የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው

ብዙ የሥነ ጽሑፍ ሰዎችን አከራክሯል። በሥነ ጽሑፍ መድረኮች ሁሉ ስሙን ማንሳት ግዴታ የሆነ ይመስል ስሙ ይጠራል። ስሙ ተደጋግሞ የሚጠራበት ምክንያት ደግሞ ‹‹አማርኛው ይከብዳል›› የሚል ነው። የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው ዳኛቸው ወርቁን ዛሬ ልናስታውሰው... Read more »

የደርግ ጥቁር ታሪክ የሆነው የ60ዎቹ ግድያ

 ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ ሥርዓት አሽቀንጥሮ በመጣል አዲስ አብዮት የፈጠረው ወታደራዊው የደርግ መንግሥት ሙስና እና ሌብነትን አጥብቆ በመፀየፍ፣ ከምንም በላይ ደግሞ በቆራጥ አገር ወዳድነቱ ሥርዓቱን የታገሉት ጠላቶቹ ሳይቀር ይመሰክሩለታል፡፡ ‹‹ባለአባት›› በሚል ኋላቀር... Read more »

የጥበብ ፈርጡ ከበደ ሚካኤል

በጥበብና በቅኔ ሥራዎቻቸው አንቱ የተባሉትን ያህል በአንድ ነገር ደግሞ ይታማሉ፡፡ በጣሊያን ወረራ ጊዜ ቆራጥ ተቆርቋሪ አልነበሩም፤ ኧረ እንዲያውም መረር አድርገው የሚወቅሷቸው ሰዎች ‹‹ለጣሊያን ያደረ ባንዳ›› ሁሉ ይሏቸዋል፡፡ ታሪክ ነውና ይህም አብሮ ከስማቸው... Read more »

ኃይለመለኮት ሳህለሥላሴ ማን ናቸው?

የዳግማዊ አጼ ምኒልክ አባት ናቸው፡፡ የልጃቸው ስም ከእርሳቸው በላይ ስለገነነ የአባትየው ንጉሥነት ያን ያህልም አልተዘመረለትም፡፡ እንዲያውም ከታሪክ ሩቅ የሆኑ ሰዎች በስም ራሱ ላያውቋቸው ይችላሉ፡፡ ልጅየውን (ዳግማዊ አጼ ምኒልክን ማለት ነው) ግን ማንም... Read more »

ጥቅምት 24 እና የሰሜን ዕዝ

ዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሌሊት በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ አንድ ያልተጠበቀ ክስተት ተሰማ። የማህበራዊ ገጾች በዚህ መረጃ ተጥለቀለቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገሪቱ ብሔራዊ የቴሌቭዥን ጣቢያ ብቅ ብለው መርዶውን ተናገሩ። ሕዝቡም ከሌሊት... Read more »

የሰገሌ ጦርነት

የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ በ1991 ዓ.ም በጻፉት አንድ መጣጥፍ፤ ዋና ዋና የታሪክ ክስተቶች ውዝግብ ያለባቸው ናቸው ይላሉ። ጭፍን የሆነ ድጋፍ እና ጭፍን የሆነ አድናቆት ያላቸው ናቸው ይላሉ። በእርግጥ ይህን ለማወቅ የታሪክ... Read more »

ደራሲ አርበኛና ዲፕሎማቱ ክቡር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ

መምህር ሆነው የተማሪዎቻቸውን የቀለም ጥማት አርክተዋል።አርበኛ ሆነው አገራቸውን ከጠላት ለመታደግ ተዋግተዋል።ዲፕሎማት ሆነው ስለአገራቸው ኢትዮጵያ ብዙ ሰርተዋል፣ ሚኒስትር በመሆን በተለያየ ዘርፍ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ለውጠዋል። ደራሲ ሆነውም በአገሪቱ ውስጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነ... Read more »

የአድዋ ዘመቻ ጅማሮ ሲታወስ

 የታሪክ መዛግብት ቅኝታችን ማጠንጠኛ ጉዳይ ይሆን ዘንድ ከአንድ መቶ ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት በዚች ታላቅ አገር ኢትዮጵያ ከሆኑ አበይት ሁነቶች መካከል አንዱን መረጥን ። የታሪክ ትውስታችን ወደ ጥቅምት 2 ቀን 1888 ላይ... Read more »

 አፄ ኃይለስላሴ

ኢትዮጵያ በዘመናዊ ስልጣኔ ወደፊት ትራመድ ዘንድ ብዙ የሰሩ፤ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በስልጣን የቆዩት ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ንግስት ዘውዲቱ በስልጣን እያሉ ከአልጋ ወራሽነታቸው በተጨማሪ የንጉስነት ስልጣን የተቀዳጁት በዚሁ ሳምንት መስከረም 24 ቀን... Read more »

አፄ ሰርፀ ድንግል

ታላቋን አገር ኢትዮጵያ ከመሩ ነገስታት መካከል አንዱ ናቸው። ከ1542 ዓ.ም እስከ መስከረም 1590 ዓ.ም ድረስ የንግስና ዘውድ ደፍተው ኢትዮጵያን መርተዋል። ብዙዎች በዙፋን ስማቸው “መልአክ ሰገድ” በሚለው ያውቋቸዋል። በዛሬው የሳምንቱ በታሪክ ገፃችን የምንዘክራቸው... Read more »