
አንድ ተግባር ውጤታማ እንዲሆን ተግባሩን በትክክል በሚረዳውና ለዚያ ተግባር በቂ የሆነ እውቀት፣ ከህሎትና ሙያዊ ስነምግባር ባለው ሰው መከወን ይኖርበታል። ተግባር በእውቀት ካልታገዘ ፍሬ አልባ፤ ስራ በክህሎት ካልተሟሸ ለዛ ቢስ፤ ክንውን በሙዊ ስነ... Read more »
የፋሽን ኢንደስትሪ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ማሳረፍ የቻለ ግዙፍ ዘርፍ ነው። በዘርፉ የተሰማሩ ታላላቅ ዓለም አቀፍ የፋሽን ኩባንያዎች በየዓመቱ በርካታ ቢሊየን ዶላሮችን ያንቀሳቅሳሉ። ከዚህ ባሻገር ኩባንያዎቹ የሚፈጥሩት ሰፊ የስራ እድል ዘርፉ... Read more »

የአገራችን ሰው «የዕለት ጉርሱን የአመት ልብሱን» ይላል ወግ ሲያወጋ። በዚህች ምሳሌያዊ አባባል ውስጥ የሚታየው አንድ ነገር ምን ያህል አነስተኛ ፍጆታ ተጠቃሚ እንደሆንን ነው። በኢትዮጵያውያን ቤት ውስጥ ብዙ ነገር መሰብሰብ የተለመደ አይደለም። የአቅም... Read more »
ህንድ ውስጥ የሚገኝ የፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዲሁም በሌሎች አገራት በፋሽን ላይ የተለያዩ ምሁራን ጥናት ሰርተዋል፤ ብያኔዎችንም አስቀምጠዋል። እነዚህ ብያኔዎች ጠቅለል ተደርገው ሲተረጎሙ፤ ፋሽን ማለት በአጭሩ ራስን መግለጽ ማለት ነው። ራስን መግለጽ... Read more »

ኃይለማርያም ወንድሙ የሙካሽ አልባሳት በነገሥታቱ በመሳፍንቱና በመኳንንቱ ይዘወተር የነበረ የክብር ልብስ ነው። በወቅቱ እንደ ካባ ተደርጎ በለበሱት ልብስ ላይ ጣል የሚደረግ። ነገር ግን እንደ ሌሎች ካባዎች ባለመሆኑ እንዲሁም በአንገታቸው ዙሪያና ጫፋቸው ዘርፍ... Read more »

ፋሽን ከወቅት ጋር ያለው ቁርኝት እጅጉን የጠበቀ ነው። ዋነኛ የፋሽን ባህሪያት ከሆኑት ጉዳዮች ውስጥ ወቅታዊነት አንዱ ነውና ዘመን፣ ቦታና ሁኔታ የሚሉት ጉዳዮች ይገለጡበታል። አንድ ፋሽን በየትኛው ዘመን በነበሩ ሰዎች ይዘወተራል፣ አልባሳት ከሆነ... Read more »

በበጋው ወራት ሙቀት የሚቋቋም ቀለል ያለና ምቾት እንዳይነሳን መርጠን ያደረግናቸውን ጫማዎች ወልውለን ወደ መደርደሪያ የምንመልስበት ወቅት ላይ ነን። በምትኩ የክረምትን ቅዝቃዜ የሚቋቋሙ፣ እርጥበት ምቾት እንዳይነሳን የሚያደርጉ ጫማዎችን ከያሉበት አውጥተን የምንጫማበት፣ ከሌለንም ወደ... Read more »

<<ሱፉን ግጥም አርጎ ተከርክሞ ፀጉሩ መልዓክ መስሎ ታየኝ አይ ያለው ማማሩ>> ስትል አስቴር አወቀ ያዜመችለት ጉብል ትውስ አለኝና በእዝነ ህሊናዬ ተመለከትኩት፡፡ ይህ ዜማ በሰማነው ቁጥር አንድ ያማረበት ወጣት ዘንጦ ከፊታችን ድቅን ብሎ... Read more »
“ኡፉ! ሙቀቱ እንዴት ይጨንቃል…” ብለን ከላይ የለበስነው ያስወለቀን ሙቀት፤ በጊዜ ዑደት ቦታውን ለቆ ቆዳን የሚያኮማትር ቅዝቃዜ ይሰማን ጀምሯል። ይሄኔ ቀድመን አውልቀነው የነበረ ልብስ ብንደርብ እንኳን አይበቃንም። ተጨማሪ ከቁምሳጥናችን ፈልገን አልያም ከሌለን ገዝተን... Read more »

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን በሚደረጉ ልዩ ልዩ የኪነጥበብና መሰል ሽልማቶች፤ ለፋሽን ዘርፉ አዲስ እድል በመፍጠር ላይ ይገኛሉ። በሽልማት ስነ ስርዓቶቹ ላይ የሚለበሱ አልባሳትና ልዩ ልዩ የመድረክ ሁነቶች ለዚህ ዘርፍ አይነተኛ ሚና በመጫወት... Read more »