መዘናጋት ዋጋ እንዳያስከፍለን እንጠንቀቅ

ዓለማችን የደረሰችበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ የሚፈታተን ጋሬጣ ከፊቷ ተደቅኗል፤ ኮሮና ቫይረስ። ይህ ወረርሽኝ በስልጣኔያቸው አንቱታን ያተረፉትንና ከፈጣሪ በታች ማንኛውንም ነገር መስራት ይችላሉ እስከማለት የተዘመረላቸውን አውሮፓውያን ጭምር ከመፈተን አልፎ እጅ እስከማሰጠት ደርሷል። ጣልያን፣ ስፔንና... Read more »

ለኢኮኖሚው ደህንነት ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ስለፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው፣ ግለሰባዊ ሕይወትም ሆነ ማንኛውም ነገር ለማውራት ቅድሚያ የአገርና የሕዝብ ሰላምና ደህንነታቸው ሊጠበቅ ይገባል። አገርና ሕዝብ ሰላምና ደህንነታቸው ሳይረጋገጥ እንኳንና የዓመቱን የነገን ማለም ከቶውኑ አይታሰብም። በተለያዩ ጊዜያት ተከስተው የዓለማችንና ሕዝቦቿን ደህንነት... Read more »

ችግሩን ተገንዝበን የመፍትሄው አካል እንሁን!

‹‹የእከሊትን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም›› ይላል የአበው ፈሊጣዊ አነጋገር። እውነት ነው፤ ለዚህ አባባል መነሻ የሆነው ጉዳይ ለአባባሉ ተገቢ ነው። ሰሞኑን በዓለም የተከሰተውና ሁላችንንም በጭንቀት መከራ እያሳየን ያለው የወቅቱ ጉዳያችን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት... Read more »

አላግባብ ዋጋ በጨመሩ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ ለመውሰድ ማጣራት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፡- አላግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እንደ ጥፋቱ ዓይነት ሕጋዊ ርምጃ ለመውሰድ የማጣራት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »

ሁሉም ሃላፊነቱን ይወጣ !

መንግስት የኮረና ቫይረስ ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ መግለጫዎችን እየሰጠ ነው። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች አሀዝም እየጨመረ መጥቶ 11 ደርሷል። ቫይረሱ ወደ ሀገራችን መግባቱ ይፋ ከተደረገ አንስቶም መንግስት በሽታውን ለመከላከል የሚያስችሉ መግለጫዎችንና ማሳሰቢያዎችን እየሰጠ ነው።... Read more »

የህዳሴው ግድብ ድርድር ወደ አፍሪካ ይመለስ!

በአፍሪካውያን መካከል ለሚካሄድ ድርድር አትላንቲክን አቋርጦ ዋሽንግተን ዲሲ ድረስ መሄዱ አስፈላጊ አይደለም። ውይይቱን እዚሁ አፍሪካ ውስጥ ማካሄድ የተሻለ ነው። የአፍሪካ ህብረት ዋነኛው መፈክር “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” የሚል ነው። ስለዚህ አፍሪካውያኑ ኢትዮጵያውያን፤... Read more »

ትኩረት ላልተሰጣቸው ቦታዎች ትኩረት ይሰጥ !

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) በዓለም ላይ በወረርሽኝነት  መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት ያሳወቀው በቅርቡ ነው። ቫይረሱ የሰውን ዘር፣ ቀለም፣ ቋንቋ ፣የስልጣን ከፍታ፣  የሀብት  ደረጃ… ሳይለይም  በዚህ አጭር ጊዜያት በከፍተኛ  ደረጃ ተሰራጭቷል። መጠነ ሰፊ... Read more »

ለምርጫው ስኬት የሲቪክ ማህበራት ሚናቸውን ይወጡ

ምርጫ የአንድ ሀገርን መጻኢ ዕድል ከሚወስኑት ጉዳዮች አንዱና ግንባር ቀደሙ ነው።ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያካሄዱ ሀገሮች በልማትም ሆነ በመልካም አስተዳደር ብሩህ ተስፋ እንደሚጠብቃቸው ይታመናል። በአንጻሩ ተአማኒነት የጎደለውና ከዴሞክራሲያዊ ሂደት ያፈነገጠ ምርጫ ያካሄዱ ሀገራት ሰላም... Read more »

‹‹ክፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል››

የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሰሞኑ አጀንዳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ነው። ህዳሴ ግድብ ከፍተኛ መስዋእትነት እየተከፈለበት ግንባታው አሁን 71 በመቶ ደርሷል። ህዝቡም ተርፎት ሳይሆን ከጎደሎው እየቆጠበ ለግንባታው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እያረጋገጠ ይገኛል።... Read more »

ግብርናውን የማዘመኑ ጥረት ይጠናከር!

በኢትዮጵያ ግብርና ላይ ልዩነት የሚያመጡ ዘመናዊ የግብርና መሳሪያዎችን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት በቅርቡ ተፈርሟል። ስምምነቱ ኢትዮ ሊዝ በተሰኘ የውጭ ኩባንያ፣ በግብርና ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ መካከል የተፈረመ ሲሆን፣ መርሀ... Read more »