የግጭት ነጋዴዎች ሸቀጥ አንሁን!

“ጦር ከፈታው፣ ወሬ የፈታው” የሚል የአገራችን አባባል አለ። በዚህ አባባል ውስጥ የተጠቀሰው “ወሬ” አሉባልታ ወይም የሃሰት መረጃ የሚል አንድምታ ያለው ነው። የተሳሳቱ መረጃዎች በጦር አውድማ ጭምር ሽንፈትን ሊያስከትሉ እንደሚችሉ የሚያመላክት አባባል ነው።... Read more »

የውህደቱ ዜና በናፍቆት ይጠበቃል!

በአሁኑ ወቅት በአገራችን እየተተገበረ ያለው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ለአገራችን የዘመናት ችግር ፍቱን መድሃኒት መሆኑ አያጠራጥርም። እንደ ህብረቀለማዊ አበቦች በልዩነት ለፈኩት ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ልዩነትን አቻችሎ፣ ራስን በራስ የማስተዳደር መብትን አጎናጽፎ ብሄሮች በማንነታቸው ተከብረው የሚኖሩበትን... Read more »

ከውህድ ፓርቲነት ውጪ አማራጭ የለም!

ከአራተኛው የኢህአዴግ ጉባኤ ጀምሮ ስለውህደት ቢነሳም “ጊዜው አሁን አይደለም” በሚል ሲዳፈን የቆየው ሃሳብ ዛሬ ለፍሬ የመብቃት ዋዜማ ላይ ደርሷል፡፡ ፓርቲው ኢትዮጵያን በመንግስትነት መምራት ከጀመረበት ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በአገሪቱ ጉዳይ ሲወስኑ የነበሩት አራቱ... Read more »

አገር በሐሰተኛ መረጃዎች መታመስ አይገባትም!

 በተለያዩ በይነ መረቦችና ማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ የተለያዩ ማኅበረሰቦችን ለጥቃት የሚያነሳሱ፣የግድያንና መፈናቀልን የሚቀሰቅሱ መልዕክቶች በተለያዩ ጊዜያት ይስተዋላሉ። በዚህም ባለፉት ጥቂት ዓመታት በማህበረሰቡ ዘንድ መጠራጠርና ፍራቻ ነግሶ የሰው ልጅ በአደባባይ እንዲሰቀል፣ ለትምህርት እና... Read more »

ወጣቱ የሰላም ምንጭ ሊሆን ይገባል

 ባለፉት ጊዜያት በዓለማችን በተለያዩ ሥፍራዎች ተቃውሞ ተነስቶ አይተናል፤ አድምጠናል ። የአንዱ መነሻ መንግሥት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ብድር ለማግኘት ሲል የነዳጅ ዋጋ ላይ ያደርገው የነበረውን ድጎማ እንደሚያቆም በማስታወቁ በኢኳዶር የተፈጸመ ነበር ።... Read more »

መደመር እና መዋሃድ ለእውነተኛ ፌዴራሊዝም!

 በሀገራችን ኢትዮጵያ የብሄሮች መብት በከፋ ጭቆና ስር ማለፉ እርግጥ ነው። ይህንን ጨምሮ የኢኮኖሚና የሰብዓዊ መብት ጭቆናውን ለማስወገድ መላ ኢትዮጵያውያን ውድ የሆነ የአካልና የህይወት መስዋዕትነት ከፍለዋል። ይህንንም ተከትሎ ፌዴራላዊ ስርዓት ተመስርቶና ሥርዓቱም ህገመንግስታዊ... Read more »

አገር ሠላም እንዲሆን ፓርቲዎች ለሠላም ሥሩ

 በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ በተለይ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን በሚከተሉ አገራት በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች መኖር አዲስ አይደለም። ለዚህ ደግሞ የተለያዩ ምክንያቶች ይነሳሉ። ከእነዚህ ውስጥ በአንድ በኩል የሰው ልጅ ፍላጎት እያደገ መሄድ የሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት... Read more »

ሰላም ይቀድማል !

አንድ ከፈጣሪ የተላኩ አባት ናቸው አሉ። ወደ ህዝብ ወርደው ህዝብ ሊደረግለት፣ ሊሟላለት የሚፈልገውን ነገር አንድ በአንድ ለማወቅ ፈለጉና እንዲህ ሲሉ አንድ ጥያቄ አቀረቡ። “በዚህ ምድር ላይ ስትኖሩ ምን እንዲሟላላችሁ ትፈልጋላችሁ?” ከተጠየቁት አንዱ... Read more »

ኢትዮጵያ ጠንካራና የተሟላ ፌዴራሊዝምን ትሻለች!

 ፌዴራላዊ ሥርዓት ለአገር ህልውና ጠንቅ ነው የሚሉ ወገኖች ‘ብሔረሰብና ቋንቋ ተኮር የሆነው ፌዴራላዊ ሥርዓት ዜጎች በጠባብ ብሔረሰባዊና ክልላዊ ማንነት ላይ እንዲያተኩሩ አድርጓል፡፡ የክልሉ ብሔረሰቦች ሌሎችን ዜጎችን በጥላቻ እንዲመለከቱ፤ ከዚህም አልፎ አዳዲስ ነገሮችን... Read more »

የቂምና የቁርሾ ስሜቶችን በእርቀ ሰላም እንሻር!

 በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝቦች መካከል የተደራረቡ የቁርሾ ስሜቶችን ለማከም እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ አስፈላጊ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በተለያዩ ጊዜዎች እና የታሪክ አጋጣሚዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰት... Read more »