
ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የስታዲየሞችን ደረጃ እየገመገመ የሚገኘው የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን/ ካፍ/ የባህር ዳር ስታዲየምን በድጋሚ ገምግሞ ስታዲየሙ ጨዋታዎችን የማስተናገድ አቅም ላይ አለመድረሱን መግለጹን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።... Read more »

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአውሮፓ ከተሞች የተለያዩ የጎዳና ላይ ሩጫዎች ተካሂደዋል:: በእነዚህ ውድድሮች ላይም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተለመደ ድንቅ አቋም በማሳየት ድላቸውን አጣጥመዋል:: በፖርቹጋል የተካሄደው የሊዝበን ግማሽ ማራቶን በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ እጅግ ተጠባቂ የነበረ... Read more »

የኢትዮጵያ ስፖርት በሚጠበቀውና በሚፈለገው ልክ ላለማደጉ በርካታ ምክንያቶችን ማንሳት ይቻላል። ከእነዚህ መካከል ግን መንግስታዊ የሆነው የስፖርት ማህበራት አደረጃጀትና አሰራር ቀዳሚው ነው። በመሆኑም የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የተሰጠውን ኃላፊነት መሰረት በማድረግ ሲሰራበት የቆየውን... Read more »

የፊፋ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በተከፈተ ቁጥር የታላላቆቹ አውሮፓ ክለቦች ገበያ ሁሌም የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ እንደገዛ ነው። ከዚህ የደራ የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ጀርባ ሆነው የሚዘውሩ ሁለት ሰዎች በዓለም ላይ ገናና ስም ይዘው መነሳታቸው... Read more »

በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ሊካሄዱ ከአንድ ወር ያልበለጠ እድሜ ብቻ ይቀራቸዋል። የተለያዩ አገራትም ለማጣሪያ ጨዋታዎች ውድድር የሚያስተናግዱባቸውን ስቴድየሞች ለካፍ እያሳወቁ ይገኛሉ። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በጥቅምት ወር... Read more »

ከኦሊምፒክ ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው ጠረጴዛ ቴኒስ እአአ ከ1988 በታላቁ መድረክ ውድድር እየተደረገበት ይገኛል። በዚህ ስፖርት እንደ ቻይና ያሉ አገራት በውጤታማነት ተጽእኖ ፈጣሪዎች ሲሆኑ፤ በአንጻሩ በአፍሪካ የናይጄሪያ እና የሰሜን አፍሪካ አገራት የበላይነቱን... Read more »

በእግር ኳስ የየትኛውም ኮከብ ሕልምና የመጨረሻ ስኬት የዓለም ዋንጫን ከመሳም የበለጠ ሊሆን አይችልም። ይህ ታላቅ ዋንጫ ትልቅ ከበሬታ ከሚሰጣቸው የስፖርት ሽልማቶች መካከል አንዱ ስለመሆኑም በርካቶች ይስማማሉ። ይህን ታላቅ ዋንጫ ለማየት ወይም ለመሳም... Read more »

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይከናወናሉ። በዚህ ጊዜ ውስጥ የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ አገር ኮትዲቯርን ጨምሮ አስራ አራት አገራት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በገለልተኛ ሜዳ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ሰሞኑን ከካፍ... Read more »

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዞን 4.4 የግል የበላይነት የቼስ ቻምፒዮናን እያስተናገደች ትገኛለች። ቻምፒዮናው ካለፈው እሁድ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ማግኖሊያ ሆቴልና ኮንፈረንስ ማእከል እየተካሄደ ሲሆን ለሰባት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል። ቻምፒዮናውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቼስ... Read more »

በአሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ እየተመሩ ከሁለተኛው ዙር ማጣሪያ በኋላ ፉክክሩን የተቀላቀሉት ታዳጊዎቹ ሉሲዎች በመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸው ዩጋንዳን በሜዳዋ ገጥመው ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቃቸው ይታወሳል። በመልሱ ጨዋታም በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም... Read more »