ማህበራዊ ትስስራችን በማህበራዊ ሚዲያ አይፍረስ!

ቢላዋ ሲፈበረክ ለህይወት ጠቃሚ የሆነውን ምግብ ለማዘጋጀት እንዲጠቅም ታስቦ ነው። ይሁንና ሰዎች ከዚህ ዓላማ ውጪ ሰዎችን ለማጥቃት ሲጠቀሙበት ስለሚስተዋል ቢላዋ የሚባለው ስም ሲጠራ ነፍስ ማጥፋት፣ ጥቃትና ፍርሃትም አብሮ ይታሰባል። ለቅዱስ ዓላማ ታስበው... Read more »

ወጣት አደረጃጀቶቹ አቅም እንጂ ስጋት ሊሆኑ አይገባም!

በአገራችን ለበርካታ ተደጋጋሚ ዘመናት የመንግስት ስርዓቶች እንዲለዋወጡ በማድረግ ረገድ የወጣቶች ሚና የጎላ ነው፡፡ በተለይ ከ1960ዎቹ ወዲህ የወጣቱ የነቃ ተሳትፎ የፈረጠመ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ በዚህ ሂደትም ከአፄው ስርዓት ጀምሮ አምባገነኑን የደርግ ስርዓት... Read more »

የግብርና ልማት ሥራ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል!

የሰው ልጅ ሕይወት ቀጣይነት የሚኖረው የግብርና ኢኮኖሚ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሲሰጠው በመሆኑ የዓለም ሀገራት ሙሉ ኃይላቸውን በግብርና ልማት ላይ በማዋል በቂ ምርት ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ይስተዋላል።ጥቂት የማይባሉ አገራትም ከራሳቸው አልፎ ምርቶቻቸውን... Read more »

ተፈናቃዮችን ለማቋቋም አብሮ መቆም

በአሁኑ ወቅት በየአካባቢው የሚነሱት ፖለቲካዊ ትኩሳቶች የሚያርፉት በህዝብ ላይ ነውና ሰበብ አስባብ እየተፈለገ ከየቀዬው የሚፈናቀለው ዜጋ ቁጥር ጨምሯል። ጊዜያዊና ነቢባዊ ፍላጎት የነገሰባቸው ወገኖች በሚነዙት አፍራሽ ትርክት የዜጎች ማህበራዊ ህይወት እየተበጠበጠ ነው። በዚህም... Read more »

መናበብና ተጠያቂነት ይስፈን

በማንኛውም ስራ ተናቦ መስራት ውጤታማ ያደርጋል። ይህ ውጤት እንዲገኝ ግን መጀመሪያ የጋራ ስራ የሚሰሩ ወገኖች ለአንድ አላማ መሰለፋቸውን ተረድተው መንቀሳቀስ ይገባቸዋል። በተለይ ደግሞ የሰውን ሕይወት ከአደጋ ለመታደግ የሚሰሩ ተቋማትና ግለሰቦች እጅግ ከፍተኛ... Read more »

በፓርቲ ከመነገድ ወጥተን ለህዝብ ጥቅም እንስራ

በአገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች ግሽበት ይታያል፡፡ ሰሞኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ አሰራር የቃልኪዳን ሰነድ የተፈራረሙ ፓርቲዎች ቁጥር 107 መድረሱን ስንመለከት እውን ይህ ሁሉ ፓርቲ በትክክል ለህዝብ ለመስራት የተፈጠረ ነው የሚል ጥያቄን ማጫሩ አይቀርም፡፡ በሌላ... Read more »

ባህላዊ ዕውቀትን ከዘመናዊው ጋር እናጣምር!

ቀዩ አውራ ዶሮ እንደልማዱ ማልዶ ተነስቷል። በእርሻ ማሳው ከወዲያ ወዲህ እየተንጎራደደም ድምፁን ከፍ አድርጎ  ኩ…ኩ…ኩሉ…እያለ መጮሹን ቀጠለ። ደግሞ ጎንበስ ብሎ እያቅራራ በዝናብ የረሰረሰውን መሬት ጫር ጫር  አደረገ። «መሬቱ ጥሩ ነው፤ ዝናብ ገብቶታል... Read more »

ኳሷ በኃላፊነት የሚጫወትባትን ሚዲያ ትሻለች!

እውነት ነው የሀገራችን መገናኛ ብዙሃንና በውስጣቸው የሚሠሩ ጋዜጠኞች በርካታ ጭቆናዎቸን አልፈዋል። የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ለስም ብቻ ቢደነግግም ከጎን በሚወጡ የሚታዩና የማይታዩ ህጎችና መመሪያዎች እንዲሁም ሚዲያውን ለማፈን በተቋቋሙ መስሪያ ቤቶች አማካኝነት በተግባር ሳይተረጎሙ... Read more »

የመልካም ዲፕሎማሲ ፍሬ

የኢትዮጵያ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ ታሪክ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ እንደሚጀምር ታሪክ ያወሳል፡፡ በዚህ ዘመንም ከነበሩ የአገሪቱ ነገስታት መካከል አፄ ቴዎድሮስ የውጭ ስልጣኔ ማርኳቸው ለአገራቸው ለማቋደስ በጓጉበት ወቅት ከምዕራብ አውሮፓ አገራት ጋር ጠንከር ያለ... Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስኬታማነቱ ይቀጥላል!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደ አውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር በ1945 ሥራ እንደጀመረ ይነገራል። አየር መንገዱ ስራውን የጀመረው በአሜሪካ ሠራሾቹ የአየር ኃይል አውሮፕላኖች ሲሆን፤ በጊዜው ተቋሙን መርቀው ሥራ ያስጀመሩት አፄ ኃይለሥላሴ ከኩባንያው ጋር በፈፀሙት ስምምነት... Read more »