
‹‹የፊደል አባት›› በሚል ቅጽል መጠሪያ ይታወቃሉ:: የፊደል አባት የተባሉበት ምክንያት የአማርኛ የፊደል ሆሄያትን በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል በእግራቸው እየዞሩ ለማህበረሰቡ ስላስተማሩ ነው:: በገጠሩ ያለው ማህረሰብ ‹‹የፊደል አባት›› ሲላቸው በምሁራን በኩል ደግሞ ‹‹የፊደል ገበታ... Read more »

እነሆ ግንቦት ከገባበት የመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ሳምንት ድረስ ሳምንቱን በታሪክ ስናስታውስ የደርግ እና የኢህአዴግ ታሪክ ሳይለየን ግንቦት ሊያልቅ ነው:: የሚገርመው ደግሞ አንድ ክስተት በተከሰተ ልክ በሳምንቱ(ዓመተ ምህረቱ ቢለይም) ሌላኛው የሚከሰት... Read more »

ከዛሬ አምስት ዓመታት በፊት ግንቦት 20 የመገናኛ ብዙሃን ዜና እና ፕሮግራም ነበር፡፡ እነሆ ዛሬ ግንቦት 20 ታሪክ ሆኗል፡፡ የዛሬ ሰዎች ሰነድ አገላብጠን እና አባቶችን ጠይቀን የምናውቀው ሳይሆን በዓይናችን ያየነው ታሪክ ሆኗል፡፡ ታሪክ... Read more »

በተለምዶ ‹‹የታህሳስ ግርግር›› ሲባል እንሰማለን:: በ1953 ዓ.ም በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ሥርዓተ መንግሥት ላይ የተደረገ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነው:: ሙከራው የተደረገው በታህሳስ ወር የመጀመሪያ ቀናት ስለነበርና ግርግሩ ለሳምንት ያህል ቀጥሎ ስለነበር ነው የታህሳስ... Read more »

ፖለቲካዊ የታሪክ ግጥምጥሞሽ ከሚበዙባቸው የኢትዮጵያ ወራት ውስጥ የካቲት እና ግንቦት ክስተት ይበዛባቸዋል።የየካቲትን በወቅቱ አይተናል። የግንቦት ወር በብዛት የደርግና የኢህአዴግ፣ የኢህአዴግና የተቃዋሚዎቹ ታሪካዊ ክስተቶች የሚበዙበት ወር ነው።የተለያየ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም የሚከተሉ መሪዎች ታሪካዊ... Read more »

በዚህ ሳምንት ባለፈው ዓርብ የአርበኞች ቀን አክብረናል። በዚሁ ሳምንት ደግሞ የዓድዋው ጦርነት መነሻ ሰበብ የነበረው የውጫሌ ውል ይታወሳል። እነዚህን ሁለት ታሪኮች ዘርዘር አድርገን ከማስታወሳችን በፊት በዚህ ሳምንት ሚያዚያ 23 ቀን ተከብሮ የዋለውን... Read more »
ገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲ፣ ሃያሲ፣ ተርጓሚ፣ መምህር እና የስነ ጽሑፍ ተመራማሪ ደበበ ሰይፉ ያረፈው በዚሁ ሳምንት ከ23 ዓመታት በፊት ሚያዚያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም ነው። ደበበ ሰይፉ ሥራዎቹ በተደጋጋሚ የሚጠቀሱና በብዙ የስነ... Read more »
አንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች መመሳሰል ያጋጥማቸዋል። ለምሳሌ በዚህ ሳምንት ሁለት አንጋፋ የስነ ጽሑፍ ሰዎችን እናስታውሳለን። ልዩነቶች ቢኖሯቸውም ሁለቱም የስነ ጽሑፍ ሰዎች ናቸው። በስነ ጽሑፉ ዓለም ውስጥ ስማቸው ተደጋግሞ የሚጠሩ ናቸው። ሁለቱም በትርጉም ውስጥ... Read more »

የክብር ዶክተር የሆኑት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ የተወለዱት ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም በቀድሞው አጠራር በሸዋ ክፍለ አገር በመናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማ ነው። አባታቸውም ታዋቂው ዲፕሎማት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት... Read more »
ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ብሏል ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)። በዚህ ሳምንት ከምናስታውሳቸው የታሪክ ክስተቶች አንዱ የኮሪያ ዘማች ታሪክ ነው። የኮሪያ ዘማች ትውስታ ባለክራሩን የሙዚቃ አርበኛ ካሳ ተሰማን አስከትሎ... Read more »