ጥቅም ላይ ያልዋለው የማዕድን ሀብት

በዓለማችን ብዙ የኖራ ድንጋይ ክምችቶች እንዳሉ ይነገራል። ከዓለም ሀገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያም የተፈጥሮ ሀብቱ በስፋት ካላቸው ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች። የማዕድን ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያሳየው ከ900 ሚሊዮን ቶን በላይ የኖራ ድንጋይ ሀብት... Read more »

 የማዕድን ሀብት ጥናትና ፍለጋ  የክልሎች የትኩረት አቅጣጫ

ለግንባታው ዘርፍ አስፈላጊ ከሆኑ ግብዓቶች አንዱ የሆነውን የብረት አቅርቦት እጥረት ለመፍታት መንግሥት ለብረታ ብረት ኢንዱስትሪዎች የሚያስፈልገውን ግብዓት ከሀገር ውስጥ ለማቅረብ የሚያስችል አቅጣጫ ማስቀመጡ ይታወቃል። በዚህም ከተለያዩ አካባቢዎች አገልግሎታቸውን የጨረሱ ቁርጥራጭ ብረቶችን በመሰብሰብ... Read more »

 ዘላቂ መፍትሔም የሚያስፈልገው ሕገወጥ የማዕድን ዝውውርን የመከላከሉ ርምጃ

 መንግሥት በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳደረ ያለውን እና ለሀገር ደህንነትም ስጋት እየሆነ የመጣውን ሕገወጥ የማዕድን ፍለጋ፣ ማምረትና ግብይትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ጥናት በማካሄድ ርምጃዎችን እየወሰደ ስለመሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በዚህም በሕገወጥ የማዕድን... Read more »

የከበሩ ማዕድናትን እሴት ጨምሮ ለውጭ ገበያ

የምድር በረከት ከሆኑ አያሌ ማዕድናት መካከል የከበሩ ድንጋዮች ይገኙበታል፡፡ እነዚህ የከበሩ ድንጋዮች ወይም ማዕድናት ከሚገኙባቸው አካባቢዎች መካከል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ይጠቀሳል። በክልሉ በተለይ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የሚገኘው የኦፓል ማዕድን... Read more »

መሻሻል እያሳየ የመጣው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የወርቅ ግብይት

መንግሥት እንደ አገር ወደ ብሄራዊ ባንክ ለሚገባው የወርቅ መጠን እየቀነሰ መምጣት ምክንያት የሆኑትን ችግሮች በጥናት በመለየት ለመፍትሄው እየሰራ ይገኛል። በወርቅ ግብይት ላይ ለተፈጠረው ችግር ዋናው ምክንያት በወርቅ ፍለጋ፣ ማምረትና ግብይቱ በህገወጦች ክፉኛ... Read more »

 ለማዕድን ዘርፉ የተሰጠውን ትኩረት ታሳቢ ያደረገው ረቂቅ የማሻሻያ አዋጅ

ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ ለ13 አመታት በሥራ ላይ የቆየውን የማዕድን ሀብት ልማት አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ረቂቅ የማዕድን አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡ ረቂቅ የማሻሻያ አዋጁ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ምክር ቤቱም... Read more »

 የማዕድን ሃብትን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የመጠቀም ጅማሮ

የማዕድን ግብዓቶችን ከሚጠቀሙ የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች መካከል በግንባታው ዘርፍ እንደ ሲሚንቶ፣ ብሎኬትና ሌሎች ምርቶችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ይጠቀሳሉ። የቀለምና የመስታወት እንዲሁም ለሕንፃ ማጠናቀቂያና ለቤት ውስጥ ቁሳቁስ የሚውሉ ምርቶችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎችም እንዲሁ የማዕድን ግብዓቶችን ይጠቀማሉ።... Read more »

ሰላም ወደ ልማታቸው የመለሳቸው የአስገደ ወረዳ ባህላዊ የወርቅ አምራቾች

የሀገራችን የማዕድን ልማት በተለይ የወርቅ ልማት እጅግ አድካሚ መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ይገልጻሉ፡፡ ማዕድኑ አንዳንድ ጊዜ ሊገኝ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ ብዙ ተደክሞም ላይገኝ ይችላል፡፡ ማዕድንን በባህላዊ መንገድ የሚያለሙ አካላት ቁፋሮውን የሚያካሂዱት በጥናትና... Read more »

 ለማዕድን ግብዓት አምራቹና አምራች ኢንዱስትሪው ትስስር

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በእጅጉ ከሚፈልጋቸው ግብዓቶች መካከል የግንባታ ማጠናቀቂያ በመባል የሚታወቁት ምርቶች ይጠቀሳሉ። የግንባታው ዘርፍ እየተስፋፋ ከመምጣት ጋር ተያይዞ ሀገሪቱ ከፍተኛ መጠን ያለው የሴራሚክ ውጤቶች ትፈልጋለች። ለእዚህ ከሚያስፈለጉት ምርቶች በጣም የተወሰነውን በሀገር... Read more »

የትግራይ ክልል የማዕድን ተቋማትን ወደ ስራ የመመለስ ርብርብ

ኢትዮጵያ እምቅ የማእድን ሀብት እንዳላት መረጃዎች ይጠቁማሉ:: በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታቸው ከፍተኛ የሆነ የማዕድን ፀጋዎች ስለመኖራቸው የማእድን ሚኒስቴር እንዲሁም የክልሎች ማዕድን ልማት መስሪያ ቤቶች መረጃዎች ይጠቁማሉ:: መንግስትም ይህ እምቅ አቅም... Read more »