የሙርሲዎች የውበት ፍልስፍና

ውበት ምንድነው? ስለ ውበት ስናስብ በቅጽበት ወደ አዕምሯችን የሚከሰተው ምስልስ ምን ይመስል ይሆን? ስልክክ ያለ አፍንጫ?፣ ጎላጎላ ያሉ አይኖች?፣ ወይንስ እንደ በረዶ የነጡ ጥርሶች ከተንዠረገገ ፀጉር ጋር? በርግጥ በብዙዎች አዕምሮ እና ሥነ... Read more »

 የጥምቀት ድምቀት ሚስጥር-ሽሮ ሜዳ!

ጥምቀት መጣ፣ ጥምቀት ጻዳ፣ ለሀገር ባህል፣ ባገር ምንዳ፣ ከሞላበት፣ ከውበት ጓዳ፣ እንገናኝ፣ ሽሮ ሜዳ። የጥምቀት በዓል መጣሁ መጣሁ ሲል በበዓሉ አምሮና ተውቦ መታየት የሚፈልግ ሁሉ ሃሳቡ ወደ ሽሮሜዳ ይነጉዳል። ምክንያቱም እዛ ሁሉም... Read more »

‹‹ዌቭ›› የወቅቱ የሴቶች የፀጉር ፋሽን

 ዘመን በተቀያየረ ቁጥር የሴቶች ፀጉር አሰራር ፋሽንም አብሮ ይቀየራል። ትናንት የነበረው ፋሽን ዛሬ የለም። ዛሬ ያለው ፋሽን ነገ አይኖርም። ነገር ግን ከብዙ ግዜ በኋላ አንዳንድ የፀጉር አሰራር ፋሽኖች ተመልሰው ሊመጡ ይችላሉ። የሴቶች... Read more »

ጋዜጠኛዋ የፋሽን ዲዛይነር

በሸማ ጥበብ ተመርተው ለገበያ የሚቀርቡ ባህላዊ አልባሳት በአይነት፣ በጥራት፣ በዲዛይንና በቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል። የአልባሳቱ ተጠቃሚዎችም ኢትዮጵያውን ብቻ ሳይሆን የውጭ ሀገራት ዜጎችም ሆነዋል። ታዲያ እነዚህ ባህላዊ አልባሳት በብዛት በሸማቹ ዘንድ... Read more »

ፈርጧ የፋሽን ባለውለታ

ሁሉም ሰው የተፈጠረበት አንድ ትልቅ ዓላማ አላው፤ ለዚህ የሚታደሉት ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው። የሁሉም ስኬቶች መጀመሪያና መጨረሻ ደግሞ እራስን መስሎ መኖር ነው። ከምንም በላይ ስኬታችን ከራስና ከአካባቢ አልፎ ለሀገር መትረፍ ሲችል ደግሞ... Read more »

ፋሽንና ቀለማት

የሰው ልጅ የመኖሩን ትርጉም የሚገልጥበት ልዩ ጥበብን የታደለ ፍጡር ነው። በዚህ ጥበብ ደስታውን ያገኛል። ከእነዚህ መሃል ደግሞ የፋሽን አልባሳት ዲዛይንና ቀለማት አንዱ ነው። ለመሆኑ የፋሽን አልባሳትና ቀለማት ትስስር በሰው ልጆች ሕይወት ውስጥ... Read more »

በራስ ወርቅ መድመቅ

በዘመናችን ፋሽን የአብዛኛው ሰው የእለት ከእለት የኑሮው አንድ አካል መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል። ምን ልብላ? ምን ልጠጣ? ከማለት ባልተናነሰ መልኩ ምን ለብሼ? በምን ላጊጥ? የሚለው ጉዳይ በተለይም በከተሜው ሕዝብ ዘንድ ጎልቶ እየታየ መጥቷል።... Read more »

በሂና የመዋብ ፋሽን

ጥር ወር በብዛት የሠርግ ወቅት ነው። ዘመነ መርዓዊ ይባላል። መርዓዊ በግእዝና በትግርኛ ሙሽራ ማለት ነው። ገበሬው የዘራውን ሰብል አጭዶና ወቅቶ ወደ ጎተራው ከከተተ በኋላ የሚያርፍበት እንዲሁም የሚዝናናበት ወቅት መሆኑም ዘመነ መርዓዊ ያሰኘዋል።... Read more »

የአፍሪካ የፋሽን ገበያ  ያነቃቃው አውደ ርዕይ

በአገራችን የአልባሳት ፋሽን አልፎ አልፎ በመድረክ ለዕይታና ለግዢ ይቀርባል፡፡በተለይ በብዛት ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት ሊከበሩ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው የፋሽን አልበሳት ዐውደ ርዕዮች ይጐመራሉ ፡፡ በገበያ ቦታዎችም በልዩ ልዩ ዲዛይን የሚሠሩ ባህላዊ አልባሳት ሽያጭ... Read more »

 ፋሽን በቀለም

ወቅቱን በትክክል መግለጽ ቢያዳግትም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ፋሽን ትኩረት እንዳገኘ ታሪክ ያወሳል።በ1960ዎቹ ደግሞ ቀለም ፋሽን ሆኖ ሰዎች ስለ አልባሳታቸው፣ ቤታቸው እና መኪኖቻቸው ቀለም ማተኮተር ጀምረዋል።ይኸው የቀለማትና የፋሽን ስብጥርም ተጠናክሮ እስካሁን ዘልቋል።... Read more »