አንድ ሀገር ሉዓላዊነቷን አስከብራ ለመቀጠልም ሆነ የሕዝቦቿን ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ ከሁሉም በላይ በመከላከያ ዘርፍ የሚኖራት ሁለንተናዊ ዝግጁነት ወሳኝ ነው። በዚህ ዘርፍ የሚኖር የትኛውም ዓይነት ክፍተት ሀገርን በግልጽም ይሁን በስውር ለከፋ አደጋ... Read more »
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለችና በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ስንሄድ ያልተነኩ እምቅ ሀብቶች በስፋት የሚገኙባት ሀገር ነች። እነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶች በአግባቡ ከታወቁ እና ጥቅም ላይ መዋል ከቻሉም የኢትዮጵያ የብልጽግና መሠረትና የሕዝቦቿም የኑሮ መሠረቶች ይሆናሉ። ከለውጡ... Read more »
ኢትዮጵያ መልከ ብዙ ናት፤ ይሄ መልከ ብዙነቷ ደግሞ ከፍ ያለ ድል እና ገድል ባለቤት በሆኑ ሕዝቦቿ አማካኝነት የሚገለጽ ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ያለ ኢትዮጵያውያን መገለጫ እንደሌላት ሁሉ፤ ኢትዮጵያውያንም ያለ ብዝሃነታቸው ማንነት አልቦ መሆናቸውን... Read more »
ሀገራችን ዘመናዊ የጦር ኃይል መገንባት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በዋነኛነት ከሚጠቀሱት የጦሩ ክፍሎች አንዱ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ነው። አየር ኃይሉ ከተመሠረተበት ከኅዳር 20 ቀን 1928 ዓ.ም. ጀምሮ የሀገርን የአየር ድንበር ከመጠበቅ አንስቶ በተለያዩ... Read more »
ሙስሊሙ ማኅበረሰብ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ህይወት ውስጥ ትልቅ ስፍራ ያለው ፤ በሀገረ መንግሥት ምስረታ ሆነ ፣ ሀገረ መንግሥቱን በማጽናት የዘመናት ታሪክ ውስጥ ሰፊ ታሪክ የጻፈ ነው። ሃይማኖቱ ያጎናጸፉትን መንፈሳዊ እሴቶች... Read more »
ዓለማችን በአየር ንብረት ለውጥ መታመስ ከጀመረች ውላ አድራለች። ጎርፍ፣ ድርቅ፣ ሰደድ እሳት፣ ከባድ አውሎ ነፋስና ሱናሜን የመሳሰሉ ክስተቶች ዕለት ከዕለት እየፈተኗት፤ የሰዎችን ኑሮም እያመሳቀሉ ቀን ከሌት እረፍት ነስተዋታል። እነዚህ ክስተቶች ደግሞ የሰው... Read more »
በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተከሰቱ የሰላም እጦቶች፤ ድርቅና ጎርፍ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ለችግር ተጋልጠዋል። ይህንንም ተከትሎ መንግሥት በራሱ አቅም ለተጎጂ ወገኖቻችን ድጋፍ በማቅረብ፤ ችግሩ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል በኃላፊነት መንፈስ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። የኢትዮጵያ አደጋ... Read more »
አንድ ሀገር በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ብላ ከምትደምቅባቸው ጉዳዮች አንዱ በዲፕሎማሲ ዘርፍ የሚኖራት ተቀባይነትና ስኬት ነው። ይህ ተቀባይነት እንደ ሀገር ለመገንባት ለምትሻው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ሥርዓቶች ተቀባይነት የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነም... Read more »
ሀገር የብዙ ትርክቶች ድምር ውጤት ነች ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ባህላዊ ፣ መንፈሳዊ … ወዘተ ። የእነዚህ ትርክቶች ምንነትም ሆነ በትርክቶቹ ዙሪያ ያሉ ትርጓሜዎች የአንድን ሀገር ዛሬዎች እና ነገዎች ከሚወስኑ መሠረታዊ... Read more »
የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ዛሬም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ስጋት ሆኖ ቀጥሏል። በሁለት አስርት ዓመታት ብቻ በዓለም የ40 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ኤች አይ ቪ ኤድስ፤ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ... Read more »