አደይ አበባን መሠረት ያደረጉ የባሕል አልባሳት

የሀገር ባሕል ልብሶች ሰዎች አንድን ፕሮግራም ወይም ሁነትን መሠረት አድርገው ይለብሳሉ፡፡ ብዙዎች በዓላትን ጠብቀው እንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞች ታሳቢ በማድረግ በሀገር ባሕል አልባሳት መዋብና ማጌጥን ምርጫቸው ያደርጋሉ፡፡ የሀገር ባሕል አልባሳቱ በአንድ ወቅት ተለብሰው... Read more »

የአብዛኞቹ ሴቶች ምርጫ የሆነው ታኮ ጫማ

አንዳንዶች ፋሽን እና ምቾት የማይነጣጠሉ ናቸው ይላሉ። ሌሎች ደግሞ በቀጥታ ከውበት ጋር ያገናኙታል። ሰዎች ወደ ስራም ሆነ አንድ ጉዳይ ለመከወን ከቤታቸው ሲወጡ አለባበሳቸው ለቦታው የሚመጥን እንዲሆን ያደርጋሉ። ውሏቸው ምን እንደሚመስል ከገመገሙ በኋላ... Read more »

የባህሉ አካል የሆነው የአሸንዳና ሻደይ ልጃገረዶች መዋቢያ

የነሀሴ ወር ልጅነታችንን በሚያስታውሱ፣ የአዲስ ዓመትን መምጣት በሚያበስሩ ሁነቶች የተሞላ ነው። ይህን ወር በተለይ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል እንስቶች በናፍቆት ይጠብቁታል። ዋና በዓላቸው ነውና። ይህ ከነሀሴ 16 ጀምሮ የሚከበር በዓል፣ መጠርያው እንደየአካባቢው ይለያያል።... Read more »

ስካርፎችን በሀገር ውስጥ

በሀገራችን አንገት ላይ ጣል የምናደርገው ስካርፍ አልያም ሻርፕ በተለይ በቅዝቃዜ ወቅት በስፋት ጥቅም ሲውል ይስተዋላል። በሌሎች ሀገራት ደግሞ ከዚህም ባለፈ ለማጌጫነት የሚውልበት ሁኔታም አለ። ይህ ልብስ በተለያየ ብራንድ ለገበያ ይቀርባል ። በዛሬው... Read more »

ፍለጋውድ ሽቶ ወይንስ ቆንጆ ሽቶ ?

ሽቶዎች በተለያዩ ሀገራት በተለያየ መንገድ ተሰርተው ለገበያ ይቀርባሉ። ፈረንሳይ በዚህ በእጅጉ ትታወቅበታለች። ለመጀመሪያ ጊዜ ሽቶን በመጠቀም የሚታወቁት ግብጽ እና ጥንታውያን ቻንያውያን መሆናቸውን መረጃዎችም ይጠቁማሉ። ሽቶ ከ17ተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደነበርም እነዚሁ መረጃዎች... Read more »

ቀርከሀን በፋሽን ኢንዱስትሪው የምታስተዋውቀው ዲዛይነር

ቀርከሀን በመጠቀም በፋሽን ኢንዱስትሪው ላይ ተፈላጊ የሚባሉ ምርቶችን በማቅረብ ደንበኞችን አፍርታለች። ምርቱን በማስተዋወቅና በመጠቀም ለእናቶች እና ለወጣቶች የሥራ እድል መፍጠር የሚችል ‹‹ጤና አዳም›› የተሰኘ ተቋምም መስርታለች፡፡ የእደጥበብ ውጤቶች ዲዛይነርም ናት፡፡ ወይዘሮ ትዕግስት... Read more »

ሀገር በቀል እውቀትን ከዘመናዊው አጣምሮ የሚያሠለጥነው የፋሽን ትምህርት ቤት

የፋሽን ዲዛይን ሕይወትን የጀመረችው ገና በአስራዎቹ እድሜ ላይ ሳለች ነው:: በልጅነቷ ለስዕልም የተለየ ፍላጎት ነበራት፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች የምታያቸው የልብስ ዲዛይኖችም ይስቧት ነበር:: ሙዚቃም በልጅነቷ የተሳበችበት ቢሆንም፣ ከሙዚቃ ይልቅ በሙዚቃ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ላይ... Read more »

ተፈጥሯዊ የፊት ቆዳ መጠበቂያ ምርቶች

ዲክራ ሸኪብ ትባላለች:: ዲክራ ተወልዳ ያደገችው በምሥራቁ የሀገራችን ክፍል በድሬዳዋ ከተማ ነው። ተፈጥሯዊ ግብዓቶችን በመጠቀም ፊትን መንከባከብና ማስዋብ የሚያስችሉ የቆዳ መጠበቂያ ምርቶችን አዘጋጅታ ለገበያ እንደምታቀርብ ትናገራለች። ‹‹እኔ ባደግኩበት የምሥራቁ ክፍል በተፈጥሯዊ ግብዓቶች... Read more »

የሰውነት ቅርጽን ለተሻለ አለባበስ

ሰዎች አለባበሳቸው ውበት እንዲኖረው ፣ በእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ምቾት እንዲሰማቸው ለማድረግ ጥረት ያደርጋሉ፡፡ የመረጡትን አለባበስ መከተላቸውና ምርጫቸው ትክክል ስለመሆኑ እርግጠኛ መሆናቸው በሚያሳልፉት ቀን ላይ የራሱ አዎንታዊ ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ይታወቃል። ለእዚህም የልብስ... Read more »

የከበሩ ማዕድናትን ለጌጣጌጦች ማስጌጫ

በኢትዮጵያ ለጌጣጌጥ መስሪያ የሚያገልግሉ የከበሩ ማእድናት በስፋት ይገኛሉ። እነዚህ ማእድናት በአለም አቀፍ ደረጃ በእጅጉ ተፋላጊ በመሆናቸውም በስፋት ወደ ውጭ ይላካሉ። ለውጭ ገበያ የሚቀርቡት በሁለት መንገዶች ነው። አንዱ መንገድ ምንም እሴት ሳይጨመርባቸው ሲሆን፣... Read more »