ወጣቶች ፕሮጀክቱን ውጤታማ ሊያደርጉት ይገባል!

አሁን ወቅቱ ከምንግዜውም በላይ አንድነታችንንና ሰላማችንን የምናስጠብቅበት፤ ወጣቶችን ለሚረከቧት አገር እውነተኛ ተስፋና ተተኪዎች እንዲሆኑ የምናበቃበት፤ የምንመኘውን እድገትና ብልጽግና እውን ለማድረግ ጠንካራ ስራ የምንሰራበት ነው። ወቅቱ ከሚፈልጋቸው ጉዳዮች ዋነኛው ደግሞ ወጣቶችን ወደስራ እንዲሰማሩና... Read more »

«ሚነል አይዲ»!

 ፍቅር፣ ጽናት፣ አንድነት፣ ሰላም፣ መተባበርና መተጋገዝ ጎልቶ የታየበት ታላቁ የረመዳን ጾም በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ አንድነትንና ሰላምን አጽንቶ እነሆ ለኢድ አልፈጥር ተደረሰ! ለመላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንኳን ለ1440ኛው ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን። ሚነል... Read more »

በዓሉን ስናከብር ለሰላም እየሰራን ይሁን!

መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ታላቁን የረመዳን ወር በፆምና በፀሎት አሳልፈው እነሆ የበዓሉ ዋዜማ ላይ ደርሰዋል። የእምነቱ ተከታዮች ባለፈው አንድ ወር ከፆምና ፀሎትም ባሻገር በርካታ የበጎ ተግባራትን ሲያከናውኑ ሰንብተዋል። የተቸገሩትን በመርዳት፣ ርስ በርስ... Read more »

ወደቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ማቋቋም ይገባል !

በሀገሪቱ ካለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት ጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በነበረው ያልተረጋጋ ሰላም፣ ሁከትና ብጥብጥ ከሁለት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። ቤት ንብረታቸው ወድሞባቸው፤ የሚልሱት የሚቀምሱት አጥተው ቀያቸውን ትተው ሸሽተዋል። ወገን... Read more »

አገርን መውደድ በተግባር!

ከህጻን እስከአዋቂ፣ ከተማረ እስካልተማረ፣ ያለምንም የብሄር፣የጾታና የሃይማኖት ልዩነት ሁሉም ሰው ከምንም ነገር በላይ አገሩን እንደሚወድ ይናገራል። ለሉዓላዊነቷ የህይወትና የአካል መስዋዕትነት በመክፈልም አገር መወደድን በተግባር የገለጹ ብዙ ዜጎች እንዳሉንም አይካድም። ለአገርና ለህዝብ ታማኝ... Read more »

በኦዲት ሪፖርቱ መንግሥት ለምን እንደ እኛ አይደነግጥም!?

ሰውየው ሲያዩዋቸው ሩህሩህና ለስላሳ ይመስላሉ፡፡ መስሪያ ቤቶች በሚያባክኑት ገንዘብና የአሰራርና የሕግ ጥሰት አንጀታቸው ብግን ብሎ ሪፖርት ሲያቀርቡና ሲማጸኑ የብዙዎችን አንጀት ይበላሉ፤ አንዳንዴም ህግ ይከበር ሲሉ ኮሰተር ብለው ማስጠንቀቂያ ይሰጣሉ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር... Read more »

የጎርፍ አደጋን ለመከላከል አስቀድመን እንዘጋጅ!

‹‹ውሀ ሲወስድ አሳስቆ ነው›› የሚለው አባባል ቁልፍ መልዕክቱ ድንገቴነቱ ነው ስለሆነም ሳንዘናጋ ቀድመን ለመከላከል የሚያስችል ስራ መሰራት እንዳለበት አመላካችም ነው በአገራችን በተለይ ነጎድጓዳማው ሐምሌ እና ጠዋት ማታ መውጫ መግቢያችንን የሚያስተጓጉለው ነሐሴ ክረምት... Read more »

ግብርናው አብዝቶ እንዲሰጠን አብዝተን እንስጠው!

ባለፈው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት የኢትዮጵያን ግብርና ለማዘመን በተያዘው አጠቃላይ ግብ ውስጥ የሚካተት “ለግብርናው ትራንስፎርሜሽን የአመራሩ ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ አንድ አገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ ወቅታዊው የአገሪቱ የግብርና ይዘት... Read more »

የማእቀፍ ግዥውን ለመታደግ ትኩረት ይሰጥ!

የበጀት ዓመት መዝጊያ ሲቃረብ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች በግዥ ሲጠመዱ ይታይ ነበር። የተረፈ ገንዘብ ለመንግሥት ላለመመለስ በሚልም የማይገዛ እቃ እንዳልነበረም ይታወሳል። በዕቅድ እመራለሁ የሚል ማንኛውም ተቋም ዓመቱን በእለት ተእለት ሥራ ውስጥ ተጠምዶ እያሳለፈ... Read more »

ሰላማችንን ለማረጋገጥ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ይጠናከር

በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህዝብ ለህዝብ መድረኮች በስፋት እየተካሄዱ ይገኛሉ፡፡ በተለይ የኦሮሚያ ክልል ከተለያዩ ክልሎች ጋር የሚያደርገውን ግንኙነት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ እስካሁንም ከአማራ፣ ከጋቤምላ፣ ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ሀረሪ፣ ጋምቤላ ክልል ህዝቦች ጋር... Read more »