የማዕድን ዘርፉን ባለሙያዎች አቅም ለማሳደግ የሚሰራው ማህበር

የማዕድን ዘርፍ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት ቢሆንም፣ ሀገሪቱ ያላትን የማዕድን ሀብት ለይቶ አውቆ በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውልና በሥርዓት እንዲመራ ከማድረግ አኳያ ብዙ እንዳልተሰራ መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህም በምክንያትነት ከሚጠቀሱት መካከል ዋንኛው ዘርፉን በሥርዓትና በተቀናጀ... Read more »

 ተቀናጅቶ መስራትን የሚጠይቀው የከበሩ ማዕድናት ልማት

ኢትዮጵያ ከሚገኙ ማእድናት መካከል የከበሩ ማዕድናት ይጠቀሳሉ። ማእድናቱ የከበሩ ለመባላቸው አንዱ ምክንያት የሚገኙበት ሁኔታ ስለመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ማዕድናቱ በበቂ ሁኔታ እንደልብ የማይገኙ መሆናቸው የከበሩ ሊያሰኛቸው እንደቻለም ይናገራሉ። ከእነዚህ ማእድናት መካከል ሳፋየር፣... Read more »

የኮርፖሬሽኑ ተስፋ ሰጪ የከበሩ ማዕድናት እሴት መጨመር ሥራዎች

ኢትዮጵያ የበርካታ የከበሩ ማዕድናት መገኛ ናት። በዓለም በእጅጉ ከሚታወቁና ተፈላጊ ከሆኑት እንደ ሳፋየር፣ ኤምራልድ፣ ኦፓል፣ ጃስበር፣ ኦብሲዲያን፣ ጋርኔት፣ አሜቲስት እና ሲትሪን ከመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት ከ40 በላይ የሚሆኑትም ይገኙባታል፡፡ ለማዕድናቱ ትኩረት ሳይሰጥ ከመቆየቱ... Read more »

የማእድን ልማት አበረታች አፈጻጸም- በሲዳማ ክልል

በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር አመት መሪ እቅድ የኢኮኖሚው ምሰሶ ተደርገው ከተያዙት አምስት ዘርፎች መካከል የማእድን ዘርፉ ይጠቀሳል። እንደ ሀገር ለውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ የገቢ ምርትን ለመተካት፣ ለስራ እድል በአጠቃላይ ለሀገር ምጣኔ ሀብት... Read more »

 ኢትዮጵያን ወደፊት ለማሻገር ተስፋ የተጣለበት የማዕድን ዘርፉ

ኢትዮጵያ ተፈጥሮ የለገሰቻት የማዕድን ሀብት ከፍተኛ ክምችት ያላት ሀገር ብትሆንም ይህ ሀብቷ በተለያዩ ምክንያቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል አልተደረገም። ጥቅም ላይ አለመዋሉ ብቻ ሳይሆን በቅጡ እንዳልተጠናም መረጃዎች ያመላክታሉ። በመሆኑም ቀደም ባሉት ጊዜያት... Read more »

በማዕድን ዘርፍ ዳታ በማመንጨት ቀዳሚው ኢንስቲትዩት

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብቷ የበለጸገች ሀገር ብትሆንም ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን ሀብቷን ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ የተሰሩ ሥራዎች እምብዛም አልነበሩም። ይሁንና አሁን ለኢኮኖሚ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ተብለው ከተለዩት አምስት ዘርፎች አንዱ ሆኗል። በመሆኑም በዘርፉ... Read more »

ማዕድናትን የመመርመር በቂ አቅም ያለው የኮርፖሬሽኑ ላቦራቶሪ

ስለማዕድን ስናነሳ ማዕድንን ለማወቅና ለመለየት የምንጠቀምባቸውን ላቦራቶሪዎች አለማንሳት አይቻልም። ማዕድኑ ያለበት ቦታ ከታወቀ በኋላ በምን ያህል መጠን ይገኛል የሚለውን ለማወቅ ናሙናውን ወስዶ በላቦራቶሪ መመርመር የግድ ይላል። የዚህም የላቦራቶሪ ውጤት በዘርፉ ለሚሠማሩ አምራቾችና... Read more »

አበረታች ለውጥ የታየበት የክልሉ ማዕድን ልማት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችቱ ይታወቃል። በክልሉ ለኢንዱስትሪ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓት ሊውሉ የሚችሉ ማዕድናት በብዛት ይገኛሉ፤ ለጌጣጌጥና ለመሳሰሉት ሊውሉ የሚችሉ ልዩ ልዩ የከበሩ ማዕድናት እና ሌሎች በርካታ ማዕድናትም ይገኙበታል። ከእነዚህ... Read more »

‹‹ኢትኖማይን››- የዲማ ወረዳው የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካ

ኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ክምችቷ ትታወቃለች። ቅርብ ጊዜ የወጣ መረጃ እንዳመለከተውም፤ በሀገሪቱ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከ517 ቶን በላይ የወርቅ ክምችት መኖሩ ተረጋግጧል። ይህ የማዕድን ሀብት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኝ ቢሆንም፣ በትግራይ፣ በቤንሻንጉል ክልል፣... Read more »

ገና ያልተነካው የኢትዮጵያ የኦፓል ማዕድን ሀብት

ኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድኗና ምርቷ ትታወቃለች፤ መታወቅ ብቻም አይደለም ከማዕድኑ በሰፊው ተጠቃሚ እየሆነችም ትገኛለች፡፡ የወርቅ ማዕድኑ በአብዛኛው በባሕላዊ መንገድ የሚለማ ቢሆንም፣ ቁጥራቸው ይነስ እንጂ በኩባንያ ደረጃም የሚለማበት ሁኔታ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ለተለያዩ ጌጣጌጥ መሥሪያነት... Read more »