በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የወጡትን ጋዜጦች ቃኝተናል። በዘመኑ የወጡ የውጭ ዜናዎችንም አካተናል፡፡ በነዚህም ወንጀል ነክ ዜናዎች፤ አደጋዎች ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች እንዲሁም የትራፊክ ቁጥጥሮች ላይ ያተኮሩትን መርጠናል፡፡ ፷... Read more »
በ1952 ከወጡት የአዲስ ዘመን ጋዜጦች በማኅበራዊ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ዜናዎችን መርጠናል። የግዮን መዋኛ ገንዳ መመረቅ ዜና ስናየው በዘመናችን ለሸገር ልጆች መዋኛ መዝናኛ ለምን የላቸውም እንላለን። በፍቼ ከተማ ቀን ቀን የኑግ ዘይት እያመረቱ... Read more »
በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ክህደትና ሠራዊቱ የተጨፈጨፈበት ሁለተኛ ዓመት ባለፈው ጥቅምት 24 በልዩ ሁኔታ ታስቦ መዋሉ ይታወሳል፡፡ የተፈፀመው ግፍ ሁለተኛ ዓመት በሚታሰብበት ዋዜማ መንግሥት ከሕውሓት ጋር በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ... Read more »
ከሰላሳ ዓመት በፊት የታተሙ ጋዜጦች የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ትኩረት ናቸው። ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል አሁን ካለንበት ወቅት ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ናቸው። በደርግና በወያኔ መካከል የተካሔደው ድርድር፣ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ስለሚረዱበት ሁኔታ... Read more »
ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ እንዲሁም የውጭ አገር ከተሞች ጭምር መንግሥትን በመደገፍ፣ አሸባሪውን ቡድን ሕወሓትንና ምዕራባውያንን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። እነዚህ ሰልፎች ከ45 ዓመት በፊት በድሬዳዋ የተካሄደን ሰልፍ አስታውሰውናል። በዚህም ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ... Read more »
የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከሃምሳና ስልሳ ዓመታት በፊት የታተሙ ጋዜጦች ይዘው የወጡትን ዘገባዎች ያስታውሰናል። የደብረ ዘይት የከብት ሕክምና ኢንስቲትዩት የተለያዩ የእንስሳት በሽታ መከላከያ መድኃኒት እየቀመመ ለእንስሳት ሕክምና በሥራ ላይ ማዋሉ ለትውስታ... Read more »
ግማሽ ምዕተ ዓመት ገደማ ወደ ኋላ መለስ ብለን በ1960ዎቹ የታተሙትን የአዲስ ዘመን ጋዜጦች በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ለመዳሰስ ሞክረናል። በወቅቱ በተለያዩ አካባቢዎች ከተመን በላይ ዋጋ በመጫን ሲሸጡ የነበሩ ነጋዴዎች መቀጣታቸውን የሚነግረን... Read more »
በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1944 በአዲስ ዓመት ማግስት የታተሙ ጋዜጦችን ቃኝተናል። ከተመለከትናቸውና ቀልባችንን ከሳቡ የጋዜጣው ዘገባዎች መካከል የእንግሊዙ ንጉሥ ጆርጅ እረፍትና እሳቸውን ተክተው ወደ ንግስናው የመጡት ንግስት ኤልሳቤጥ ጉዳይ አንዱ ነው።... Read more »
ከ60 ዓመት በፊት የታተሙትን የአዲስ ዘመን ጋዜጦች ለዓምዳችን አቅርበናል:: በውጋዴን የሚንቀሳቀሱ ሽፍቶችን ለማስወገድ በዘመኑ የነበሩ ባላባቶች ያደረጉትን ምክክር ቃኝተኛል፤ በዘመናችን በየቦታው የሚታየውን የጀሌዎቹና‹ የጆሌዎቹ ›እኩይ ጽንፈኛ ተግባር ፤ በየአካባቢው ያሉ አመራሮችና የፀጥታ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከ1950ዎቹ መባቻ ጀምሮ የነበሩ ጋዜጦች ተመልክተናል። ብዙዎቹ ጋዜጦች በወቅቱ ይዘው የወጡት ዜና ትንግርት ነክ ክስተቶች ነበሩ። እነዚህ ዜናዎች በጋዜጣው ሲዘገቡ ግን በአንድ አንቀጽ ብቻ የተገደቡ ነበሩ። እነዚህን... Read more »