የበዓሉ አከባበር ውጤት ይፈተሽ!

የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በተወካዮቻቸው አማካኝነት ተሰባስበው የህልውናቸው ዋስትና የሆነውን የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ያፀደቁት ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም ነበር። ሁሉም የአገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሚወከሉበት የፌዴሬሽን ምክር ቤትም ሚያዚያ 21 ቀን... Read more »

የፓርቲዎች ውህደት ለተሳካ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ!

አገራችን ኢትዮጵያ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጎሪጥ ከሚታዩበት፣ አልፎም ተርፎ እንደ አውሬ ከሚታደኑበት ዘመን ወጥታ ለዴሞክራሲ ሥርዓቱ ወሳኝ አካል መሆናቸው በታመነበት የለውጥ ዘመን ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከሰባት ወር በፊት በዜጎች ርብርብ በሀገሪቱ እውን የሆነውን... Read more »

የሰላም ዋጋ…

ኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሃይማኖቶች ተቻችሎ በሠላም አብሮ የመኖር ምሳሌነቷን ያሳየች፣ በብዝሃነት አጊጣ የተፈጠረች ውብ አገር ብትሆንም፤ ይሄን ውበቷን የሚያጠለሹ በርካታ ክስተቶች መስተዋል ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ የእኩይ ዓላማ ባለቤቶች ፀረ ሰላም እንቅስቃሴ ሳቢያ... Read more »

ኪነ ጥበብ የሰላም መሪ መሆን አለበት

ስፔናዊው የታሪክ ተመራማሪ ስፔኖዛም ‹‹ሰላም ከጤናማ አዕምሮ የሚፈልቅ ምንጭ ነው›› ይለዋል፡፡ በርግጥም ሰላም ከጤነኛ አዕምሮ ወይም ክፋት ካላሸነፈው ቅን አዕምሮ የሚመነጭ አስተሳሰብ ነው፡፡ ይህ ቅን አስተሳሰብ ከምንጩ ኮለል ብሎ ይፈስ ዘንድ ደግሞ... Read more »

ተለዋዋጩን የጥፋት ኃይሎች ባህሪ በመረዳት ሀገራችንን ከጥፋት እንታደግ!

ሀገራዊ ለውጡ መላውን የሀገራችንን ህዝቦች ባሳተፈ መልኩ ዕለት ከዕለት ግለቱን እየጨመረ በመሄድ ላይ ይገኛል። ከመከላከያ እስከ ውጭ ጉዳይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኩን አካቶ ፍትሃዊነትን ያረጋገጡ ታላላቅ ሪፎርሞች እየተተገበሩና ውጤትም እየተገኘባቸው ናቸው። ተሸፋፍነው የከረሙ... Read more »

ጠቃሚ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመለየት አገራችንን ከጥፋት እንታደግ

እውቁ የሥነፅሁፍ ሰው ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን «ፍቅርን ፈራን» በሚለው ግጥማቸው ዛሬ ላይ ያለንበትን ሁኔታ አስቀድመው የተነበዩ ይመስላል፡፡ ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን፤ እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን፤  ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን፤ እኛነትን ትተን እኔነት ለመድን፤ አዎ... Read more »

ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!

ሰላም የአለም ፍጥረት ሁሉ መሰረታዊ ፍላጎት ነው፡፡ የሰው ዘር ፣ በጫካ የሚኖሩ እንስሳት፣ በሰማይ የሚበሩ አእዋፋትና በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታት በሙሉ የሰላም መኖር ከህልውናቸው ጋር በጥብቅ የተቆራኘ በመሆኑ አጥብቀው ይሹታል፡፡ ሰላም ለሁሉም... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ ዝግጁ መሆን አለባቸው

  ምርጫ ዜጎች የዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን ከሚተገብሩባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ሕዝብ የሥልጣን ባለቤት መሆኑ የሚረጋገጥበትና ለዚህም ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚያደርግበት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ሂደት አካልም ነው፡፡ ሂደቱ የሚከናወነውም ሁለትና ከዚያ በላይ በሆኑ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »

በመልካም ሥነ ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት ሁሉም ኃላፊነት አለበት!

ቀደም ባሉት ሥርዓቶች በአገራችን የነበሩ ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ጥቂት መሆናቸው ይታወሳል፡፡ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደዚያ የሚዘልቁትም ውስን ዜጎች ነበሩ፡፡ ይሁንና በጎ ገጽታቸው በተለያየ መንገድ ይነሳል፡፡ በተለይ የ1960 ዎቹ ትውልድ በትምህርት ቆይታቸውም ሆነ ተመርቀው... Read more »

ታሪክን አድማቂ የእስልምና ስፍራዎች

በብሔራዊ ደረጃ በኢትዮጵያ ከሚከበሩት የሙስሊም በዓላት መካከል አንዱ የነብዩ ሙሃመድ የልደት በዓል ወይም መውሊድ ነው:: የዘንድሮ 1493ኛው የመውሊድ በዓል ባሳለፍነው ማክሰኞ ተከብሯል። ስለሰዎች እና ባህላቸው ጥናት የሚያደርጉት/ኢትኖግራፒስት/ እና ጸሃፊው አፈንዲ መተቂ «መውሊድ፣... Read more »