መደመር፦ የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ

 የሥልጣኔ አሀዱ፣ የአልበገርነት፣ የጀግንነትና ነጻነት ተምሳሌትና የአፍሪካ ፈርጥ የሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አበባ በፈኩና ህብርን በተላበሱ ልጆችዋ ታፍራ፣ ተከብራና መመኪያቸው ሆና ዘመናትን አሳልፋለች። በልዩነት ያሸበረቁት ልጆቿ የባህል፣ የሃይማኖትና የቋንቋ ወዘተ ልዩነት ሳይገድባቸው... Read more »

የትላንቱን ሰንቀን የነገውን አቅደን ወደፊት እንራመድ

 ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች፡፡ የለውጡ ማጠንጠኛ ዋነኛ መሰረት ደግሞ የመደመር እሳቤ ነው፡፡ ይህ የመደመር እሳቤ ደግሞ በሀገሪቱ ቀደም ሲል የነበሩ መልካም የሆኑ የፖለቲካና የኢኮኖሚ እድሎችን ጠብቆ ማስፋት፤ ባለፉት ዘመናት የተሰሩ ስህተቶችን... Read more »

«ከበደል ንጹህ ነኝ» የሚል በለውጡ ላይ ጣቱን ይቀስር!

 በመጽሐፍ ቅዱስ የተነገረ አንድ ታሪክ አለ፡፡ አይሁዳዊያን አንዲት “አመነዘረች” ያሏትን ሴት ወደ ኢየሱስ ዘንድ አቅርበው የሙሴን ህግ ተላልፋለችና ምን እናድርጋት ሲሉ በተንኮል ተሞልተው ጠየቁት። አይሁዳዊያኑ፤ እየሱስ ሴቲቱን “ተዋት” ቢል ህግ ተላለፈ ሊሉ፤... Read more »

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የግጭት ስረ መንስኤዎች ይፈተሹ!

 ግጭት በሰዎች መካከል ሁል ጊዜ ያለ እና የማይነጠለን ክስተት ነው። ነገር ግን የሚያስከትለውን መጥፎ ውጤት በማሰብ ብንሸሸውም እንደ ጥላችን ሁል ጊዜ ይከተለናል። አሁን አሁን ደግሞ ግጭትን ስንሸሸው በአንፃሩ ሲከተለን እናስተውላለን። በመሆኑም ከዚህ... Read more »

በቸልተኛነት ሕግን ማስከበር አይቻልም!

 አርቲስት አበበ ተካ ‹‹ ወፊቱ … ጭራ ለቅማ የምታድረው፣ እንዲህ አስናቀችኝ፤ ቀድማኝ ጎጆ ወጥታ – ጎጆ አስተማረችኝ፤ ጎጆ አቤት … ጎጆዬ – ወፍዬ አስቀናችኝ፤ ምነው ባደረገኝ የሷ ጋሻ ጃግሬ፤ እንደምንም ብዬ እኔም... Read more »

ክብር ለሰንደቅ ዓላማችን!

 በሰንደቅ ዓላማ ላይ ልዩነት መፈጠር ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። ይህ ልዩነት ግን ያለው በሰንደቅ ዓላማው ላይ ባለው አርማ ላይ ሲሆን፣ ይህን ችግር ለመፍታትም ከለውጡ በፊት ባሉት ዓመታት በሰንደቅ ዓላማው ላይ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራዎች... Read more »

የንግድ ስርዓቱን መስመር በማስያዝ የዋጋ ንረትን መከላከል ይገባል!

 የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ሳምንት የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የ2012 የጋራ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ትኩረት ካደረጉባቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የኑሮ ውድነትን መከላከል ነው፡፡ በዚህ መሰረት በያዝነው በጀት አመት መንግስት... Read more »

ከአንድነት ፓርክ ብዙ ልንማር ይገባል!

ኢትዮጵያውያን በአቧራ የተሸፈኑ በርካታ ድንቅ ታሪኮች፣ ባህሎች፣ እሴቶች፣ አንድነቶችና ጀግንነቶች አሉን። ያልተነገረላቸውን ማንነቶቻችንን የምናገኘው፣ የምናየውና የምንረዳው የተሸፈነብንን ግርዶሽ ከላያችን ላይ አሽቀንጥረን ስንጥል ብቻ ነው። ግርዶሹ ብዙ ነገሮችን ይከልላል። ብርሃኑን ያጨልምና ተግባሩን ይደብቃል።... Read more »

የስራ ዕድል ፈጠራው የሚታይና የሚዳሰስ ይሁን!

 የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ፈተናዎች ከሆኑት ውስጥ የስራ አጥነት ችግር አንዱና ዋነኛው ነው። ስራ አጥነት ሶስቱንም ፈተናዎች የያዘ ችግር ነው። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ እና ከ70 በመቶ በላይ ህዝባቸው ወጣቶች... Read more »

የኢህአዴግ ውህደት የአካታችነት ተምሳሌት ነው!

 በብዙ ፈተናዎች የተገኘው ለውጥ አሁንም በትግል ውስጥ ቢሆንም ብዙ የምስራቾች አሳይቶናል፤ ወደፊትም የምንጠብቃቸው ብዙ ተስፋዎች አሉ። ከእነዚህም መካከል ደግሞ የኢትዮጵያ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ውህደት ዋነኛው ነው። ኢህአዴግ አራቱን ብሔራዊ ድርጅቶች፤ ማለትም... Read more »