በችግር ወቅት የታየው ኢትዮጵያዊ መተሳሰብ ተጠናክሮ ይቀጥል!

 በኦርሚያ ክልል አንዳንድ ከተሞች ሰሞኑን ሰላማዊ ሰልፍን ተገን በማድረግ በተፈፀመ አሳዛኝ ድርጊት የዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፣ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙም ጥቂት አይደሉም፣ንብረት ወድሟል፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመቋረጡም ዜጎች ለእንግልት ተዳርገዋል፣የህብረተሰቡ እንቅስቃሴ በመታወኩም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ... Read more »

ከመተራመስ መደማመጥ ይቅደም!

“በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል” የሚል አንድ የአገራችን አባባል አለ፡፡ ይህ አባባል ከግለሰባዊ የዕለት ተዕለት ስንክሳሮች በመውጣት በግዙፍ አገራዊ ዘርፈ ብዙ ምህዋር ውስጥ ስንቃኘው፣ ለሚያጋጥሙ ውስብስብ ችግሮችም ሆነ መልካም አጋጣሚዎች መሠረታዊ የሆነ... Read more »

እናስተውል!

በሀገራችን በተለይም በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን ያጋጠመው ሁከት እና ብጥብጥ የበርካታ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ አካል ጉዳት አድርሷል፤ የሀብትና ንብረት ውድመት አስከትሏል። የመንገድ መዘጋት፣ የትራንስፖርት መስተጓጎል፣ የንግድ፣ የትምህርት እና ሌሎች ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችንም ገቷል።... Read more »

ኢትዮጵያን የሚመስል የፖለቲካ እሳቤ እናዳብር!

 ኢትዮጵያ የበርካታ ባህላዊ፤ ኃይማኖታዊ እና ተፈጥሯዊ ሀብቶች ባለቤት ነች፡፡ ሀገሪቱ የተለያዩ እምነቶች፣ ባህሎች፣ ቋንቋዎችና ብሔር ብሔረሰቦች ካሉባቸው የዓለማችን ሀገሮችም አንዷ ነች፡ ፡ ቤተ እምነቶች፤ ብሔርና ብሔረሰቦች ደግሞ የራሳቸው መለያ የሆኑ መገለጫዎች አላቸው፡፡... Read more »

ባቡሮቹ በቀጣዩ ዓመት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ይሽከረከራሉ

አዲስ አበባ፡- ከአዲስ አበባ ጂቡቲ ሕዝብንና ዕቃዎችን የሚያመላለሱ ባቡሮች በቀጣዩ ዓመት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ሹፌሮች የሚሽከረከሩ መሆኑን የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ማህበር ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር... Read more »

ህግ የሚከበረው ለራስ ፤ የሚከበረውም በራስ ነው!

 የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በዘንድሮው ዓመት የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የፓርላማ መክፈቻ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ከዚህ ዓመት የመንግስት የትኩረት አቅጣጫዎች አንዱ የፍትህ ሥርዓቱን ለማዘመን የሚሰራው ሥራ እንደሆነ ተናግረዋል። በዚህም... Read more »

ዘላቂ ሠላማችን የሁላችንንም ትጋት ይፈልጋል

 ሠላም ሰብአዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለመገንባት ፋይዳው ከምንም በላይ ነው። ሠላም የሁሉም መሠረት ነው ካልን፤ እርስዎ ባሉበት አካባቢ ምን ያህል ሠላምን እየጠበቁ ነው? አካባቢዎ ከሠላም እጦት እንዲርቅስ ምን ሠሩ? ምንስ ለመሥራት አስበዋል?... Read more »

አማራጭ ሃሳቦች ይቅረቡ ሕዝብም የሚያዋጣውን ይምረጥ!

 የዛሬዋ ዓለማችን እጅግ ተለዋዋጭ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ በየሽርፍራፊ ሰከንዱ አዳዲስ ለውጦች ይመዘገባሉ።ጠዋት የነበረው ከሰዓት፣ ቀን የነበረው ማታ ላይ ይቀየራል። የለውጡ ሂደት እጅግ ፈጣን ከመሆኑ የተነሳ ለመገንዘብ እንኳ አዳጋች መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው።... Read more »

ማስተዋወቁም የግንባታውን ያህል ይሁን !

 ሀገሪቱ በቅርቡ በመዲናዋ በአዲስ አበባ አንድ አዲስ የቱሪስት መዳረሻ አስመርቃለች። አንድነት ፓርክ! አምስት ቢሊየን ብር የወጣበት ይህ የቱሪስት መዳረሻ 40 ሄክታር ከሆነው የታላቁ ቤተ መንግሥት ግቢ ውስጥ በ13 ሄክታሩ ላይ ያረፈ ነው።... Read more »

ለነገ ከፍታ ዛሬ እንስራ!

 አገራችን አንዴ የከፍታ ሌላ ጊዜ ደግሞ የውድቀት ታሪኮችን አስተናግዳለች። ከዚህ አንጻር የከፍታ ታሪኮቻችንን ስንመለከት ቀደምት የታሪክ ቅርሶቻችን እና የጥቁር ህዝቦች ተምሳሌት የሆኑ የድል ታሪኮቻችን ጎልተው ይወጣሉ። እነዚህ ታሪኮቻችን ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ከፍተኛ... Read more »