አዋጁ ስጋቶችን የሚቀንስ፤ ችግሮችን የሚቀርፍ ነው!

 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት «የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት»ን የሚከለክለውን አዋጅ በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። አዋጁ እንዲረቀቅም ሆነ እንዲጸድቅ ሲደረግ ከምንም መነሻ ሳይሆን ትልልቅ መግፍኤ ምክንያቶች አሉ። ከእነዚህም መካከል... Read more »

ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲው ተጠናክሮ ይቀጥላል

 በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከሶስት ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በተለያየ ጊዜ ይገለጻል። ይህ ቁጥር እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው። የ2020 የዓለም ሀገራት የሕዝብ ብዛት መረጃ እንደሚያመለክተው ከ235 ሀገራትና ሉዓላዊ... Read more »

መከላከያ የኢትዮጵያ ብርቱ ክንድ!

 የኩሩ ህዝቦች መኖሪያ፣ የህብረ ብሄር ቡቃያ የሰላም ተምሳሌት ዓርማ፣ የቀለሞች ኅብር ኢትዮጵያ በደም አሻራሽ አትመው ህዝቦች ለሰጡን አደራ ለህገመንግስታችን ክብር ታጥቀን ቆመናል በ ጋራ… በሀገሩ የሚኮራ ሀገሩንም የሚያኮራ፣ ለዘመናት ጀግንነቱን እየደጋገመ ያስመሰከረ፣... Read more »

ዜጋ ተኮሩ የውጭ ግንኙነት ተግባር ይጠናከር!

 ዳያስፖራው ጠንካራ የስራ ባህል በመገንባት፣ የግል ኢንቨስትመንቶች እንዲስፋፉ፣ ንግድ፣ ትምህርትና መሰል የልማት ስራዎች እንዲጎለብቱና ገንዘብ ለቤተሰቡ በመላክ ለአገር ዕድገት ጉልህ ሚና ይጫወታል፡፡ እንዲሁም ፍትህ እንዲነግስ፣ የፖለቲካና ሲቪል መብቶች እንዲከበሩም ከውጭ አገራት የቀሰመውን... Read more »

የጤፍ ዋጋ መናር መንስኤዎች ይለዩ፤ ዕርምጃም ይወሰድ!

 ጤፍ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ያለው ባህላዊም ሆነ ታሪካዊ ግንኙነት እንዲህ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ ምርቱ እጅግ ተወዳጅና ተመራጭ ከመሆኑ የተነሳ በየዘመኑና በየባህሉ የማይተው ብቻ ሳይሆን የማይቀየር ምግብ ሆኖ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ከግብርና ሚኒስቴር... Read more »

ከአጋርነት ወደ ወዳጅነት የተሻገረ ግንኙነት!

 ኢትዮጵያና ካናዳ ያላቸው የብሔር ብዝኃነት እንዲሁም የፌዴራል ሥርዓት መከተላቸው ያመሳስላቸዋል፡፡ አገራቱ በንግድ፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በኢነርጂ፣ በግብርና ውጤቶች ማቀነባበር፣ በመድኃኒትና በግብአት አቅርቦት፣ በቀጣናዊ ሰላምና ደህንነት፣ በፖለቲካ፣ በምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና ደኅንነት እንዲሁም በሽብርተኝነትና... Read more »

የተጠናከረ ኢትዮጵያዊ አንድነት ለአፍሪካ ኅብረት!

 አንድነት አንድ ዓይነትነት አለመሆኑ ይሰመርበትና ጥቅሙ ብዙ እንደሆነ ግን ማንም አይክደውም። “ዘጠና ሚሊዮን ህዝቦች አንድ ላይ ብናጨበጭብ ድምጻችን በጣም ይሰማል” ከሚለው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አባባል ጀምሮ “ብንደመር እንጠነክራለን” እስከሚለው የኢፌዴሪ... Read more »

የኅብረት ሥራ ማህበራት የዕድገት ራዕይን ይሰንቁ!

በመላው አገሪቱ 21 ሚሊዮን አባላት ያሏቸው 90 ሺህ የህብረት ሥራ ማህበራት አሉ። ማህበራቱ 26 ቢሊዮን ብር በማስመዝገብ በአሥር የሚቆጠሩ ዓመታትን አሳልፈዋል። የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ማህበራት መመስረት መልካም ቢሆንም፤ ዕድገታቸው ግን ከነጠላ ማህበርነት... Read more »

በአፍሪካ ጉዳይ የማይቀያየረው የኢትዮጵያ አቋም ተጠናክሮ ይቀጥላል

ኢትዮጵያ በቅኝ የተገዙ የአፍሪካ አገራት ለነጻነት እንዲነሱ፤ እንዲታገሉም ያደረገች፤ ከነጻነትም በኋላ ለአፍሪካ ህብረት (ለወቅቱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት) መመስረት ዋናውን ሚና የተጫወተች አገር ናት፡፡ ከቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዘመን ለአፍሪካ ህብረት ምስረታ ከተጫወተችው ሚና... Read more »

መሪዎች ለአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ አበክረው ይስሩ

ከአለማችን አምስት ህፃናት ውስጥ አንዱ ግጭትና ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች እንደሚኖር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እ.አ.አ. በ2018 ያወጣው መረጃ ያመለክታል። አፍሪካ ውስጥ ደግሞ ጉዳዩ ከዚህም በላይ አስከፊ ደረጃ የደረሰባቸው እና በየቀኑ የስቃይ ህይወት የሚያልፍባቸው... Read more »