ትናንት የተጠናቀቀው ታላቁ የሮሞዳን የፆም ወር ሰፊ የመረዳዳት፣ የመተጋገዝ፣ የመተዛዘንና የአብሮነት መልካም እሴቶች የሚገለፁበት፤ ይሄው ሆኖም ያለፈበት ነበር። ምክንያቱም እንደ እምነቱ አስተምህሮም ይህ የሮመዳን ወር ወንድም ከወንድሙ የሚጠያየቅበት፣ የሚተሳሰብበት፣ ዘካ የሚያወጣበት፣ በጥቅሉ... Read more »
ህዝበ ሙስሊሙ ባለፉት 30 ቀናት በጾምና በስግደት ፈጣሪውን ሲያመሰግን እና ሲማጸን ቆይቷል። ሀይማኖታዊ አስተምህሮቱ በሚያዘው መሰረትም ረመዳን ያለው የሌለውን የሚጎበኝበት ወር ነው። ላጡ ለነጡ የሚሰጥበት ፣ በጋራ ጾሞ በጋራ የሚፈጠርበት ፣ ፍቅር፣... Read more »
ስለ አገር ብዙ ተነግሯል፣ ብዙ ተጽፏል፤ ብዙ ተዘምሯል፣ ብዙም ተዜሟልም። ስለ አገር ዜጎች ጊዜያቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ጉልበታቸውን ከዚህም በላይ ሕይወታቸውን ያለ ስስት ገብረዋል፤ በተጋድሎ የመስዋዕትነት ደም አገር እስከ ሙሉ ክብሯ ከትውልድ ወደ ትውልድ... Read more »
አንድነት፣ ሕብረትና አብሮነት ትልቅ ዋጋ ያላቸው የኢትዮጵያውያን እሴቶች ናቸው። በአንድነት ውስጥ ትልቅ ጉልበት አለ። ሰው በሕብረት ሆኖ ሲሰራ እንጂ በተናጠል የሚሰራው የተሻለ ውጤት ሊያመጣ አይችልም። በተናጠል የምናደርጋቸው ነገሮች በሕብረት ከምናደርጋቸው ነገሮች በላይ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ቅዳሜ እንዳስታወቀው፤ ለስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ እስከ አሁን በ43 ሺህ 017 ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን፣ መግለጫው እስከተሰጠበት ቀን ድረስም 31 ሚሊዮን 724 ሺህ 947 መራጮች ተመዝግበው ድምጽ... Read more »
አገራችን በአሁኑ ወቅት በርካታ ተግዳሮቶች እየፈተኗት ቢሆንም ከዚህ በተቃራኒው ያሉት ተስፋዎች እና መልካም እድሎች ግን እጅግ የበዙ ናቸው:: ኢትዮጵያን ወደብልጽግና እንደሚያሸጋግራት ተስፋ ከተጣለባቸው መልካም አጋጣሚዎችም ውስጥ አንዱ የተሳካ ምርጫ ማካሄድ ነው:: ዴሞክራሲያዊና... Read more »
የምርጫ ጉዳይ ለአንድ ሀገርና ህዝብ የሚኖረው ትርጉም ምርጫው ይዞት ከሚመጣው ትሩፋት ጋር የሚተሳሰር ነው። ከዚህ ተጨባጭ እውነታ የተነሳም የምርጫ እና የምርጫ ስኬታማነት ጉዳይ ከማንም በላይ ከምርጫው ባለቤት ሀገርና ህዝብ በላይ ሊሆን አይችልም።... Read more »
የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 13ኛ መደበኛ ስብሰባ “ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት)” እና “ሸኔ”ን በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህ... Read more »
በተፈጥሮ ውበቷ፣ በዘመናት ታሪኳ፣ በህዝቧ ታታሪነትና በሰላም ወዳድነቷ የታወቀችው ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ ጀግኖች ልጆቿ የመላው ጥቁር ህዝብ የነፃነት ዓርማ፣ መመኪያና መከታ አድርገዋት አልፈዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገሩ ሉዓላዊነትና ለአንድነት ታሪኩ ያደረገውን ተጋድሎ የኢትዮጵያ ታሪካዊ... Read more »
ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመኗ በርካታ አስቸጋሪ ጋሬጣዎች ገጥመዋታል። እንደ ቅርጫ ስጋ ሊቀራመቷት የተነሱ የውጪ ወራሪ ሀይሎች ከቀኝ ከግራ ተነስተውባታል። በቀኝ ተገዥነት ሊያንበረክኳት በተደጋጋሚ ጊዜ ወረዋታል። ከውስጥም ከውጪ የጠላት ሀይል ተፈታትኗታል። ሆኖም በታሪኳ ለአንዱም... Read more »