የተጀመሩና አዳዲስ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጥራትና መርሀ-ግብር እንዲጠናቀቁ ጠንካራ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል!

መንግሥት የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በመቅረፅ እንደ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች፣ የባቡር መስመር ዝርጋታዎች፣ የመንገድ ግንባታዎችና ለሌሎች የልማት ስራዎች በብዙ ቢሊዬን የሚቆጠር ገንዘብ ይመድባል። ሆኖም የመንግስት ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው መርሀ ግብር፣ የጥራት ደረጃ እና... Read more »

ወደሚቀጥለው የታሪክ ምእራፍ ለመሻገር ስለ ሀገር ወጥ የሆነ ትርጓሜ ሊኖረን ይገባል

ለውጥ ማህበረሰብን ከአንድ የታሪክ ምእራፍ ወደ ቀጣይ ምእራፍ ማሸጋገር የሚያስችል መነሳሳት ነው። ይህ መነሳሳት እንደየ ማህበረሰቡ ተጨባጭ እውነታ የሚከወን ይሆናል ። በየትኛውም ወቅትና ማህበረሰብ ውስጥ የሚከሰቱ ለውጦችና ከዚሁ የሚመነጩ አስተሳሰቦች ከተጨባጭ እውነታ... Read more »

በሴረኞች ተንኮል በመጠለፍ መገዳደል ይብቃ!

አገራችን የበርካታ ሃብቶች ባለቤት ናት።የአገራችን መልክአምድራዊም ሆነ የአየር ንብረት ለምርታማነት ምቹና ከራስ አልፎ ለሌሎች መትረፍ የሚያስችል ነው።ለእርሻ ስራ ሊውል የሚችለው መሬትና የተፈጥሮ ሃብት ሰፊ ነው።ከዚህም ባሻገር ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው የአገራችን ህዝብ... Read more »

በትግራይ ህዝብ ሥም የፖለቲካ ቁማር መቆመሩ ይብቃ!

የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል ስላካሄደው የህግ ማስከበር ዕርምጃ እና ከዕርምጃው መጠናቀቅ በኋላ በክልሉ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎች ይደመጣሉ።እነዚህ መረጃዎችም ከህግ ማስከበር ዕርምጃው እስከ መልሶ ግንባታ እና በሰብዓዊ ድጋፍ ላይ ያተኮሩ... Read more »

የሥራ ዕድል ፈጠራው ተጠናክሮ ይቀጥል!

በኢትዮጵያ ለውጥ ከመምጣቱ ከ2010 ዓ.ም በፊት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አጣብቂኝ ውስጥ የገባና በብዙዎች ዘንድ ሊያንሰራራ እንደማይችል ተደርጎ ሲታሰብ የቆየ እንደነበር አይዘነጋም፡፡ በተለይም የብድር ጫናው፣ የወጪ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱ፣ የወጪ እና የገቢ... Read more »

ከቤኒሻንጉል-ጉሙዝ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ የፖለቲካና የሠላም ሁኔታ ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

ከሀገራዊ ለውጡ ማግሥት አንስቶ በተለይም በብልፅግና ፓርቲ መሪነት እንደ ክልል የተከናወኑ መንግሥታዊና ድርጅታዊ ተግባራትን በጥልቀት በመገምገም ባንድ በኩል የክልሉን አጠቃላይ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና የሠላም ሁኔታዎች በሚገባ በመረዳት በየዘርፉ ለሚስተዋሉ ውስንነቶች አስተማማኝና ዘላቂነት... Read more »

በገበታ ለሀገር መሳተፍ ብልጽግናን ማፋጠን ነው!

አንድ በሬ ስቦ፣ አንድ ሰው አስቦ፤ ድር ቢያብር፣ አንበሳ ያስር፤ ወዘተ የሚሉ የሃገራችን አባባሎች ትብብር ያለውን ፋይዳ አጉልተው የሚያሳዩ እሴቶቻችን ናቸው። ልክ እንደነዚህ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ሁሉ መግባባትና መተባበር ከሌለ ሃገርን ወደፊት ማስኬድ... Read more »

የትግራይ ህዝብ ዛሬን እንዲሻገር፤ ነገውም ብሩህ እንዲሆን የሁሉም ድጋፍ ያስፈልጋል!

 “በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል” እንዲሉ የመንጋው በረት ውስጥ እንደተለቀቀ አመፀኛ ኮርማ አገርና ህዝብን ሰላም ነስቶ ሲያተራምስ ሶስት አስርት ዓመታትን በዙፋን ላይ የቆየው የህወሓት ቡድን፤ ውሎ አድሮ ዛሬ ላይ የሰራው ስራ ዋጋውን... Read more »

በክልሉ ያለው የሰብዓዊ ድጋፍና አቅርቦት የተመጽዋችነት እሳቤን ታሪክ ያደረገ ነው!

 በትግራይ ክልል የተካሄደውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ የትግራይ ክልል ወደ መደበኛ እንቅስቃሴው እየተመለሰ ነው፡፡ ይሄንን መንግስትም ገልጿል፤ የተለያ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችም ወደ ስፍራው በማቅናት ማረጋገጥ ችለዋል። የህዝቡን ማህበራዊ እና አኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የመመለስ... Read more »

የሰሩትን እያመሰገኑና እየደገፉ ለተጨማሪ ኃላፊነት ማትጋትም መትጋትም ይገባል

በዕዝ ኢኮኖሚ ይመራ የነበረው የደርግ መንግሥት እንደ ዘይትና ስኳር ባሉ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን በተለየ መልኩ በህብረት ሱቆች አማካኝነት ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገባቸው ኅብረተሰቡ ተጠቃሚ እንዲሆን ይደረግ ነበር፡፡ በዘመነ ኢህአዴግ ደግሞ እከተለዋለሁ ባለው ነፃ... Read more »