿ ብሩህ... Read more »

 ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለኢትዮጵያ ብልጽግና  የማይተካ ሚና አለው!

ኢትዮጵያ ለጀመረችው የዕድገትና ብልጽግና ጉዞ ይጠቅሙኛል ብላ ከመረጠቻቸውና ቅድሚያ ከሰጠቻቸው ዘርፎች ውስጥ ቴክኖሎጂ ቀዳሚው ነው፡፡ በተለይም እንደ ሀገር በወጣው የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ ሁሉንም የዕድገት ዘርፎች በማስተሳሰርና ወደ ብልጽግና በማቅናት ረገድ ቴክኖሎጂ... Read more »

 ለሰላም የተዘረጉ እጆችን አለመቀበል አሸባሪነትን ዳግም ማረጋገጥ ነው!

 መንግሥት ለሰላም ካለው ቁርጠኝነት የተነሳ የተወካዮች ምክር ቤት በአደባባይ ሽብርተኛ ብሎ ከሰየመው ከሸኔ ቡድን ጋር ወደ ሰላም መምጣት የሚያስችሉ ሁለት ዙር የሰላም ውይይቶችን አድርጓል። ልበ ሰፊ በመሆን ከቡድኑ ጋር ያደረጋቸው ውይይቶች በተለይ... Read more »

በሕጻናት ላይ ተስፋ፣ ፍቅርና በጎነትን መዝራት የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው!

የሰው ልጆችን ነገዎች ከሚወስኑ መሠረታዊ እውነታዎች አንዱና ዋነኛው በሕጻናት /ነገን ተረካቢ ትውልዶች/ ላይ ትኩረት ተደርገው የሚሠሩ ሥራዎች እንደሆኑ ይታመናል። ይህንንም ታሳቢ በማድረግም ኅዳር 11 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሕጻናት ቀን ተደርጎ እንዲከበር ስምምነት... Read more »