
ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.መ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ለህዝብ ክፍት ሆኖ የቆየው በኢትዮጵያ የተካሄደው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ የዘርፉን ተዋናዮች ብቻ ሳይሆን፣ የተለያዩ ጎብኝዎችንም ቀልብ የሳበ እንደነበር በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ ተገልጿል።በህብረቀለማቸው የሚያምሩ የተለያዩ... Read more »

መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር ዓመት መሪ እቅድ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምሰሶ በሚል ከያዛቸው አምስት ዋና ዋና ዘርፎች አንዱ የማዕድን ዘርፍ ነው። ይህን ተከትሎም የዘርፉ ማነቆ ሆነው የቆዩ የአሠራር፣ የፖሊሲ፣የመመሪያና ተያያዥ ችግሮችን... Read more »

የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ‹‹ማዕድን አዲስ የንጋት ተስፋ ለክልላችን›› በሚል መሪ ቃል ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በባህርዳር ከተማ በቅርቡ የማዕድን ኢንቨስትመንት ልማት ንቅናቄ አካሂዷል። በንቅናቄውም በተለያየ በማዕድን ልማት ዘርፍ የተሰማሩ... Read more »

ዓለምአቀፍ የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ኤክስፖውም አምራችና ገዥን ጨምሮ በዘርፉ ኢንቨስት የሚያደርጉ፣በገንዘብ፣በሀሳብ፣በእውቀትና በቴክኖሎጂ እገዛ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው፣በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከዘርፉ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ባለድርሻ አካላት የሚያሳትፍ ነው።... Read more »

ትላልቅ አገራዊ ፕሮጀክቶችን፣ የመኖሪያ ቤቶችን፣ እንደ መንገድ እና ድልድይ እንዲሁም የጤናና የትምህርት፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች፣ የመስኖ መሰረተ ልማቶች፣ ወዘተ. ያሉትን ለመገንባት ሲታሰብ ከሚያስፈልጉ ዋና ዋና ግብአቶች መካከል ብረት ይጠቀሳል።ሰፊ የልማት እቅድ ያለው እንደ... Read more »

አምራች፣ አዘዋዋሪና ላኪዎችን (ኤክስፖርተር) በአንድነት አጣምሮ የሚይዘው የጌጣጌጥ ማዕድን ዘርፍ ሰፊ ቁጥር ያለው ኃይል በማሳተፍ የሥራ ዕድል የሚፈጥር ነው። በዚህ ረገድ ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ለዓለም ገበያ ቀርቦ የሚያስገኘው የውጭ ምንዛሪ ገቢ በሀገር... Read more »

ፍጹም ፀጥታ የሰፈነበት ነው። በግድግዳ ላይ ከተሰቀለው የምስል ማሳያ (ተንቀሳቃሽ ምስል) ላይ እየተቀያየሩ የሚታዩት ምስሎች ክፍሉ በብርሃን እንዲሞላ አድርጎታል። በክፍሉ ውስጥ ያለው መብራት ደግሞ ይበልጥ ድምቀቱን በመጨመር በውስጡ ያሉትን ሀብቶች ጎልተው እንዲታዩ... Read more »
በአስር አመቱ እቅድ ትኩረት ከተሰጣቸው የኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል የማእድን ዘርፍ አንዱ ነው። የማእድን ዘርፉን በማልማት ተጠቃሚ ለመሆን ሥራው በቀበሌ፣ ወረዳ፣ ዞንና ክልል እያለ እንደ ሀገር በተቀናጀና በተናበበ መልኩ እንዲከናወን የሚያስችል መዋቅር ተዘርግቶለታል... Read more »

የኑሮ መሠረቱን የግብርና ሥራን ያደረገው አርሶ አደር ከልጁ ባልተናነሰ ለእንስሳቱ እንክብካቤ ያደርጋል፤ ለመሬቱ፣ ለሰብሉና ለአካባቢው ልማት ይጨነቃል፤ ይጠበባል። እንዲህ እንደ ሰብል አልሚው አርሶ አደር ሁሉ በማዕድን ልማት ሥራ ላይ የተሰማራው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ... Read more »

መንግሥት ከ2012 በጀት አመት ጀምሮ የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም የአስር አመት መሪ እቅድ ወጥቶ እየተሠራ ይገኛል። የአገር የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማስቀጠል፣ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ ምህዳር እንዲሁም ዘላቂና አስተማማኝ... Read more »