ለወገኖቻችን አለን እንበላቸው!

 የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ ከሰኔ 22 ምሽት ጀምሮ ግጭት ጠማቂዎች ባስነሱት ሁከትና ነውጥ አያሌ ንፁሀን ወገኖቻችን ሕይወታቸው አልፏል፤ የጸጥታ አካላት ተገድለዋል። በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የግለሰቦች፣ የሕዝብና የመንግሥት ንብረት ዶግ አመድ ሆኗል።... Read more »

ችላ ያልነው ኮሮና ዋጋ እንዳያስከፍለን!

 መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም የመጀመሪያው የኮሮና ተጠቂ በኢትዮጵያ መገኘቱ ይፋ ተደረገ። ከዚህ ቀን ቀደም ብሎ ኮቪድ 19 በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲያደርስ የነበረው ጉዳትና ሲታይ የነበረው ፍርሃት ይታወቅ ነበርና ቫይረሱ ወደ ሃገራችን... Read more »

ኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድቡ ዙሪያ ያላት አቋም ዛሬም ነገም አንድ ነው!

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት የላቀ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እና የጋራ ብልጽግና የሚያገኙበትን ዕድል ይዞ የመጣ ነው። ኢትዮጵያ ከመጀመሪያው ጀምሮ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ያላት አቋምም ምክንያታዊ ፣ህጋዊ፣ ማንንም አለመጉዳት እና እኩል... Read more »

የዘመነና ጽኑ መከላከያ ለኢትዮጵያ ልዕልና!

“ሃገር በሰላም ሠርቶና ተኝቶ እንዲኖር አንድ የመከላከያ ሠራዊት የአንበሳ፣ የንስር፣ የላምና የጉንዳን ባህሪ ያለው እንዲሆን ይጠበቅበታል፡፡ ዊኒስተን ቸርችል ሌሊት በሰላም ተኝተን የምናነጋው እኛን ሊጎዱ የሚመጡትን ሁሉ ለመቋቋም ዘወትር ዝግጁ የሆኑ የሰራዊት አባላት... Read more »

ኑ አባይን በመገደብ ሰላምና ብልጽግናችንን እናጽና!

በተዛቡና አግባብነት በሌላቸው የፈጠራ ትርክቶች በተፈጠረ ፍርሐት ሁለንተናው በጠላትነት መንፈስ የተሞላን፣ ይህንን መንፈስ አሸንፎ ለመውጣት ሌት ተቀን የሚዳክር ወዳጅን ከመታደግ የተሻለ በጎነት አይኖርም። ይህን ወዳጅ አስከ መጨረሻው ከፍርሐቱ ነፃ ለማውጣት ያለው አንድና... Read more »

የግብጽን ሴራ ለመመከት ውስጣዊ አንድነታችንን እናጠናክር!

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የእያንዳንዱ ዜጋ አሻራ ያረፈበት ፤ ወደፊት የሀገራችን ዕድገት ተስፋ ፣ ድህነታችንን እንቀርፍበታለን ብለን በጉጉት የምንገነባው አንጡራ ሀብታችን ነው። ከዛሬ ነገ አለቀ ብለን የምንጠብቀው፣ በገንዘባችንና በእውቀታችን ያለማንም ደጋፊና አጋዥ... Read more »

የህዳሴን ግድብ ከመገደብ የሚያግደን ምንም ምድራዊ ኃይል አይኖርም!

ለዓባይ ውሃ 86 በመቶ የምታበረክተው ኢትዮጵያ በማይጨበጠው የግብጽ አቋም ስትፈተን ኖራለች፡፡ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የኢትዮጵያን ውድቀትና መፈራረስ የምትመኘውና ለዚህም አበክራ የምትሰራው ግብጽ አንድ ጊዜ ድርድር በሌላ ጊዜ ደግሞ ውንጀላና ስም ማጥፋትን እንደመርህ... Read more »

ታላቁ የህዳሴ ግድባችን እራትም መብራትም ሊሆን ተቃርቧል!

ኢትዮጵያ የህዝቦቿን ጥቅም አስቀድማና የመልማት ዕቅድን ሰንቃ በሙሉ ድጋፍ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ለመገንባት የተነሳችበት ሥራ ታላቅ ታሪክ ነው። ይህ ተግባር ህዝቡ ምታ ነጋሪት ክተት ሠራዊት ሲባል በነቂስ ወጥቶ የአገሩን ድንበር ለማስከበር በቆራጥነት... Read more »

የህዝብን ሰላምና ደህንነት ያረጋገጠ ውሳኔ!

ዓለም አቀፉ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ላይ እያስከተለ ያለው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ከፍተኛ ነው። የበሽታው ስርጭት ከጀመረበትና ዓለምአቀፍ ወረርሽኝ መሆኑ በዓለም የጤና ድርጅት ከታወጀበት ጊዜ አንስቶ ያስከተለው ሰብኣዊና ቁሳዊ ቀውስ ከፍተኛ... Read more »

የህዝብን ሰላምና ደህንነት ያረጋገጠ ውሳኔ!

ዓለምአቀፉ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ላይ እያስከተለ ያለው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ከፍተኛ ነው። የበሽታው ስርጭት ከጀመረበትና ዓለምአቀፍ ወረርሽኝ መሆኑ በዓለም የጤና ድርጅት ከታወጀበት ጊዜ አንስቶ ያስከተለው ሰብአዊና ቁሳዊ ቀውስ ከፍተኛ ከመሆኑም... Read more »